KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🔴 ጉዞ ወደ ወግዲ ከተማ አቀስታ ዋው ዋው የለያል
2 ай бұрын
🔴 ጉዞ ወደ ወግዲ ከተማ አቀስታ ዋው ዋው የለያል
Рет қаралды
19,599
ማሜ Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 236
@risadem1982
2 ай бұрын
😍😍 ያለነው ወሎ ኮምቦልቻ ነው እፈለጉበት አገር እናደርሳለን ያናግሩን kzitem.info/news/bejne/yJmJr6WdboWHZZgsi=0PI8JzYPol19lRCO
@lloveyoumybaby3521
2 ай бұрын
ራያ ኣላማጣ ታደርስላቹ?
@risadem1982
2 ай бұрын
አወ እናደርሳለን
@user-gi4hm3eq1z
2 ай бұрын
ቁጥርህንላክልኝ
@marmaryeheyabenat1796
2 ай бұрын
ጎንደርስ@@risadem1982
@hshhehsge7113
2 ай бұрын
@@risadem1982በጥራት ከሠራችሁ ሀርቡነኝ እኔ
@zakirgetahon168
2 ай бұрын
ግንኮንግዲ፡አንዲእቃላይ፡ብዙትርፍ፡ከማግኝት፡የተወሠነ፡አትርፎ፡ብዙ፡መሥራት፡ደበኛ፡ማፍራት፡ሸጋነው፡በርቱ
@risadem1982
2 ай бұрын
አወ እኛም ለዛ ነው ዋጋቺን አስተያየት የምናደርገው
@user-bh3w7
2 ай бұрын
@@risadem1982 የትነው አድራሻችሁ??
@FatumaMustefa
2 ай бұрын
የት ነው የምኖረው@@risadem1982
@layilalayila903
2 ай бұрын
Mashallah wagawe seletenagerek sebesekerayeb aderegalew bereta wendema👍👍👍
@user-rc9dv4eo5q
2 ай бұрын
ማሻአላህ ወጋ መናገር ሀሪፍነዉ በርታ እናዛለን ኢሻአላህ
@rtrt4566
2 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል በዛላይ ከነ ዋጋው ነው የተናገርከው ጎበዝ ካሜራ አማኑ ያስተካክል ቀረፀላይ
@RebeccaRogu-ut6je
2 ай бұрын
ከነዋጋው አሪፍ ነው
@user-zi3cf3ti4n
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እኔም ኢሻ አላህ ባአላህ ፍቃዲ
@Hawa-ji4hi
2 ай бұрын
አድስ ነኚ ለቤቱ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነዉ
@FatumaMuhammad-yh4ue
2 ай бұрын
ማሸአላህ ልጓማም ታደርሳለህ ብሮ ኢንሸአላህ
@hayataliuu2783
Ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ሀይቅ አድርስልኝ
@tayuba1015
2 ай бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ወንድማችን በርታ 👍👍👍👍
@SamirahSamira-cm7ne
2 ай бұрын
መሽአሏህ ለቤትህ አድስነኝ በርታ ቤቴ ይለቅና ኢሽአሏ አዛለሁ ዋጋዉ እራሱ ከሌላዉ ቆጆነዉ
@user-pm4st2zu9t
2 ай бұрын
Masha allah tetino miti noruti
@user-vi1ku7vt8g
2 ай бұрын
ውብ ነው ማሽአላህ በርታ
@hsgdgggshsgsg4509
2 ай бұрын
ማሻአላልበረታወንድሜ በሀገራይመስራትይሻላል
@halimamoehamade3933
2 ай бұрын
ማሻአላህ በመጣም ያምራል ወድሜ
@Hayat-xx2gn
2 ай бұрын
ወአለይኩም ሳላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ በርታ ወንድም
@Samriye10-10
2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ዋጋው ዋው ነው ምናለ ኣገራችን ሰላም በሆነና ወደ ትግራይ መቐለ እፈልግ ነበር❤❤❤❤
@hawaseidyesuf
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ቤቴን ልጨርስ እና ባቦ ታደርሳለህ
@KhafjiKhafji-wh4dc
2 ай бұрын
ማሻአላህ ገና ዛሬ ማየቴነዉበርታ
@Kemilaadem
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ እኔም ለሚ ወግዲ ቅርንጫፍ ትወስድልኛለህ
@risadem1982
2 ай бұрын
ደርስልሻለሁ
@user-dt5fn3tt7z
2 ай бұрын
ዋው በጣም ይምራል ይት ነው
@user-cw2ui5zc4y
2 ай бұрын
ማሻ አላህ
@genettesfaye6703
2 ай бұрын
Yeti new botawu?
