KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ተወዳጅ የፈርንቸር ውጤቶች ዋጋ ሙሉ መረጃ ከባለሞያወወሳኝና ቨዲዮ 😱😱😱
Күн бұрын
ተወዳጅ የፈርንቸር ውጤቶች ዋጋ ሙሉ መረጃ ከባለሞያወወሳኝና ቨዲዮ 😱😱😱
Рет қаралды
5,177
Esmael Furniture
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 57
@esmaelfurniture8386
5 ай бұрын
t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0912080666/0920786516
@zamzamzam6055
5 ай бұрын
መሣቤውለምነው ነክሦ የሚይዘው በብዙ ቦታ ነው እማየው ውሥጡ ቀለም አይረጭ እየሆነነው ዋናው መሣቤው ነው ማለቴ ቶሎ ይበላሻል ከቻላች ለማሥተካከል ሞክሩ ሥራችሁ መሻአላህ ነው እጅህ ይባረክ
@Kadija-Adem
5 ай бұрын
ቀለም ሲቀባ ነው
@halimaendress1672
5 ай бұрын
በደህናዉ ግዜ ማዘዜ ጠቀመኝ ኡስሚ ኢንሻ አላህ ሀገር ሰላም ይሁንና ታድርስልኛለህ እሺ 🥰🥰🥰🥰
@HelenAdugna-ge7qx
5 ай бұрын
ዋውውው ነው ❤ግን የኔስ መቼ ነው Esm? ቆይ ለምንድነዉ text እና voice የማትመልሱት??? በነፃ አይደለም እኮ ያዘዝነው?ቀጣይ የኔ ነው🙏እኔ ሀገር ሳልገባ በፊት እቃው እንዲ ደርስልኝ እፈልጋለሁ 🙏ሌላ ትርፍ ቃላት መነገር አልፈልግም ሁለት ሳምንት ሊሞለኝ ነው ከአነገርኳችሁ ግን መስመችሁ ጥጥ ነው 🙏የካስተማር ትዛዝ በስርሀት ተቀበሉ
@ፋፊወረባቦ
5 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ሀልጋህ በጣም ትካሽነው እኔ የዛሬሳምት ሜትርከ50 ሀልጋ አድኮሜድሞጋ 29 ሺ ሁለትኮሜድኖ ከሆነ 32 ብሎኝ ለዛውም ባስተያየት ብሎ እና ምልላችሁ ፈልጌ ነው ዋናቅጥራትነው ዋጋ ብሩስለወደቀነው ውዶቸ እቃ በጣም ስለጨመረባቸውነው እንረዳቸው መቸም ሰው የሚለፋው ለማግኘት ነው ስለዚህ የነሱችግር አይደለም ውዶቸ
@SelamTemeche-vz8pu
4 ай бұрын
የት ናቸው ውዴ አድራሻቸው
@borenatube2379
5 ай бұрын
ኮሜቶች ግን ከምትሳደቡ ባታዙ ይሻላል ስድብ ምን አመጣው ምነው ተረገማችሁ እንደየ
@aminaahmed-zz9dj
5 ай бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ያምራል ግን ሀይቅ ታደርሳላችሁ??
@semirayewlolji8764
5 ай бұрын
ማሻአላህ እኔም አሳዝዛለሁ ኢሻአላህ
@hasinatTV
5 ай бұрын
ማሻአላህ አብሽሩ አላህ ይገዛችሁ ጠንክሩ
@QwAs-wm4wz
3 ай бұрын
ዋው
@saudah8298
5 ай бұрын
ኢንሻአላሕ እኔምበቅርብአዛለሑ
@ማን-ቘ1ፀ
5 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሰላሙን ያውርድ 🙏 አዳማ ታደርሳለህ
@azizaaazizaa9418
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤
@tubeysikit
5 ай бұрын
የመዳም ቅመም እያላችሁ ሰአታችሁን ጊዜያችሁን መልካችሁን አትጨርሱ የራሳችሁ ቅመም ሁኑ ያ ማለት ሀገር ገብቶ የራሱን ሂወት መኖር የራስን ቤት ማሳመር ቤተሰብ አድርጉኝማ የአላህ ምንኛ የአምራሉ
@kamilatube8553
5 ай бұрын
ወይ ጉድ እቃ በጣም ጨምሯል ማለት ነውሳላዝ ተወደደ
@m1band688
4 күн бұрын
❤❤❤❤
@NaimaAlqhaiwi-wz6kj
5 ай бұрын
የት ናችሁ እኔ በጣም ብዙ እቃ እፈልጋለሁ ወድሜ
@fatumakebed1858
5 ай бұрын
አድርሽ የት ነዉ?
