#አቡነ_ሺኖዳ_Abune_Shinoda_Tube
/ @-tube4207
በዚህ ቪድዮ በብጹዕ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ተዘጋጅቶ በዲያቆን ግርማ ባቱ የተተረጓመዉ ጉዞ ወደ እግዚአብሔር የሚለዉ መጸሐፍ ይተረካል።
በዚህ ምዕራፍ ስር ስለ ጸሎት ተብራርቶ ተገልጾል ጸሎት ምንድን ነዉ እንዴት እንጀምር ፣ ምን መጸለይ እንዳለብን ፣ እንዴት ሀሳባችንን ሰብስበን መጸለይ እንደምችል፣ስለ ጸሎት ሰርዓት በጸሎት ግዜ ምን ማድረግ እንዳለብን እና እንደሌለብን ፣ጸሎት ላለማቋረጥ ምን እናድርግ...ብዙ የሚባሉ ጠቃሚ መልዕት የያዘ መጸሐፍ ይህ ቪድዮ ይዞል።
ተምረን የምንለወጥበት ያደርገን
አሜን መልኳም ትምህርት
#orthodox #orthodoxtewahedo #amharicbible
#orthodoxmezmur #amharicmotivation
#ethiopianorthodoxtewahedochurch
አቡነ ሺኖዳ
ጉዞ ወደ እግዚአብሔር
ጸሎት ትምህርት
የንጋት ጸሎት
ጸሎት ላለማቆረጥ ምን እናድርግ
እንዴት ልጸልይ
ቅድሳት መጸሐፍት
ምክረ አበዉ
ቅድሳት መጸሐፍት
ምክረ አበዉ
ኦርቶዶክስ መዝሙር
ኦርቶዶክስ ስብከት
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Orthodox terka
Orthodx Mezmur
Orthodox Sebeket
orthodox sebikt
orthodox tewahedo mezmur
Негізгі бет ጉዞ ወደ እግዚአብሔር ክፍል ሁለት(2) አቡነ ሺኖዳ/የት መቼና እንዴት እንጸልይ/Guzo wed Egeziabeher Kefl2lAbune Shinoda lTselotl
Пікірлер: 8