KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሄለንን ቃል አስገባናት
Күн бұрын
ሄለንን ቃል አስገባናት
Рет қаралды
101,154
Helu Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,8 М.
@EfremTube21
2 ай бұрын
ሄሉ እና ዊና❤🙏
@ZeinabaSaid
2 ай бұрын
ኤፍ እኔ ደግሞ ሶስታቹሁንም❤❤❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
2 ай бұрын
ኤፊ😢😢❤❤የኔ ወድም❤
@PanaJgs-kk9cf
2 ай бұрын
ኤፋየ ተባረክ ከዊና ጋ ሰለ መጣህ 🙏🥺
@asrse539
2 ай бұрын
ኤፋው ❤😂🎉
@EkRUTube-t8m
2 ай бұрын
ኤፋዬ ሁሌአብራችሁ ኑ የተበተነውን ጀማአችሁን መልሱት😢😢😢😢😢😢😢😢
@ብሬሀበሻዊቷtube
2 ай бұрын
አሺቃባጮቺ ግን እመቤቴን ታዛዝናላቺሁ ባለፈው ሀይሚ ሳምንት ሳይሞላ 50k ገብታ ነበር አሁን ሄሎን ማንም አፅናኝ የሌላት እህት የሌላት እኛ ብናሳድግላት ትልቅ ቦታ ብትደርስ ደስተኛ ብትሆን ብትሆን ላይክ ብናረጋት ምን ቺግር እለው በመቤቴ❤❤
@Hereya-zz7ji
2 ай бұрын
እወነት ነው እኔራሡ እያልኩ ነበር
@nefisasemane
2 ай бұрын
እንሱ የያሽቃብጡት ለድራማ ነው ወላሂ እይታው እራሱ
@hdbbcbgfg916
2 ай бұрын
እሂቴ የዛሬ ሰዉ ወርተኘ ነው ግን አሏህ ብች አይክዳ❤❤❤
@Lele-dk1pi
2 ай бұрын
ማርያምን የልቤ ነው የተናገርሽው ሰው ሁሉ ኣሽቃባጭ ሆነዋል ኣንጨብጫቢ ሁላ እጭ
@nefisasemane
2 ай бұрын
@@Lele-dk1pi እኔ አላቸውም አልሃምዱሊላህ የጨቀኛል ጭብቻብ ያለበት ቦታ ጥላቻን ያለበት አሁን ኮመንት ማንበብ እራሱ አስጠላኝ ወላሂ የንጹሃን ስም ነው በየ የሄድኩበት ሁሉ ባልድራማ ሰርዎች ስም ነው
@BirukTuba5335
2 ай бұрын
ሄሉየ ዩቱብ በመክፈቷ ደስስስ ያላችሁ እስኪ
@MoroToro-uh3kj
2 ай бұрын
እኔ❤❤ግን በሰው አካውንት አይከብድም😮😢😢😮
@konjjhgg1320
2 ай бұрын
Hmiye❤❤
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
@@MoroToro-uh3kjደምሪኚውደ❤ይከብዳል
@zehara5
2 ай бұрын
የሄሉና የዊና ወዳጆች ሄሉ ወደ ዩቱብ በመምጣቷ ማነው እደኔ የተደሰተ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ሄሉ❤❤
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ደምሪኚየኔውድ🎉 1:01
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
2 ай бұрын
ሄሉን 50k እናስገባት 👍👍
@tijitube-m2r
2 ай бұрын
ዳምርልኝ ዉድ 🥰
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
እኔንማንያስገባኚደምሪኚ
@ማሪያምየአበርችኝ
2 ай бұрын
ግን ዊናን ሄሉን ምታስቀይሙ ሰወች እደዉ በመዲሀኒያለም በማሪያ በምታምኑት አፍችሁት ሰብስቡ በምታምኑት አምላክ ተዋቸዉ ይኑሩበት እኔ በጣም ነዉ ሚያሳዝኑኝ ባሁን ሳት እሱ ያለሷ እሷም ያለሱ ማን አላቸዉ የዉነት ሲስቁ እስቃለሁ ሲያለቅሱም አለቅሰዉ
@eteneshabay2956
2 ай бұрын
