DW Amharic
ስለ ኢትዮጵያ እና መላው ዓለም በየቀኑ ከመሀል አውሮጳ የምናስተላልፈውን የዕለቱን ዋና ዋና ዜና ለማድመጥ አለያም ለመመልከት ይከተሉን ። ዶይቸ ቬለ (DW) በዓለም የሚከሰቱ የሰበር ዜና መረጃዎችን ከስር መሰረታቸው በጥልቀት በመፈተሽ ያቀርባል ። ተመልካቾቻችን ጉዳዬ የሚሏቸውን ርእሰ ጉዳዮች ወኪሎቻችን ከቦታው ዝርዝር ትንታኔ በመሥራት ያቀርባሉ ። ዶይቸ ቬለ በ30 ቋንቋዎች የሚያሰራጭ የጀርመን ዓለም አቀፍ ጣቢያ ነው ። በኢትዮጵያ፤ በአፍሪቃ እና መላው ዓለም የሚከሰቱ ማኅበራዊ፤ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ መረጃዎችን የጀርመን እና የሌሎች ምልከታዎችን በማሰናሰል በገለልተኛነት እንዘግባለን ። በአፍሪቃ ቀንድ፦ በኤርትራ፣ ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ጅቡቲ የሚከሰቱ ጉዳዮችን እንዘግባለን ።ዶይቸቬለ በተለያዩ ሰዎች እና ባሕሎች መካከል ያሉ ልዩነቶች ግንዛቤ እንዲያገኙ አበረታታለሁ ብሎ ተስፋ ያደርጋል ። በጀርመን መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ ቢያገኝም የዶይቸ ቬለ ሥራ ቁጥጥር የሚደረግበት በዶይቸ ቬለ ደንብ ነው ። ያ ማለት ዘገባዎቻችን ምንጊዜም ከመንግሥት ጫና ነጻ ናቸው ። እዚህ የምትሰጧቸው አስተያየቶችን እና የምታደርጓቸው ውይይቶች ንጹሕ እና በመከባበር ላይ የተመሠረቱ እንዲሆኑ በትህትና እንጠይቃለን ። ለተጨማሪ መረጃ ከታች የሚገኘውን የዶይቸ ቬለ የሥነ-ምግባር ደንብ (Netiquette) መመልከት ትችላላችሁ ።
- 1:58
- 17 сағат бұрын
ሞሮኮ ስፔን ሊገቡ የሞከሩ ስደተኞችን ተቆጣጠረች
- 20:21
- 2 сағат бұрын
DW Amharic የመስከረም 6 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
- 9:46
- 2 сағат бұрын
DW Amharic የመስከረም 6 ቀን 2017 የዓለም ዜና
- 9:26
- 4 сағат бұрын
DW Amharic የመከረም 5 ቀን 2017 የዓለም ዜና
- 10:10
- 7 сағат бұрын
DW Amharic የመስከረም 4 ቀን 2017 ዓ/ም የዓለም ዜና
- 18:37
- 9 сағат бұрын
DW Amharic-የየመስከረም 3 ቀን 2017 ዓ/ም የዜና መፅሄት
- 10:46
- 9 сағат бұрын
DW Amharic-የየዓርብ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና
- 1:54
- 9 сағат бұрын
የኢትዮጵያ አብዮት 50ኛ ዓመትና የቀይ ሽብር ሰለቦች
- 11:02
- 12 сағат бұрын
የመስከረም 2 ቀን ፣ 2017 ዓ.ም.የዓለም ዜና
- 24:32
- 12 сағат бұрын
DW Amharic የመስከረም 02 ቀን 2017 የዜና መጽሔት
- 20:06
- 14 сағат бұрын
DW Amharic የረቡዕ መስከረም 1 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
- 9:53
- 14 сағат бұрын
DW Amharic የረቡዕ መስከረም 1 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዓለም ዜና
- 2:47
- 14 сағат бұрын
DW Amharic መማር መግባባት እና ሰላም ለማስፈን
- 0:40
- 14 сағат бұрын
DW Amharic የጀርመን የድንበር ላይ ቁጥጥር
- 0:57
- 16 сағат бұрын
DW Amharic የማሳይ ሴቶች ተሞኩሮ
- 10:24
- 16 сағат бұрын
DW Amharic የጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና
- 10:49
- 19 сағат бұрын
DW Amaharic የጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና
- 7:56
- 21 сағат бұрын
DW Amharic የጳጉሜ 3 ቀን 2016 የዓለም ዜና
- 12:18
- Күн бұрын
Dw Amharic የጳጉሜ 2 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና
- 22:01
- Күн бұрын
DW Amharic -የጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መፅሄት
- 9:55
- Күн бұрын
DW Amharic -የዓርብ ጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ/ም የዓለም ዜና
- 26:03
- Күн бұрын
DW Amharic የነሐሴ 30 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ዜና መጽሄት
- 10:29
- Күн бұрын
DW Amharic የነሐሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም. የዓለም ዜና
- 4:11
- Күн бұрын
ኬንያ ከገባችበት የብድር አዙሪት እና ተስፋዋ
- 17:13
- Күн бұрын
DW Amharic የረቡዕ ነሐሴ 29 ቀን፤ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄት
- 9:56
- Күн бұрын
DW Amharic የረቡዕ ነሐሴ 29 ቀን፤ 2016 ዓ.ም የዓለም ዜና
- 11:11
- 14 күн бұрын
DW Amharic የነሐሴ 28፣2016 የዓለም ዜና
- 19:27
- 14 күн бұрын
Пікірлер