እግዚአብሄር አለቴ
(Chorus)
እግዚአብሔር እግዚአብሔር እግዚአብሔር አለቴ አለቴ
እየሱስ እየሱስ እየሱስ መንገዴ ብቸኛ መንገዴ
ቀን ወጣልኝ ለእኔ ቀን ወጣልኝ ለእኔ
አንተን በማመኔ
ከድቅድቅ ጨለማ ወደ’ሚደንቅ ብርሀን በመተላለፌ
ቀን ወጣልኝ ለእኔ ቀን ወጣልኝ ለእኔ
አንተን በማወቄ
ከጨለማው መንግስት ወደ ብርሀኑ በመተላለፌ
(Verse 1)
ገመዴ በአማረ ስፍራ ወድቃ
አይኖችህ እኔን ተመልክታ
እንከኔን ከላዬ አራግፈህ
እዳዬን በቀራኒዮ ከፍልህ
ወደድክ አንተ የራስህ ልታደርገኝ ንብረትህ
የፍቅርህ መገለጫ የኪዳንህ አጋር
ኦ.........
እንደእኔ ማነው የተጎበኘው
ከሰማያት ጠል ነፍሱ የጠገበው x 2
(Verse 2)
ባለቤቷን አጥታ ስትባዝን
የሕይወቷን ትርጉም ስትፈልግ
የጨለማው ገዢ አውሯት
ወደ እሳት ባህሩ እየነዳት
አፈረስከው ቅጥሩን የዘመናት ዕቅዱን
ድህነት ሆነ ለነፍሴ መረዶ ደግሞ ለጠላቴ
ኦ.........
ከመንጋጋው ውስጥ ፈልቅቀህ አውጥትህ
በሕይወት ኑሪ አልከኝ ክብርህን አልብሰህ x 2
(Bridge)
ዛሬማ........
ይፈሳል ይፈሳል ቅዱሱ መንፈስህ
አይሎ በሕይወቴ ያንተ መንግስትህ
ይፈሳል እንደወንዝ በነፃ መንፈስህ
ወርሶት ማንነቴን የክብርህ ግዛትህ
#newprotestantmezmur #ethiopianmusic #ethiopian
#2023
Director - Fikru Alemayehu
Project Manager - AddisHiwot Feleke (Tishu)
Music Arrangement - Robel Damtew
Live Audio Recording - Elshadai Getahun
Mixing and Mastering - Kenesa Bula
Production managers - Moti Tilahun, Lielit Solomon
Camera Yonas Assefa, Aser Seifu, Ephrem Abera, Mehari Haile, Eyob Tesfaye, Negasa Guteta, Moti Tilahun
Bass Guitar - Beteab Kassa
Lead Guitar - Kaleab Tekil, Ermiyas Taddele
Drum - Mulugeta Geressu
Keys - Robel Damtew, Teyent Asrat
Saxophone - Nathaniel Gebretsadik
Trumpet - Efrem Yasin
Trombone - Kaleab Yinebeb
Background Vocals - Mussie Fisseha, Ayda Abraham, AddisHiwot Feleke (Tishu), Eyerusalem Worku, Yonatan Zenebe , Solomon Bula
Choir Arrangement - Solomon Bula
#filega #newprotestantmezmur #hillinamusic #ethiopia #ethiopian #ethiopianmusic
Негізгі бет Музыка Egziyabeher Alete - (እግዚአብሔር አለቴ) Hillina Kassahun [OFFICIAL Music Video] New Ethiopian Gospel song
Пікірлер: 94