ሄሉ እውነት ነው የምነግርሽ ፣ሁለታቹህ ሚድያ ላይ ቀርባቹህ ማርኬን እኮ አቅፈሽ ስታባብይው ነበር ፣ማርኬም መልካም ሴት ነች ብሎሻል ስለዚህ ሌላ ኃይል እንዳለያያቹሁ እንዳለ ያሳያል ። ትምህርትሽን ቀጥይ ፣ማርኬን ግን አትርሽው ደውይለት ።
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ደምሪኚ❤ 1:44
@sikosilo7977
2 ай бұрын
ለምን እንደሆን ባላውቅም ዊና በጣም ያሳዝነኛል ማርያምን ምንም የውስጡን ደስታም ይሁን ሀዘን በውስጡ ነው የሚይዝ ለዚያም ነው ውስጡን የሚጎዱት
@Zenebzenb
2 ай бұрын
እህቱ ይወዳታል ደሞ እንደ እኔ አልቃሻ ነው ሑሎ ሀይለኛ ናት ሐቅ ነው እምተከተለውእንጀ ገውያ ናት ውይና ግን ሆድ ይብሣዋል አልቃሻ ነው ግነ ሒሎ እወዳት አለሁ በጠም
@SaraAla-xg5fj
2 ай бұрын
ዊናዬ የኔ አባት ምን አባቴ ላድርግህ😢 እፉፉ በጣም ነው አጀቴን የሚበላኝ ከፍቶህ ማየት አንፈልግም
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ደምሪኚ
@ekru-tube
2 ай бұрын
ሄሉ በደብ ስሪ በፈጠረሸ ጠላቶችን አሳፍሪአቸው❤ አዳድስ አይዲያ እያመጣሸ ስሪ በርች💪💪💪💪💪💪💪💪
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ደምሪኚውደ 10:40
@Hayreiyamoges-bb6bh
2 ай бұрын
እባካችሁ ኮሜታተሮች መጥፎ ነገር አትናገሩ ልጆቹ ያሣዝናሉ እባካችሁ
@tijitube-m2r
2 ай бұрын
ዉድ ዳምርኝ 🥰
@SalmaRiy
2 ай бұрын
በጣም ማርየ😢😢
@AliMahdi-il5bj
2 ай бұрын
ዊና እኮ ልዩ ሰዉ ነዉ ወለህ አትንኩት የምር መጥፎ ቃል አትፀፉ በአለ😢።
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ደምሪኚውደ
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
2 ай бұрын
አሞኛል በሰው ሀገር 😢በፀሎት እና በዱአ አስቡኝ😢 ወድሜም 😢ሞቶብኛል 😢 እሱንም አስቡልኝ😢😢😢😢😢😢
@ዙፊየሀይቅልጅ-ፀ5ኰ
2 ай бұрын
አላህ ያሸርሸ ማማየ አሏህ ያፅናሸ😢
@Aaaa-of9fv
2 ай бұрын
ፈጣር.ፅናቱ.ይስጥሽ.የኔ.ከርታታ
@ZeinabaSaid
2 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ ማቹንም አላህ ይርሀመው😢😢
@ብዙዩቱብ
2 ай бұрын
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ይማርሽ እግዚአብሔር ያጽናሽ
@ብዙዩቱብ
2 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢
@dawttigrawy6582
2 ай бұрын
ዊነሠ 100 ሄለን 50 ይግቡ ይደሰቱ የምያሳዝኑ ምርጥ ልጆች ናቸው አሰፈ ተባረክ አባካቹ አንዳንዴ አብራቹ ሰሩ አትለያዩ የድሮ ሳቃቹ አንድ አይነት ልብሰ ሰትለብሱ ሰጦታ ሰትሳጣጡ ታየኝ አሁን ብትንትን ኣላቹ ኡኮ😢❤😢
@ገኒነኝየራያዋቀበጥ
2 ай бұрын
ሄሉ ወደፊት የምትሉ👍👍👍💗💗💗
@dessalech899
2 ай бұрын
አንድ ላይ ሲሆኑ እንዴት አባት ነው መታምሩ የድሮ ሳቃችሁ ይመለስ የምትሉ 👍
@WiaTube770
2 ай бұрын
የሄሉ ወዳጆች 100k አስገቡኝ
@yenenesh-in8pq
2 ай бұрын
enat bertuln becha❤
@lubabayimam4598
2 ай бұрын
