በደቡብ ምዕራብ ኬንያ የሚገኙት ወደ 700 የሚሆኑ የማሳይ ሴቶች በባህላዊ መንገድ ጌጣጌጦችን በመሥራትና የወይራ ዛፍ በመትከል ቤተሰቦቻቸውን እየረዱ ነው።
በአሁኑ ጊዜ ግን የተለያዩ አዳዲስ ክህሎቶችን ስላዳበሩ ከዚህ የበለጠ ነገር ማድረግ ይችላሉ። የተለያዩ ዓይነት አትክልቶችን በራሳቸው ጓሮ አሏቸው።
Негізгі бет DW Amharic የማሳይ ሴቶች ተሞኩሮ

Пікірлер: 1