@user-nj2yt1wg9k
2 ай бұрын
ኢሻአላህ እኔም እገዛለሁ አልሀምዱሊላህ ሀገራቺን መቀየሮ በጣም ነው ደሥ ያለኝ አላህ ይጨምረላቺሁ
@risadem1982
2 ай бұрын
ኢሸአላህ
@RAHMA17512
2 ай бұрын
መሻአላህ ያምራል ዋጋዉም ሀሪፍ ነዉ ኢንሻአላህ እስኪ እኔም አድቀን
@risadem1982
2 ай бұрын
ኢሸአላ
@medinaa-tc7sr
2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ማሻ አላህ
@user-qn2up8ow6z
2 ай бұрын
ማሻአላህ በርታ ወድሜ
@askask8425
2 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል
@gdkf
2 ай бұрын
የትነውአድራሻቱህእኔገንደርነኝሙሉእቃማዘዝእፈልጋለሁእናወነድሜቅርንጫፍካለለህወድሜበኮመትአስቀምፀልኝእባክህ
@fafidessieweloyewa922
Ай бұрын
በምድነው ነው የምትሰሩት mfdነው ወይ በዋዛ እሱ ውድ ነው እኔ 32ሽ ነው ያሰራሁት በዋንዛ
@user-fr6dh4je3q
2 ай бұрын
መሸአላህበርታ
@toybaseid2493
2 ай бұрын
ማሻአለህ
@keshintube6178
Ай бұрын
ዋዉ ኢሽአላህ በቅርቡ ከጎዴኞቸጋር እናሰራሃለን በቃ ወድሜ በርታ👌👌👌👌
@risadem1982
Ай бұрын
መርሀባ እህቴ
@munabareedduu4564
2 ай бұрын
Ws wr wb jabaadhu mashaa'allaah ❤
@sarahsar5612
2 ай бұрын
turu new gin yet new adirshachu?
@HH-pf8vr
2 ай бұрын
ዋውውው በጣም ድሰ ይላል በረቱ አኔ አላማጣ ፈልግ ነበር ትችላላችሁ ❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@risadem1982
2 ай бұрын
አወ እናደርሳለን
@user-kp1wu7qx3n
2 ай бұрын
ጃማ ደጎሎ ታደርሳለችሁ?ኪችን ካባኒ ልዘዛችሁ?መልስልኝ@@risadem1982
@user-rq2ot2ws4l
2 ай бұрын
ማሻአላህ በርታ ብ በታማኛነት ስራ እሽ ገበሀህ ክፍት ይሆንልሀን. አይሆን ቦታ አዝዥ 😢
@user-ko6mg6xv1m
2 ай бұрын
ማሻአላ በርቱ
@user-tl9od9qj2z
2 ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ❤
@FghGgu-tc5oe
2 ай бұрын
❤ዋው እግዚአብሆር ይህን ለማሳካት ያብቃኝ በአጭር ቀን❤❤❤
@hodanlaki3759
Ай бұрын
ማሻአላህ በርቱ ጄግኖች ኢሻአላህ ቤቴን ልጨርስ እና አዛችሁ አለሁ
@risadem1982
Ай бұрын
ኢሸአላህ
@kenzetube
2 ай бұрын
በርታ ጥሩ ነው 🦋🦋👍
@MahiMahi-ij3fy
Ай бұрын
የትቭስታንዱ ዋጋግን ኣልተናገርክም
@Suusiyye
Ай бұрын
Maashaa Allah tabaara kallaah 🎉🎉🎉wwwwww beautiful full
@HayatMohamed-ch6vp
2 ай бұрын
አዲራሻውየትነው
@FatumaMustefa
2 ай бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ወድሜ ለቤትህ አድስ ነኝ
@user-hd2it4ze4w
Ай бұрын
Yeti no