ዊናዬ አላህ ይጠብቃችሁ ልክ እንደኔ አንድና አንድ ናችሁ እኔም እንደ እናንተ አንድ ወንድም ነው ያለኝ የእናቴ የአባቴ ልጅ ድክመቴም ድምቀቴም እሱው ነው ሲከፋው ቀርቶ ሲስቅ እንኳን እሳሳለሁ እናም እናንተም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እወዳቹሀለሁ
@عاشهالحبسي-ي1ف
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@gjyvng738
2 ай бұрын
አብሽርዊናዬትገባለህ
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
@@عاشهالحبسي-ي1فደምሪኚ 13:28
@NasirHayat-cq6yp
2 ай бұрын
ሄሉ እኛ በስደት ያለን እህቶችሽ እይን እስቲ ለብቻችን ጠክረን እየኖርን ነው ብዙ ዉጣ ውረዶች ነው ምናሳልፈው በዛ ላይ የቤተሰቦቻችን ናፍቆት አለብን ሄሉነት አቺም እደ እኛ ጠካራ ጀግና እንድትሆኚ እንፈልጋለን ጠከር በይ አይዞሽ ከጎንሽ ነን በርቺ ኢሄም ቀን ያልፍና እጅግ በጣም ምትደሰችበት ቀን ይመጣል ታያለሽ ዊና ወድምሽ ደሞ ማሻአላህ ጀግና አስተዋይ የልጅ ሽማግሌ አላህ ይጠብቅህ እንወዳቹዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaab5880
2 ай бұрын
ሄሉ ባንች ሳቅ ዉስጥ የዊና ደስታ ይታያል ሁሉም ያልፋል ማሬ በርች
@DigitalScreen-i7m
2 ай бұрын
እኔእሚገርመኝ ስደት ያለችሁ አሽቃባጮች ለምን ትሳደባላችሁ 😢😢😢ዊናዬ አይዞህ ይህም ያልፋን
@hdbbcbgfg916
2 ай бұрын
በትክክል ነገር ሌላ ቀን ነው ያልፋል ወሏሂ በጣም ነው የሚሳዙኑኝ😢😢😢
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
እኔአልሳደብምወላሂሀራም ደምሪኚውደ 6:37
@SelamFantu-k7n
2 ай бұрын
ሄሉዬ እወድሻለው ሁለተኛ እዳታሰከፊው ዊና በጣም አሰታዋዬ ልጆ ነው ኤፊ ሰላሰታረካቸው ደሰ ብሎኛል ከጎናቸው አትራቅ በተረፈ እወዳቸዋለው❤❤❤❤❤❤
@Ruta1love
2 ай бұрын
ኢፋኮ ምርጥ ወንድም ነህ የሰውን ደስታ የሚመኝ ሰላሙ ይብዛለት እውት ስትስቅ እንደት ደስ እንዳለኝ ማነው በዊና መሳቅ ደስ ያለው 👍👍👍
@Alemaztube_21
2 ай бұрын
ሄሉ ወደፊት ውዴ ሁሉም ሠው በሂዎቱ ብዙ ነገሮችን ያሣልፍል የወንድምሽ ጀግና መሆን አለብሽ❤
@ትግራዊቲ
2 ай бұрын
አልሚ የኔ ውዴ እስቲ 50k አስገብያት ትክቶክ ሼር አርጥላት የኔዋ❤😢
@Fatma2300-pt2mp
2 ай бұрын
😢😢😢❤❤
@Alemaztube_21
2 ай бұрын
@@ትግራዊቲ እሽ😊
@ZeinabaSaid
2 ай бұрын
❤❤❤👍👍
@rahima1683
2 ай бұрын
ስህ😢😢❤❤@@ትግራዊቲ
@አይያችቀን
2 ай бұрын
Yesssss በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ውዶች ሄሉዬ አይዞሽ ጠንክሪ ከጎንሽ ነን ዊናዬ የኔ አባት ኤፋ የኔ አስተዋይ
@maremagetachew3419
2 ай бұрын
ወንድም እኮ ማከታ እኮ ነው 😢😢😢😢 ዊነን አታስከፊ ሄሉዬ አንችም ጠክር በቃ የህይወት ጉዞ እንደሰብነው ሰይሆን ፍጣር በሰበልን ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AsyaMohammad-gy7vi
2 ай бұрын
እዉነት ነው ሄሉየ ይገባዊል ዊይና የኔ ዉዶቺ አላህ ከናንተጋ ይሁን አብሺሩ❤❤❤
@Zade-h7p
2 ай бұрын
ሄሉዬን እናበራታተት 50 K እናስጋበት ያምትሉ ለይክ 😢😢😊🎉❤
