KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፀጉሬን ያሳደገው ትልቁ ሚስጥር //ምንድነው የምትጠቀሚው//
2 жыл бұрын
ፀጉሬን ያሳደገው ትልቁ ሚስጥር //ምንድነው የምትጠቀሚው//
Рет қаралды
211,600
FSF Family
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 447
@zuzu2538
2 жыл бұрын
ፉኒ ያለባል ይስጠን ለሴትልጂ ክብር ያለዉ ወድ ደስ ይላል አይለያችሁ ዉቦች
@fghkoiutr8330
2 жыл бұрын
Stamru
@workalemmera7080
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዛብሄር ፍቅራቹህን ያብዛው ባሃላቹህን ሃይማኖታቹህን ባህላቹህን ያከበራቹህ ጥንዶች በጣም ነው ደስ ምትሉት
@user-fl9it7rj1b
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን ድምጽ ሁኑን😭😭😭😭😭😭😭😔😔
@DrHanii
2 жыл бұрын
Betasab inii hun
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
@@DrHanii ነይ ውደ በቅንነት
@user-yy1kv3rb7e
2 жыл бұрын
,
@user-yy1kv3rb7e
2 жыл бұрын
@@DrHanii ነ
@jahanjahan1431
Жыл бұрын
gegena enate
@user-lw2bg9ds6b
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@DrHanii
2 жыл бұрын
Betasab inii hun
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@walloyaAnush
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእሰረኞች እነሱም ዘጎች ነቸው እባካቸሁ ፍትህ እሰረቤት በየቀኑ የሰው ሞት ሞት አረ የፈጣሪ ያለህ የሰሚ ያለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@DrHanii
2 жыл бұрын
Betasab inii hun
@user-qr7zd8vl1v
2 жыл бұрын
አረ በስደት አይገኝም እንጂ ቅቤ ማን ይጠላል የእውነት በጣም ለውጥ አለው ፀጉርሽ ሳምሪ ፊሎየማር ❤😘የፋኒ አይነት ባል ይስጠን ፈጣሪ
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-qo9tw5kc1d
2 жыл бұрын
የኔ ማር ፎሎዬ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በደንብ ቀቢያት ልጆች ቅቤ ላናታቸው ሀሪፍ ነው ይላሉ እናቶች ሲትቀቢያትም ምጥጥ ነው ያደረገው
@hawa6963
2 жыл бұрын
ፍትሕ በሳውዲ እስርቤቶች ለሚገኙ ወገኖቻችን! 😭
@fghkoiutr8330
2 жыл бұрын
Yene.marr.egziabhier.yasdgshi
@user-rg5kk7vc5r
2 жыл бұрын
ልጂ ሁኚ እናቴ ስቀባኝ በግድ ነበር በድንጋይ አብሰዋለሁ አሁን 10 አመት ሆነኝ ከሀገር ከወጣሁ የት ባገኘሁ እናቴ ይቅር በይኝ ማለት ጀመርኩ
@halumialihijabicqueen9969
2 жыл бұрын
እኔም በተለይ ቅዳሜ ስደርስ ይቅርር ይበሉንንን
@user-vz5hy1ey3e
2 жыл бұрын
እኔም
@user-bw1ih9cn9l
2 жыл бұрын
ማሮች ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ለዘለዓለም ይሁንላችሁ ደግሞ ቅቤ የማይወድ ሰው የለም እኔም በጣም ነው የምወደው በየ ቀኑ ብቀባው አይጠግበውም የገጠር ልጅ ነኝና
@tigistbirru4622
2 жыл бұрын
የኔ ውቦች በርቱ ጅጅም ጠልታ ሣይሆን የልጅነት ነገር ታረጉታላቹ ብላ ነው
@sebelsolo6381
2 жыл бұрын