@KhafjiKhafji-wh4dc
2 ай бұрын
እኔምበቅርቡ ተከሚሤ ላሠራእያልኩነበር ኮቻላይበቅርቡ ተገኘማ አሪፍነዉ ሁለየምዋጋቸዉን አሥቀምጥልን ትራንሥቦርት ደሤዲረስ ታስከፍላላችሁእንደ
@user-rw3cv4ex7d
27 күн бұрын
ማሜየጎረጁ
@muehikma
2 ай бұрын
ማሻአላህ በርቱ
@user-ew5lh3xq9d
2 ай бұрын
በርታልኝ ማምዬ
@hayatteshome573
2 ай бұрын
ጎበዝ😊
@teybaayale8083
2 ай бұрын
ማሻአላህ ኢንሻአላህ እስኪ ቤቴይለቅና እገዛለሁኝ ግን ቪዲዮ አድስየተለቀቀይሁን የቆየ አላወኩም
@abddghgjf8678
2 ай бұрын
በርታ ወንዲም ሠብስክራይብ አዲርጌኘለሁ
@MahiMahi-ij3fy
Ай бұрын
ዋውውው በጣም በሃርፍዋጋነው ውበትም ኣለው ጥራቱግን እንዴትነው እኔም ራያ ኣላማጣ እፈልግነበር
@user-tr1lz8ft6v
2 ай бұрын
ማሻአላህጉበዝ
@vvvffff1290
2 ай бұрын
የትናችሁ?????
@user-kj4we3es8k
2 ай бұрын
👍
@user-gm4uk7sy5b
Ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል በርቱ
@saudah8298
2 ай бұрын
የትነውቦታው
@RahmahRahmah-qd5hh
2 ай бұрын
የትነው መገኛችሁ በጣም ያምራል።😍
@risadem1982
2 ай бұрын
ያለነው ወሎ ኮምቦልቻ ነው እፈለጉበት እናደርሳለን
@Fcdf-jg5bv
2 ай бұрын
ጥሩ ነው
@EdirisAhmad-xt3nx
2 ай бұрын
👍👍👍
@user-vg1pp7rr3b
2 ай бұрын
ማሻአላህወድምበረታ
@amiin6260
2 ай бұрын
በርታ
@aymenitatube8270
Ай бұрын
ወወወልድያ ሀራ ታደርሳላችሁ ወይ🎉🎉🎉
@risadem1982
28 күн бұрын
አወ እናደርሳለን
@uthg7338
Ай бұрын
ማሻአላህያምራል ጃማታደርሳላቺሁእደ ግናቤቱንአልስራሁም 😂ግንልስራፈልጊነው ኢሻአላህያሳካልሽበሉኝ😂
@risadem1982
Ай бұрын
እናደርሳለን ያሳካልሺ እህቴ
@uthg7338
Ай бұрын
@@risadem1982 አሚንወድሜ
@AlmiTube-gz5ln
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-rf2lo6cc9e
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ግን ዬትነዉ አድረሻ
@risadem1982
2 ай бұрын
ያለነው ወሎ ኮቻ ነው እፈለጉበት እናደርሳለነደ
@Emnet865
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@saba9392
2 ай бұрын
wa wr wb
@SusuHalabaTube
Ай бұрын
ወንድሜ በጣም መልካም ነው ስረህ አላህ ይጨልህ ያግዘህ እስክ ከቻልክ መልስልኝ እኔ ይሄንን ስረ መጀመር እፈልጋለሁ አጠቃለ ስንት ብር ያስፈልጋናል ምንም ምንስ ያሰፈልገኛል በአላህ ከቻልክ አታልፍብኝ
@RabiaRabia-iz6lm
2 ай бұрын
የኔዉድወዲምጠክርልኚ
@MulukentesefayeAtolema
2 ай бұрын
adarashawu yetenawu😊❤
@risadem1982
2 ай бұрын
ያለነው ወሎ ኮምቦልቻ ነው እፈለጉበት አገር እናደርሳለን
@Ahlu567