@MoroToro-uh3kj
2 ай бұрын
እሽግ
@ማርያምእናት-ቐ4በ
2 ай бұрын
yesss😢❤
@tijitube-m2r
2 ай бұрын
ዉዴ ዳምርኝ 🥰
@CellphoneJordan-uy3kz
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@መዉደድንጉሴ
2 ай бұрын
ዊና እና ሄሉ አይዞችሁ ሁሉም ያልፋል ኤፋ ደሞ ከጎናቸው ስለሆንህ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@መቅደስ-ቘ5ፐ
2 ай бұрын
ኤፍዬ የምር አተኮ ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ይለያል የምር እግዛብሄር ያክብርህ 🙏🙏ሄሉዬ እደዚህ ስቀሺ ስላይሁሺ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-yz8wq8
2 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ አስተዋይ ከዚህ ቦሀል ጉዞ ዎዴፍት ❤❤
@munajanuri5973
2 ай бұрын
ሄለን የምትወዱ ብቻ❤ዊና አብሽር የምትሉት ሁሉም ነገር ያልፋል😢❤
@Xxz-xz6qb
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Xxz-xz6qb
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sada-yc6pi
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tijitube-m2r
2 ай бұрын
ዳምርልኝ ዉድ 🥰
@Yif7g
2 ай бұрын
አይዞክ ዊናታው ወድማችን የኛ መልካም ሠው🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ይከም ያልፋል
@YakMms
2 ай бұрын
ሄሉ የኔ ቆንጆ ዛና በይ🎉❤ዊናየ ክፉ አይንካዉ የኔ ምስክን😢 አትንኩ ዊናነ የመጣ ቃል አፍ አዉጥታቹ አትሳደቡ 😢የምር እንደ እሱ አይንት የለም😢
@MissZabiba
2 ай бұрын
ሄሉየ ሁቢ ጠካራ ሁኝ አስተዋይ ውዲም ነው ያለሺ 🎉 ዊና በጣም ጎበዝ ነህ🎉
@AdanechMisganaw
2 ай бұрын
አይዞአቹ በርቱ ጠክሩ ሄሉ የኔ ልዩ የኔ ልእልት የኔ ተናፋቂ የኔ ውድ አይዞሾ እማ ስለስው አትጨነቁ እግዚአብሔር ከናንተይይሁንውዶ❤❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
2 ай бұрын
የኔ ጠንካራ ሄሉነቴ ወደፊት የኔ ጀግና እመኝኝ ያንች ጥንካሬ ነው ዊናን የሚያስደስተው ማርያምን ካንች እኛ ባናቅም ያንች ጥንካሬ ያስደስተዋል ውዴ
@GenetMoges-g3t
2 ай бұрын
አስተዋይ ወድም አለሽ ሄሉየ አይዞሽ ዊናየ በጣም ነው ያስለቀሳቹህኝ ኤፍ ምርጥ ሰው ነህ
@ZeinabaSaid
2 ай бұрын
ሄሉየ የኔ ቆንጆ አይዟቹሁ ያልፍል ሌላው ደግም ፍቅርና ፉአድን በቤትሽ ጋብጃቸው❤❤❤
@baniaychu7478
2 ай бұрын
ሄሉ ባንች ሳቅ ውስጥ የዊና ደስታ ይታያል ሁሉም ያልፋል ማሬ በርች
@mhsenailmhsenail2098
2 ай бұрын
ዊና አስተዋይ ሰው ነህ የኔ ማር ሔሉ ጠንከርበይ በሁለት እግር መቆም ልመጂ ብሎ እንጂ አንቺን ሊያስከፋ አይደለም ዊና ምርጥ ሰው ሔሉ ዬ በርቺ ❤️❤️❤️
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
2 ай бұрын
ሁሉም እሺዉ። አይዞሽ የኔ ጣፋጭ ለወንድምሽ ለዊናታዉ ስትይ ታያለሽ በህይወትሽ ደስተኛ ትሆኛለሽ