🥰😃Oh my God ማግባት በልጂነት መዉለድ በልጂነት! FILO getting big! you guys you’re blessed couple !God bless you!🙏🏾👍🏾✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@adamcell5290
2 жыл бұрын
ፊሎዬዬ ማር ቅቤ ሥትቀባ ማር ነች እኩ እድ በይልኝ ሣምርዬ ጉበዚ እእቴ ፉኒ ጉበዚ
@adamcell5290
2 жыл бұрын
ሣምርዬ ጉበዚ እናት ነሽ ሣሜልኝ ፊሎዬን
@merimar2500
2 жыл бұрын
ጎበዝ ሳምሪ እኔም በጣም ነው ምወደው ፀጉር ያሳድጋል።
@Hanan-po4xf
2 жыл бұрын
እንደፋኒ ያለ ባል ይስጠን የሚል በዚ ዘመን ቂቤ ቀርቶ የፀጉሩ ለዛ ተረስቶ በሂዩማን ሄር ተለውጧል ባህሏን ጠባቂ ሳምሪ የሴት ቁንጮ
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
ውደ በቅንነት ደምሪኝ
@user-sy5ml8ww6x
2 жыл бұрын
አላህ ያሳድጋት ፊሎ ሲጣፍጥ እኮ😘😘😘🍰🍰❤️❤️❤️
@samritube645
2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ እና በወለጋ ለሚምቱው ወገኖቻችን 😭ቅቤ ለጸጉር እውነት ነው ወሳኝ ነው ኑሮዎ መወደድው ማጣታችን እንጂ ቅቤ በጣም እንቀባለን
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
ውደ በቅንነት ቤተሰብሽእንሁን
@abibagirm4118
2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውዲ እሰረኞች እረወዲሞቻችን አለቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-kx1if8oh9d
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዎጋኖቻችን በሳውዲ ላሉት እህቶቻችን እና ለወንድሞቻችን
@user-tt5ne9uv4s
2 жыл бұрын
ቅቤ ባህላችን ነው ለራሣችንም ቆጆ ነዎ ለሠውነታችንም ሀሪፍ ነው ማንም አይጠላ ቀቤ
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@ashmaemarat5056
2 жыл бұрын
የኔ ቀውስ የሆነች ፊሎዬ ሳሚልኝ አንገት ስር በአላህ ሳምሪ
@aaalsa9514
Жыл бұрын
በጣም ደስትላላችሁ ከናተ የምጠብቀው አለኝ እሄቢሳካ 👍
@user-ju4kh7gz3t
2 жыл бұрын
ለልጅ እራሱ ቅቤ ጥሩ ነው ሳምሪዬ ተባረኪ
@selamagegnehu4678
2 жыл бұрын
ያሳድግሽ ፌሎየ😘😘😘😘የኔቆንጆ
@AJ-kj8nr
2 жыл бұрын
ለሳኡዲ እስርኞች ድምፀ ሁኑልንንንንንንን ዛሬ የውበት ግዜችን ሳይሆን የሀዘን ግዜችንንን ነው ፍትህ
@tsehaygebremaram5592
2 жыл бұрын
ፍኒዬ ስታበጥር ከጫፉ ጀምር ለማንኛውም ጎበዝነህ ቀጥልበት 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@blenaayemedhanyalmlije6058
2 жыл бұрын
Wow betam dna nachu Egzaber yemsgen tamralchu love u filoya des setl😘 ❤️❤️❤️
@user-dp3jo9oo4n
2 жыл бұрын
ተው በዚህ ሰአት ምንም አይነት ቪድዮ አንፈልግም ፍትህ ለወገን እጠይቅ
@senaitgetachew1781
2 жыл бұрын
ለምንድነው ይምታይው
@solomenegash8863
2 жыл бұрын
Egziabehair yibarekeh. Emebet mareyam befekerachehu metal tegeba
@meskeremtaye2742
2 жыл бұрын
ሳምሪ ከእንቁላል ጋር ቀቢያት በጣም ጥሩ ነው የጸጉራን ለውጥ ታይዋለሽ ፌሎ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤️❤️❤️
@narditube4378
2 жыл бұрын
ቅቤ ከእንቁላል ⁉️
@utbe6565
2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ንፁህ ቅቤ ለብዙ ነገር ዋውው ይመችሸ
@emusekina8994
Жыл бұрын