2 ай бұрын
በርታ🎉
@saba9392
2 ай бұрын
Yeti naw
@user-nj2yt1wg9k
2 ай бұрын
ማሻአላህ
@amiin6260
2 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ ለናቴ
@user-on3fo9jq4l
2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው የንእጨቱ ጥራት ግን እንዴት ነው
@risadem1982
2 ай бұрын
በአደኛው ኤም ዲኤፍ ነው የምሰራው
@user-sf4qt7rw6p
2 ай бұрын
Arif new
@ameenaetp
2 ай бұрын
ኪችን ካብኔት አሁን ያየሁትን አይነት ስራልኝ እስኪ ግን ተሰርቶ ያለቀ ታለህ አስቸኳይ ነው እምፈልገው
@risadem1982
2 ай бұрын
አለ ችግር የለውም በውስጥ መስመር አናግሪኚ 09 16 25 55 92 በኢሞ / በቴሌ ግራም / በዋሳፕ አናግርኚ
@user-weloywa
2 ай бұрын
ቤተሠብአርኩህ እንጨቱአሪከሆነ ጥሩነውእኔአዛለሁመካነ-ሠላም
@user-hk2rs4qn4b
2 ай бұрын
አብረን እንዘዝ ውደ ለትራንስፖርቱ
@user-hk2rs4qn4b
2 ай бұрын
ሀይ በይኝ
@destamelese3244
2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ በርታ ዋጋዉ ዴግሞ ተመጣጣኝ ነዉ ዴስ ይላል ወልዴያ ታዴርሳላችሁ ግን የትስ ነዉ የምትገኙት
@risadem1982
2 ай бұрын
አወ እናደርሳለን
@destamelese3244
2 ай бұрын
@@risadem1982 እሺ ወንዲም
@user-jb9bu9to2t
2 ай бұрын
ጎጃም ታደርሳላቹህ በእራሱ ዋጋ ነዉ ወይንስ ለነገሩ ፎቶዉን በዉስ የሚሻል ይመስለኛል ሰዉ ማድከም ነዉ@@risadem1982
@user-uv4ek8qn6m
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MontahaJamal-wx1sv
2 ай бұрын
አድራሻህ የት ነው ወንድም
@hadyamohamed6330
Ай бұрын
❤❤🎉
@user-kj5fz2wr5c
2 ай бұрын
እጨቱ የሚሰራበት ምንድን ነው
@risadem1982
2 ай бұрын
ኤም ዲኤፍ ይባላል
@user-cl1mk5wc3k
2 ай бұрын
በርታ❤❤❤
@saidamohammed2683
2 ай бұрын
ደሴ ታደርሳለህ ወይ በአላህ መልሥልኝ ያተ ደሞ ዋጋዉ በጣሰ ሀሪፍ ነዉ ወላሂ
@risadem1982
2 ай бұрын
አደርስልሻለሁ በውስጥ አናግሪኚ 09 16 25 55 92
@hayatyoutube2104
2 ай бұрын
@@risadem1982 የት ነዉ አድራሻህ
@salamitopiya9643
Ай бұрын
Yet new sefar
@user-tj7rs7we8g
2 ай бұрын
❤❤🙏🙏
@mosebtube1027
2 ай бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በርታ እኔም አቀስታ ነኝ ሀሪፍ እቃ ነው በርቱ ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ አቀስታ ስትል በሩጫ መጣሁ እዛው አቀስታ የሚሰራ መስሎኝ ነው ያለሀው ኮቦልቻ ነው መሰል
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