@DbdbEjdj-yx6mw
2 ай бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ጀግና ሴት ሁኚ በርች እንወድሻለን❤🎉
@محمدمحد-ف2م
2 ай бұрын
ዊናዬ በርታ አይዞህ ወላሂ እኔም ተናግሬአይወጣልኝም እና አተምእደዛዉ እያሉ ነዉ አይዞህ አብሽር ያልፋል ችግርም ጭቀትም ብቻ ሳየዉ ያሳዝነኛል ወላሂ እህ ሄሌን ግን በሆነዉ ባልሆነዉ በሚድያ አትናገሪ ለሱም ስሜት አስቢ ጠካራ ሁኒ ሂወት ይቀጥላል ፍቅርን አየሻት አደል
@Berry-g4y
2 ай бұрын
ሔሉየ የኔ ልዩ አይዞሽ ጠንክሪልኝ እማይየ❤❤❤❤❤ ዊናየ ኤፋ ወዳችሁ አለው 😢😢❤❤❤❤❤
@amsaletsegaye5672
2 ай бұрын
ኤሉ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ታላቅን አክባሪ ነሽ ወደ አዲስ አበባ ከመጣሽ ተቀባይሽ ነኝ በርቺ።
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ኢትዮነሽውደሰብስክራይብአድርጊኚውደ 11:41
@LchiSweet
2 ай бұрын
ሄሉዬ እና ኤፋ ኣብራቹ ስላየኃቹ በጣም ደስ ብሎኛል ሄሉዬ ኣይዞሽ ጠንካራ ከሆንሽ ሁሉም ያልፋል የኔ ዉድ❤ ዊናዬ የኔ ኣስተዋይ የኔ ኣስተራቂ ኣይዞህልኝ ወንድሜ የድሮ ሳቃቹና ጨወታቹ በቅርቡ እንደሚመለስ ተስፋ ኣደርጋለዉ❤❤😢❤ እወዳቸዋለዉ❤❤
@MehubaSherefa-o6s
2 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቹ አላህ ዉዴታቹ ያዝልቅላቹ ሄሉ እድለኛ ነሽ ለራሡ ትቶ ላንቺ የሚኖርልሽ ወድም ሥላለሽ እህቴ ወላሂ ዊናዬ በጣም የዋህ ልጅ ነው ተጠባበቁ አደራቹ ❤❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ደምሪኚውደ🎉 31:30
@user-yu3pr3nl5r
2 ай бұрын
ሄሉ ህይዎት ይቃጥለል ያኔ እህት ጠንክርሽ አኩሪን❤ ደሞ ጀግነ ዎንድም አለሽ
@drr8432
2 ай бұрын
ዊኔ እኮ ልዩ ሰዉ ነዉ በፈጣሪ ስም አትንኩት የምር መጥፎ ቃል አትፃፉ በምታምኑት ፈጣሪ ዊናእና ሄሉ አይዛችሁ እግዚአብሔር እናተጋ ይሁን እንወዱችሃለን❤❤❤❤❤❤❤
@ቅድስትፍቅርዬ
2 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ሲለ መጣሽ ደስ ብሎኛል አንቺም ልክ እንዴ ፍቅርዬ ጀግና ሁኚልን ኤፋ ❤ዊና ❤🥰❤❤🥰
@abukijemal6111
2 ай бұрын
ሄሉ ዊናታው ኤፋ በጣም ደስ ብሎኛል እንዲሁም እንደ ድሮ ብትሰባሰቡ ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekidesDiress
2 ай бұрын
ሄሉ እደ ፍቅር ጠንካራ ሁንሽ ለወንድምሽ አሳይው ፍቅር እና ፉፉ ነው ያወኩሽ እና ጠንካራ ሁኝ ❤❤❤
@user-yarebi
2 ай бұрын
ወላሂ እንባየ መጣ አይለያችሁ ውዶች ያረብ ደስታችሁን ያሳየኝ
@seble6210
2 ай бұрын
የምር ሄሉዬ እንባ ነው የተናነቀኝ በርቺ እፎቅ መስኮት እያፀዳሁ በኤርፎን ነው የሰማኃችሁ 😢በእውነት ሄሉዬ በርቹ ለወንድምሽ ስትል ጀግና ሴት ❤ሆነሽ አኩሪው ፍቅራችሁ ያስቀናል በርቺ የስደት እህቶችሽ ከጐንሽ ነን አይዞሽ❤❤❤❤❤❤ኤፋ ዊና ልዩ ሰው ናችሁ በርቱ ወንድሞቼ❤❤❤
@aselefechdagne
2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ የእኔ አስተዋይ ታምራላችሁ Congra... Helu Well Come!!
