በዕለቱ የዜና መጽሔት ጥንቅራችን አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ስላስተላለፉት መልዕክት ፣የዓመት በዓል የገበያ ሁኔታ እና የፀጥታ ሁኔታው የሚያሰጋቸው ነዋሪዎች ጋር ያለውን የበዓል ድባብ እንቃኛለን። አዲስ ዓመት በ ዲሲ እና አካባቢው ምን እንደሚመስልም ዘገባ ይኖረናል። ከዛው ከዩናይትድ ስቴትስ ሳንወጣም የትናንት ሌሊቱን የዩናይትድ ስቴትስ እጩ ፕሬዚዳንቶችን ክርክር በአጭሩ እንቃኛለን።
- Күн бұрын
DW Amharic የረቡዕ መስከረም 1 ቀን፣ 2017 ዓ.ም ዜና መጽሄት
- Рет қаралды 1,510
Пікірлер: 1