2 ай бұрын
እህቴዋ እዛው ሞልቶልሻል አንቺ እምፈልጊውን ፎቶ የቃ አይነት መላክ ለቤተሠቦችሽ ከዛ ያሠሩልሻል ቱላውሊያ አቀስታም ጭሮም ገነቴም መከነሠላምም ሁሉም ቦታ ሞልተዋል ምርጥ ምርጥ እሚሠሩ ያሥመርጡሻል ማቴሪያሉን እራሡ እንደፍላጎትሽ ነው የዋንዛ፣ኤም ዴኤፍ፣ ፒዲኤፍ፣ የፅድ በቃ እንዳቅምሽ ብቻ ሁሉም አለ ውዴ የትራንስፖርት አትከፍሊም በጣም ብዙ ታዋቂ ባለሙያ ብዙ አመት የሠሩ አሉ ወላሒ ለናተው ብየ ነው
@zekiya7868
2 ай бұрын
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qwይሄ ይሻላል እህት በጥራቱም በሁሉም ነገር
@mosebtube1027
2 ай бұрын
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw አዎ አቀስታ ሁሉም አለ ፈርኒቸር ብዙ ቦታ አለ አቀስታ ግን ውድ ነው ጠይቄ ነበር እዛ ያሉትን ከሩቅ ቦታም ባዝም ደሞ ትራንስፖርቱ የሌለ ውድ ነው ብቻ እዛ የሀገሬን ልጆች ማበረታታት እፈልጋለሁ እዛው ለመግዛት
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
2 ай бұрын
@@zekiya7868 ማሬ በጥራቱ አትጠራጠሪ ብቻ አንቺ የምታዢው እቃ ይወስነዋል እነዚህም ኤምዴፍ ነው እሚሰሩት እነዛም እንደዛው ነው እኔ ጎደኛየ ልጎማ አሠርታለች በጣም ምርጥ ነው ወላሒ ዋጋ እራሡ አይገናኝም እንኳን አቀስታና ቱላውሊያ ይሔው ልጎማ እያልኩሽ ነው እንደውም ዩቲዩበር አለ ቆይ እፅፍላችኋሉ ታዩታላችሁ ጎደኛየን ልጠይቃትና የዩቱቡን ሥም እረሥቸው ነው እሷ ያሰራችውን ቪዲዮው ልካልኝ ነው ያየሁት
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
2 ай бұрын
@@mosebtube1027 ትክክል በጣም ብዙ ቦታ ሞልቷል ይጠይቁልሽ ሁሉንም ጊባም ሞልተዋል አቀስታም እንደዛው በተለይ በጥራት ጀማል አብዱ አቀስታ የታወቀ ነው እሚሠራው ሀይስኩል ፍትለፈትና ፒያሣ ነበረው ዋጋውን ግን አላቅም
@MeremaNuru
14 күн бұрын
Wegid heger
@samerabh2561
Ай бұрын
ጃማ ታደረሳላቺሁ?
@risadem1982
28 күн бұрын
አወ እናደርሳለን
@Umukawser
2 ай бұрын
የትነው ያለኸው
@risadem1982
2 ай бұрын
ያለነው ወሎ ኮምቦልቻ ነው እፈለጉበት አገር እናደርሳለን
@zobidazobida1212
2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@AAl-it1ij
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaronMetku
2 ай бұрын
avesta new.yemiseraw
@SusuTube-hh9ns
2 ай бұрын
እዚህ ቤት ግን እርካሽ ነዉሳ እንደት ነዉ እንጨቱ እእእ
@risadem1982
2 ай бұрын
ስተያየት ነው የምሰራው ነውና ነው
@fawziyayimer741
2 ай бұрын
ጊባ ቱላውሊያ ታደርሳለህ
@kadeeja6581
2 ай бұрын
ማሻ አላህ ውብ ነው ለቤትህ አድስ ነኝ የት ነህ
@risadem1982
2 ай бұрын
ያለነው ወሎ ኮምቦልቻ ነው እፈለጉበት አገር እናደርሳለን
Пікірлер: 236