አቡነ ሺኖዳ Abune Shinoda -Tube
በዚ የyoutube channel በጣም ድንቅ የሆኑ መንፈሳዊ መጸሐፍትን በትረካ መልክ ይዞ የቀረበ channel ነው :: ስለ ቅዱሳን ታሪክ በተለይም ደግሞ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ፣የዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እና ሌሎች ድንቅ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጸሐፍትን በጥሩ ሁኔታ እግዚአብሔር በፈቀደ እናቀርባለን:: ለህይወት ለንስሀ የሚጠቅሙ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ተቀባይነት ያላቸውን መጸሐት ይተረካሉ::እንድሁም ለህጻናት የሚሆኑ ታሪክን በሚረዱበት መልክ አድርገን እናቀርባለን subscribers በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እግዚአብሔር ያክብርልን
- 16:47
- 3 ай бұрын
መጸሐፍ ቅድስ 81 አሐድ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ #ጉዞ ወደ እግዚአብሔር
- 19:59
- 4 ай бұрын
Пікірлер