ሳምርየ አላህ ሁለት ያርግሺ ዉድእኒ አላገኝዉምእጂ በጣም ነበር የምወድዉ
@user-uu5el8je1h
2 жыл бұрын
ቅቤ ነፍስ ነገር ኡፍፍፍፍ ቅዝቅዝ እኮ ነው የሚያደርገው በጣም ነው የምወደው ።
@abebayegle1495
2 жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ እደ ፋኒ አይነት ባል ስጠኝ ደስ ስትሉ 2 ካፕሎች
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@nunubelete8142
2 жыл бұрын
እኔ እንደማየው በውጪ ያሉ ሴቶች በእርግዝናቸው ጊዜ የሚውጡት ቫይታሚን ፀጉራቸውን ያሳድግላቸዋል ይሄን በተለያዩ ሴቶች ላይ አይቻለሁ ✌️
@samuelwondyifraw427
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ቆንጆ ልጅ አለችሽ
@user-fr6rv5gl9l
2 жыл бұрын
ሳምሪዬ አንዴት ናቹ ስወዳቹ እኮ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@moetmooti3430
2 жыл бұрын
Fani tebarek wandime mistihn badenb new mitikebakebaw des tilalachu kamir 🥰🥰🥰😍
@user-ck4fx3kg3k
5 ай бұрын
የኔ ድቡሸ ልጅቱ አላህ ያሳድግሽ ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AD-qy3tm
2 жыл бұрын
ሁሌም ደስታችሁ ይብዛ meski tube recommend largsha samre le felo tsegur ybelt treat lemarg please
@mimit-h2418
2 жыл бұрын
Fani is sweet to his wife and daughter. Very nice!
@ethopiantube7996
2 жыл бұрын
ሰላም በመላዉ አለም ያላችሁ ወገኖቸ ፍቅር ይሰጠን አንድ ያርገን ፈጣሪ ሳምሪየ የኔስ ቃል አለበት ከጆሮየ ላይወርድ ክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@TizitaTubeትዝታ
2 жыл бұрын
ታድለሽ 💓💖ሳምሪ 💓💖💓💖💓ሴቶች እደ ፋኒ አይነት ባል ይስጣችሁ በዛውም ወደቤቴ ገባ በሉ🙏
@tueb3879
2 жыл бұрын
@አስካለ ይቱብ ነይእንደማመር
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
አንችም ነይ እንደማመር
@tueb3879
2 жыл бұрын
@@tube-bp7ew እሽደምሪኝእደምርሻለሁ
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
@@tueb3879 እሽ እህቴ
@tube-bp7ew
2 жыл бұрын
መልሽ ደምሬሻለሁ
@medi2217
2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@zuzulove9763
2 жыл бұрын
እውነትሺን ነው ቅቤ አሪፍ ነው አሥሩን ቀቅሉ ተቀቡ ከሚሉ
@behaftafantay2531
2 жыл бұрын
ፋኒ ና ሳምሪ እግዛብሔር እርጂትጂጂጂጂጂጂት እስከ ትሉ አይለያያቹህ
@user-nj8ic9od3j
2 жыл бұрын
በጣም ትንሽ ነዉ ከተቀባሽ አይቀር በጣም ጭምልቅ አድርገሽ ነዉ ሳሚር እኔ ቂቤ ነብሰ ነዉ በጣም ነዉ ምወደዉ
@lovepower1440
2 жыл бұрын
Ereee betam adegual 😍, demo setamiree konjo.
@SaraSara-kc8lt
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዳረብያ እስርቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samirawitgobaze4945
2 жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው ሳምሪየ ፍኖየን ሳሚልኝ በናትሺ
@fullpackage7855
2 жыл бұрын
ሕፃኗ በጣም ጨዋ ናት ። በኔ ግምት She is too deciplined I like her.