@Gugug-s9h
2 ай бұрын
ዊናዬ አርቆኮስለሚስብ ሄሉ እዳትጎጅበት ፈለጎነዉ በራስሽ መቆምን ከጎንሽሆኖ ሊለማምድሽነዉ አሳቢወድም ይስጣችሁ❤❤❤
@LeleAs-m3x
26 күн бұрын
ሄሉዬ የኔ ማር ባርች ❤ዊና አይዞን ❤❤❤
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
2 ай бұрын
ሁሉም ሰዉ አንድ ቃል አይናገረም እሸ እናንተ ብቻ መለካም ሁኑ እኔ በጣም እወዳችሁ አለሁ ሄልየ በጣም መልካም የሁነ ወድም እህትም ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልሺ ❤❤❤ ጠንካራ ነዉ መሆን ያለብሺ በተርፈ በጣም እወድሺ አለሁ
@መድመቅደላዋማሻ
2 ай бұрын
በትክክል ሁሉም ሰዉ አንድ አዬደለሞ❤
@Selamtube-t2r
2 ай бұрын
የዊና ወንድምነት ይለያል የምር ሄሉ ጠቢብ መልካም ወንድም ነው ያለሽ ተባረኩ ኤፋ ምርጥ ለሰዎች ያለህ ክብር🙏🙏❤❤❤❤
@ማህሌትነጋሽንጉሴ
2 ай бұрын
ሔሎየ. የኒአስተዋይ. ,ነገሮችን ሁሉ እርስተሽ. ጠንካራሁኛ. ከጓንሽ ነን አይዞሽ
@TesdbVqsr
2 ай бұрын
እስይ ደስ ስትሉ ስላማቹ ብዛት ትርፍ ይበል ማሮች ኢፉየይ ዶሞ በጣም ለባም ሶው ነህ መልካሜ ስላምህን ብዝት ይበል❤❤❤
@Redu78978
2 ай бұрын
ጎበዝ ኤፋዬ ሄሉዬ የኔ እህት ጠንካራ ሴት ሆነሽ እደማይሽ ሙሉ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ።የኔ ደንባራዎች የኔ ቆንጆ የኔ ጠንካራ ኮሞንታተሮች ጥሩ ነገርና ጻፍ ካልቻላችሁ ዝሙ በለው ላይክ አድርጓትና ውጡ የናንተ ኮንትነው ሄሎዬን እያስታከማት wina ወንድ ልጅ ነህ ጠንከር በል ለሰወረ ቦታ አትስጡ ደሞ ለማያዋቃችሁ ሰው ምን አስጨነቃችሁ
@Haditasiraj-rn8cs
2 ай бұрын
ሄሉዬ በርች የሰው ወሬ አትስሙ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎነው እንወድሻልን
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ደምሪኚውደ
@amutamut1
2 ай бұрын
የኔ ውዶች ሄሉዬ ዊናዬ ኤፈዬ አብሬችሁ ስለዬወችሁ ዳስ ብሎኛል የኔ ልዩሆች ሁሌም አብራችሁ ኑውልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@MomLove-t6u
2 ай бұрын
ሄሉዬ አይዞማ አይዞሽ አላህ ይጠብቀሻ አይዞሽ እና እንኳን ደስ አለህ ራስሽንም ደግሞ ጠብቄሽ ላንቺ ያለው ደግሞ አይቀርም ፈጣሪ ደግሞ ይሰጥሻል እሺ አይዞሽ እማ
@KelemEshetu-ju3pl
2 ай бұрын
ሄሉ ዊና ኤፍ አብራችሁ በመምጣታችሁ ደስ ብሎኛል ሄሉ ማራምን ዛሬ በህልሜ አይቼሽ ነበረ
@ሀገሬሰላምሽይብዛልኝኢትዩ
2 ай бұрын
እኔ ለምንእደሁ አላቅም እነዚህ ሁለት ልጆች የሚያስለቅሱኝ የምር ❤❤❤ ብቻ እወዳችሁሀለሁ
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ደምሪኚበቅንነት 8:08
@Hወሎየዋ
2 ай бұрын
እኔ ራሱ በጣም የምወዳቸው ነገር የምር
@YashlemYashlwm
2 ай бұрын
ሄሉ እና ኤፋ አድላይ ሳያቸው እዴት ደስ እዳለኝ እባካችሁ መጥፎ ነገር አትፃፉ እናተ አልቅሳችሁ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ❤❤❤
@መድመቅደላዋማሻ
2 ай бұрын
ዊናየ የኔ ወንድም አንተኮ ጀግና ጠንካራ ልጅ ነህ ምንም ነገር በዉስጥህ አትያዝ ለህትህ ለጎደኞችህ አማክር አለዚያ ትጎዳለህ ጥሩ አይደለም ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ መመለስ የለም መለወጥ አለብህ የኔ ወንድም ሀሉየ ለወንድምሺ ስትይ ጀግና ጠኖካራ ሀኝለት ❤❤ በተረፈ በርቱ