@PpPp-ln2gv
5 ай бұрын
ማሻአላህያምራል በርታ
@kadija3901
5 ай бұрын
መገድ ተከፈተእደ እኔም ተከሚሴ አዝዠነበር መገድ ዝግነው አለኝ ሳዳም ትዩብ እውነቶንነው
@qweass2959
5 ай бұрын
እውነተ እቃ በጣም ተወዳል እህቶች
@umsudeyss
5 ай бұрын
ቢወደድስ በቃላቸው አይገኝም. እኔ 2 አመት ካዘዝኩ ግን እቃተወዷልብለው አልሰራም አሉኝ
@hawaabdu1778
5 ай бұрын
የሠዉ ሀቅ እሣት መሆን አንርሳ ግን እንደት ይበለችሆል ሀቅ ያልሆነ ነገር???
@borenatube2379
5 ай бұрын
ምን ወሰዱብሺ
@semanmuzyin7177
5 ай бұрын
Hagr slam newe zemblh atsram weye jwnta ante nehu
@ToibaAli-zh4qd
5 ай бұрын
ቀን ሁለት ጊዜ ደዉዬ አታነሱም
@seaditube1240
5 ай бұрын
አትድከሜ አያነሱም አገረ ያለ ሰው በግዳቸው ያናግራቸው እዛው ያለ ሰው ሰደት ላይ ያሉትን እህቶች ማጭበረበረ ነው የያዙት ወላሂ እዳታዙ
@مريماول-س5و
5 ай бұрын
አድስ ለማዘዝ ከሆነ አትድከሙ የበናት ወላሂ ገዘባቹህን ያዙ መስሪያ ነው ቀብድ እሚያስልኩን በገዘባችን ለመስራት ኪሳራ ምናምን ይላል አይደብረውምደ ወረት አድርጎ ሲጠቀም ኖሮ ገዘባችንን
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
5 ай бұрын
እንኳንም ነገርሺኝ አላዝም አህሰን ባሌ አገር ቤት ነዉ እዚያዉ ሂዶ ይግዛ ሆ ማን ይበሽቃል።
@مريماول-س5و
5 ай бұрын
@@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح እይዋ ቀጥታ ህዶ መግዛት ይበልጣል ከምልሽ በላይ መናደድ ነው በኦላይን ገዝብ ልኮ ትርፍ ነገር ነው
@الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح
5 ай бұрын
@@مريماول-س5و እሺ ሀቢብቲ እናንተንም ሀቃችሁን አያስበላባችሁ ትዕግስትም አድርጉ ወረፋ በዝቶ ይሆናል። ሥራዉ ላይ የሠዉ ሀይል እጥረትም ሊኖር ስለሚችል ቶሎ አያልቅላቸዉም። ወላሁ አዕለም።
@amenatadem
5 ай бұрын
ኮመታተሮቺ ተው አትዋሹ እኔ አዝዣለሁ ግን ተሰርቶልኛል አመት ባልሞላ ውሰጥ የራሴ ቺግር እጂ ያልተጫነልኝ
@fatemahhhg665
5 ай бұрын
አንተን ሰራልሺ ማት የሌላውን ይሰራል ማለት አይደለም እኔን ከነበሩ ነው የካደኝ ወላሂ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ
5 ай бұрын
ሊቦችናቸው ወላሂ
@seaditube1240
5 ай бұрын
የነዚህ ሰወች ሌብነት ወላሂ ሰው አደሉም
@fatemahhhg665
5 ай бұрын
እኔን ክደውኛል ወላሂ
@MissModina-q1t
5 ай бұрын
@@fatemahhhg665 ተይእስኪ እህት እኔም አዝዥለሁ ግን 2አመት አልፉታን ወላሂ ስበብ ያበዛሉ እስካሁን አለደም እራስሽ አስነሽ ነው ያሉኛ ሰውን አትመኛ አሁኑ አስነሽ አሽታሉሽ እደኔ እዳታለቅሽ
@tube-hb1li
5 ай бұрын
ለዚህ 40ሽ ዉስጡኮ ስፋት የለዉም
Пікірлер: 57