@shewayebelay2249
2 жыл бұрын
So adorable 🥰💕💕💕💕
@Tube-fp8gy
2 жыл бұрын
ፌሎዬ ይማር😘😘😘 እውነት ነዉ ፀጉርሽማ በጣም አድጓል ተስማምቶታል
@sintayehuassefa7103
2 жыл бұрын
ፊሎዬ ቆንጆ ስታምሪ
@tezetaafework5479
Жыл бұрын
ሳምርዬ አስቀናሽኝ ይመችሽ❤
@user-nw6kg1tu3h
2 жыл бұрын
እኔም እወዳለሁ የኔ ቆጆ
@user-jk3fs4td7j
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እኮ ነው ቆጆ ቅቤ እኔም በጣም ነው የምወደው
@maryelove7751
2 жыл бұрын
ቂቤ መብላት እንጂ መቀባት አልወድም ፋኒ ምርጥ ሰዉ ፍቅራቹህ ይብዛ
@saraaa1697
2 жыл бұрын
የኔ ጨዋ እድግ በይ ❤
@HtymiTuba5335
2 жыл бұрын
ሳምሪ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች ቅመሟ
@SaraSara-kc8lt
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሳምሪ እዴትነሽ ተሻላቹ ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቹ
@memietioyoutube6649
2 жыл бұрын
Samriye yene felklik sewadish fekrachun ybzalachu feloye yenekonjo edig baylign kibe bzum ymitela sew bezum aynorim lmisale enawedalew mkebat gin ysheta alerjh Sela alebign skeba ymegnal bhonim kibe wuste new bshito wayim konjo khona kebat gar akelakiye ekabalew
@tb463
2 жыл бұрын
ፊሎየ ሥወድሽ
@mekdimetageswagalew3048
2 жыл бұрын
ልጅሽን ሳሚልኝ ስታምር እናንተንም አይለያችሁ
@hudaawamleh4668
Жыл бұрын
Masha Allah ♥️
@maryamethiopia8970
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውደዋ
@rbaiahassentube2802
2 жыл бұрын
ሳምሬና ፍኔ አንድ ነገር ብቻ ልጠቃችህ አስክ ለእስረኞች ፍትህህህህህሕህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህሕህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህፍትህህህህፍትህህህህህህፍትህህህህፍትህህህህህህህህህህህህፍትህህህህህህ ጠይቆልን ድምፅ ሆኑን በምታመልኩት ፍጣሬ ይዥችሆለሁኝ ፍትህህህህህህፍትህህህህህህፍትህህህህ
@fatimaswa3171
2 жыл бұрын
ውደ እነሱኮ ፍትህ አሉ አላሉ ማፊፋይዳ ፍትህ ከፈጣሪ ነው
@rbaiahassentube2802
2 жыл бұрын
@@fatimaswa3171 አውግን ከአላህ በታች እኞስወችንን ወድ ስብብይባላሉ
@user-sm5tk2tc9p
2 жыл бұрын
የኔማርአላህያሳድግሽ
@hem9841
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ትዳራችሁን አጠናክሩ በፍቅር ያናራችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይባርክልን እግዚአብሄር አምላክ
@siuyaidm6568
2 жыл бұрын
ሳምርዬ ትቸርትሽ ያምራል
@giftgift7210
2 жыл бұрын
Samriye yene wub swedachu gobez yene yetefetro konjo
@user-jd7tz2yx8n
2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች
@user-cj4pn6gp6u
2 жыл бұрын
ስታምሩ አይለያችሁ
@saratadesse6657
2 жыл бұрын
Ye hagerachen kibe new wey? Enem ewedalehu gen keyet new yemegezaw,please negerign men ayenet enedehone,thankyou
@selub6992
2 жыл бұрын
Samri how to lost weight please please let me known thanks
@cjfjhcjvjhj7918