@samritube645
2 ай бұрын
*ኤፋ ጎበዝ ጎደኝነት በችግርም በደስታም ጊዜ ካጠገብ መገኘት ነው ዊናዬ ምስጊን ልጅ ነው ደግም ልክነህ ይከፋሀል ነገሮች ለጊዜው ቢከብዱም ሁሉም ነገር ይቀየራል ደግም መስቀላችሁ ሲያምር አንተም ኤፋም በይ ሄሉ ከዚህ በህዋላ ተረጋግተሽ ሂወትሽን ቀጥይ ላንቺ ብሎ ነው ሁሉንም የሚያደርገው ወንድም መከታ ነው*
@fahedali632
2 ай бұрын
የኔጀግነ ሂሉየ በርቺ ወንድምሽን አታስከፊው❤❤❤
@GenetTadese-ig3fy
2 ай бұрын
ዊናዬ ማርያም አንተን ሳይህ እንባዬ ይመጣል የኔ ወንድም እባክህ አይዞህ አይክፋህ ትልቅ መሆን ከባድ ነው እባክህ አትከፋ እሺ ወንድሜ ጀግና ነህ እኮ እወዳችኃለው
@meseret9004
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@وجدانابراهيم-ف9ج
2 ай бұрын
ሄሉየየኔንግስት ሁሉምያልፋል ወድፊትእጅ ወድዃላየለም ቤትስብሄሉን50kእናስገባት❤❤❤❤❤
@Mulu2112
2 ай бұрын
ዊና አስተዋይነትህ ይገርመኛል በጣም ደስ የምትል ወንድም ነክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@ሀበሿዊት
2 ай бұрын
በርቺ የኔልዩ ሄሉ ዊናም እንደዛዉ አብሺሪ ጠንክሩ ሁሉምያልፋ❤❤❤❤🎉
@ziyadah132
2 ай бұрын
ሄሉ የኔ ውድ በርቺልኝ ዊና እንዳይከፋ
@rakiyoutub22214
2 ай бұрын
ሄሉን ኣንድ ቀን ኸፍቅር ጋር ትምጣልን የሚትሉ ላይኽ❤❤
@BHzxb
2 ай бұрын
ወላሂ. ዊና እና ሄሉ አስለቀሱኝ ኢንሻአላህ እናታችሁንም. አግኝታችሁ እደምንደሰት. ተስፋ አደርጋለሁ እስኪ. ቤተሰብ እናበረታታቸዉ. ደግሞ. መጥፎ. ኮሜት አትፃፉ 😢😢😢😢😢
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ደምሪኚ
@SelmSelem
2 ай бұрын
ዊናዬ አስተዋይነትህ ደስ ይለኛል ሁሉም ሳቅልኝ የኔ ምርጥች እወዳችዋለው❤❤❤
@kokeabayen9855
2 ай бұрын
ሄሉ በርቺ የኔውድ ጀግና ሁኚ ጠካራ ሴትህ ሁኚ ውዴ ጠላቶችሽን አሳፍራቸው ❤እንወድሻለን
@Vkvix-ym9ou
2 ай бұрын
የእህት እና የወንድም ጥል የአያምርም ማርያምን ሄሉዬ ብዙም አታስከፊዉ ማርያምን ምርጥ ወንድም ነዉ ያለሽ የኔ ነግስት ዊናዬ ያህል ወንድም ስላለሽ እድለኛነሽ የኔ ልዕልት ❤❤❤❤❤
@ksanetksanet
2 ай бұрын
ሄሉየ አይዞሽ ጀግና ሴት ሁኚ በርች አንወድሻለን ❤❤❤🎉🎉🎉
@ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
2 ай бұрын
እፎ የኔ ማሮች አሥለቀሳችሁኝ አይዞችሁ ሁሉም ያልፋል ዊናየ በማርያም ምንም ይበሉህ ቦታ መስጠት አያሥፍልግም ሠው ብዙ ያወራል ግን ማለፍ አለብህ ጠካራ ሁኑ ኤፍዬ የኔ መልካም ክበርልን በሉ ቅመሞችየ ሄሎዬን 50k እናሥገባት😍😍
@HoretGaso
2 ай бұрын
እውነት እህትና ወድም በጣም ነው የትምህርት ወድምሽንአታስከፊው እውነት በጣም ነው የሚወድሽ ❤❤❤❤❤❤
@Rabia-ux5rw
2 ай бұрын
ሂሉየ የኔዉድ አይ ዞሺ ሲቀጥል ወድምሺ ላቺ ያለዉነዉ የኔቆጆ❤❤❤❤
@مريم-ع9ث9ق
2 ай бұрын
ኤፋ ምርጥ ሠው ሄሉና ውይና አሥለቀሣቹሁኝ ልክ እንደኔ ወንድም ጥየው ሥደት ሄደው በ1አመት ውሥጥ ናፈቀኝ😢😢😢😢
@EkRUTube-t8m
2 ай бұрын
ደስተኛአደለሁም አደለሁም አለች የኔናት ደስታሽን መልሶ ሳቃሽን ያሳየኝ የኔናት ያረብ በቅርቡ ደስተኛሆነሽ ያሳየን😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
@memeseadaakomeme5730
2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞን ሁሉም ነገር ያልፍል❤❤ ዋናው ነገር ትግስት ነው
@ሀብታምእዳለው
2 ай бұрын
ኤፋ እኮ ከልቡ ሰው ነው❤❤
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
ደምሪኚ 10:07
@girmaybirhanu9157
Ай бұрын
ኦ ዊና ምርጥ ልጅ እንደዚህ አይነት አስተዋይ አንደበተ ርቱ ልጅ ነው በህይወት ያለ ቤተስብ ለልጅ ለእህቱ በሚያደርገው ጣልቃ ገብነት እዚህ ያለን ቤተስቦች ልንገባ አይገባም ብታጂራ ካላችሁ ሁላችሁም የምትመቹኝ ቢሆንም አንደኛዎች ግን ዊና ብሩክ ኤፍሬም ትለያላችሁ በርቱልኝ
@alamzniguse5007
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ሔልዬ አይዞሽ የአንቺ ነገር ውስጤን ይበላኛል በተለይ ሳይሽ😢😢 አይዞሽ ማሬ ፈጣሪ ያበርታሽ ሁሌም ወደፊት ጅግና ጠንካራ መሆን አለብሽ❤❤❤
@SaraAla-xg5fj
2 ай бұрын
ማርያምን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ጉልበቱ ስር ድፍት ስትል የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ዊናዬ ❤ሄሉዬ ❤በመካከላቹ መከፋትን አያሳየኝ
@HiwotEseye
2 ай бұрын
ዊናየ አንተ እኮ ሰዉ ሲጣላ አሰታርቀክ በቃ አለ አደለ አንተ ያለክበት ብታ ሁሉም ሰላም ፍቅር ነዉ እናም አንተ እኮ ጀግና ሰዉ ነክ ጠንካራ ብርቱ ልጅ ነክ እናም ዊናየ አባቴ እሷ ያላተ አተ ያለ እሷ ማን አላችሁ❤❤❤❤ታላቅ ወድም እኮ መከታ ነዉ ነዉ የአባት ምትክ
@SmyrahSgalh
2 ай бұрын
ሄሉየ እህቴእባክሽን ጠክሪ ሄሉየ አንችያሳለፍሽውን ግዜእኔም አሳልፌዋለው ነገርግን አችወንድምሽ ካጠገብሽ አለ እኔኳንማንምሳይኖረኝ ብቻየን ነውየተወጣሁት ግንእግዛብሄር ይመስገን ትናትንአልፌ ዛሬላይ ከዚስለደረስኩኝ እናምልልሽብየ መሰለሽ ሄሉዩ እባክሽን እህቴ ሂወት ይቀጥላል ፈጣሪላችየያዘልሽ ይኖራል❤❤❤❤❤❤
@habebahabeba7877
2 ай бұрын
ሄሉየ የኔጀግናሴትብረቱሴትሄሉየ ሰለሰዉ ሰለሰዉቀድጀልልበሰዉ የላልየአገሬሰዉ ምልልሸ ፈልጌነዉ ሰዉምንምይበልምንምእደፈለጉይበሉአቸጠካራዉነሸትልቅ ደረጀ ደረሰሸማሳየነዉእራሸንጠካራጉበዝታታሪ ነዉመሆንያለብሸሄሉየአወልክነሸወድምሁሉነረሸነዉሄሉየየኔማርርርርየኔጀግናጠካራትሆኚአለሸሄሉየየኔማርሮአይዞሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jkeesum
2 ай бұрын
ዊናዬ ልክ ነዉ የኔ የትንሽ ትልቅ ሰዉ ትለያለህ❤❤❤
@ZeynebaZeyneb-ms3gt
2 ай бұрын
ስታለቅሱ የማለቅሰው ነገርስ እረ በአላህ አይክፍቹህ ሂሉየ ዊይናየ ታው እፍፍፍፍፍ
@Temir-ky7dk
2 ай бұрын
ሄሉየ አብሽሪ እህትኮ የእናት ምትክናት ጠካራሆነሽ ወንድምሽን አጠክሪ🌹🌹🌹🌹🌹
@ቃልነኝየናሆሜእህት
2 ай бұрын
ሄሎዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤
@Aaaa-of9fv
2 ай бұрын
ሄሉየ የኔ ጀግና ሁሉም ወዴ.ፈት እጂ ወዴ.ባሀላ.ይለም የኔ ውድ አብሽር 😢😢❤❤❤❤❤❤
@ekramemohamad7392
2 ай бұрын
❤❤ደምሪኚውደ 31:14
Пікірлер: 1,8 М.