2 жыл бұрын
ሰላም እንኳንደህናመጣችሁ እንወዳሽለን በጣምደስትላላችሁ
@user-dt4wh3qv2h
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ላሉት ወገኖቻችን
@user-fs4dr9cl3q
2 жыл бұрын
ውደ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@iloveyouethiopian3936
2 жыл бұрын
እስኪ የኢትዮጵያ ዩትዩበሮች ባንድ ላይ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ድምፅ ሁኑ ተሰሚነት ይኖራችኋል
@egziabherfkirnewnew6733
2 жыл бұрын
Stamru Filo fkir Egziabher yasdglachihu
@user-qu7dd9eb3e
2 жыл бұрын
ፋኒሻ መልካም ባል ተባረክ 👍👍 👏 ስታበጥራት ለሌላ ቀን እየከፈልክ በትንሽ በትንሹ አበጥርላት ፀጉሩም በደንብ ይበጠራል ሳምሪዬንም አያማትም 🥰🥰🥰
@user-lv8rz7jv4q
2 жыл бұрын
ፊሎዬ የኔ ማር😍❤
@jamilesultan4468
Жыл бұрын
ማሻለህ አሯ በጣም አድጉዋል
@lozamazi8948
2 жыл бұрын
Sewedesh samriye lijeshin fetari yasadegelesh
@user-qu7dd9eb3e
2 жыл бұрын
እሸይ ማር ስራም ተቀባች እደጊልኝ የኔ ወርቅ 🥰🥰❤️❤️😘😘😘 እኔም ዛሬ ላሜ ወልዳልኝ ቅቤ አዉጥቻለሁ 🙈😃😃 ሳምሪዬ ነይ ላክፍልሽና ጨምረሽ ተቀቢ ያንቺ ትንሽ ነው አልበቃሽም 😃😃 ቅቤዬ ስወድኮ እኔም 🤗
@meri5519
2 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk የኔ ውድ
@seadaabebe2185
2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ
@genihabeshawit7747
2 жыл бұрын
Wyyyy enem betam betam new mwedew endowum befkrrr new mwedew kbbieyeyyy❤
@genetmanayehu2693
2 жыл бұрын
ሳምርዬ
@MegaLetina
2 жыл бұрын
Yebefitu betam qonjo neber. Enat stweld tinsh yqeyeral
@rachelneg5576
2 жыл бұрын
Lovely husband 🌺❤
@user-ju4kh7gz3t
2 жыл бұрын
ፋኒን በግድም ብለሽ ማሶደድ አለብሽ ሳምሪ እዳው በተኛበት ቀብተሽ፡ ምን እደሚሆን ማየት ነው ሳምሪ ክክክክክክ
@msm5201
2 жыл бұрын
ግን ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው
@user-uw9tr5oo5c
2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያን ነሽ እኔ በጣም ቂቤ እወዳለሁ
@mneyabeyene5658
2 жыл бұрын
Selam sameriy mn aynet new kibaw asayn
@user-gb1lw2lb3z
2 жыл бұрын
መሸአላህ ልጃቹን ከደገች ዘሬ ያዬወት አለህ የሰድግለቹ ልጅ በጣም ነዉ ምወደዉ
@meri5519
2 жыл бұрын
እኔም
@lidiyatube
2 жыл бұрын
ሳምርየ እኔም በጣምነው የምወደው ቅቤ ብሬን የሚጨርሰው ቅቤነው
@user-bo7sn7os9g
2 жыл бұрын
ጎበዝነሺ ምረጥሴትነሺ ቅቤ እኔም እጂግበጣምነው እምወደዉ ጥሩነው
@botin6076
Ай бұрын
Wow wow wow enem jemiralewuu👌
@tsigetube2430
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በእስር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-sk9uj2rx6d
2 жыл бұрын
የኔው ፀጉር በየ ስድስት ወሩ ፐርም እቀባዋለሁ ለፀጉሬ ይስማማኛል ሲቀጥል ቂቤ በጣም እወዳለሁ እቀባለሁ i love kibee ሳምሪዬ ዝም በያቸው ተቀቢ በጣም ጠቃሚ ነው ሰውነታችን ልስልስ ይላል
@faridafarda7451
2 жыл бұрын
ስወዳቹ ቆጆ 😁🥰🥰👌👌👍👍
@munesamuna9787
2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይለል
Пікірлер: 447