KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
♦️እነሆ አሰደናቂዋ ጽዋ ♦️
16 күн бұрын
♦️እነሆ አሰደናቂዋ ጽዋ ♦️
Рет қаралды
9,570
Quanquayenesh Media
1
1
ቤተክርስቲያን
Жүктеу
Пікірлер: 37
@mekidesabebe8861
13 күн бұрын
እኔም ምስክር ነኝ። ሰሚው ቅዱስ ሚካኤል ፀበሉን ተጠምቄ ከነበረብኝ ህመም ተፈውሻለሁ። ዛሬ በእለተ ቀኑ ያደኩበትን ቤተክርስቲያን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል።በአካል ብርቅም የሚካኤል ጥበቃው አልተለየኝም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
@zena4992
13 күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሄር ያልሰጠከን ምን አለ ሰሚው ሚካኤል የሰው ልብን የምትመረምር አቤቱ ከእስራቴ ፍታኝ ለደጅህ አብቃኝ
@estifanossolomon7008
13 күн бұрын
የኔ ሩህሩህ ደግ መላክ ቅዱስ ሚካኤል በስምህ አስጠርተህ ልጅህ ስላደረከኝ አሰግኝሀለሁ ከፈጣሪ እንድታማልደኝ እለምንሀለሁ እረዴት በረከትህ ከኔከደኪማዋ ልጅህ አይለየኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GhFg-be6by
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለኛ ያላደረገው ምን አለ አልጠቀምበት አልን እጂ ለደጁ ያብቃነ
@bbhh211
13 күн бұрын
ይርጋየ አንተንም አክስቴንም በዚህ አጋጣሚ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ሰሚ ቅዱስ ሚኪኤል እኔንም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ
@eshetiealebie
10 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ሊቀ መለዓክ ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን ፡ ህንፃ ቤተ ክርስቲያኑንም ለፍፃሜ ያብቃልን ፡ ( አዲስ የሚሰራው ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ዲዛይን ግን በደንብ ቢታይ ጥሩ ነበር )
@abayneshsendekie7968
5 күн бұрын
ያሳደከኝ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እኔንም የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን እረዳል🙏🙏🙏
@zewudineshnegus7919
8 күн бұрын
አቢቱ ስሚው ቅዱስ ሚኬየል አባከህ እኔንሚ ስማኚ የአባቶቻቺንን አገራቺንን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@mariamkaliayu527
11 күн бұрын
የቅዱሳን አባት የኛም አባት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@user-em1oj2mr1p
13 күн бұрын
ያሳደገኝ ሚካኤል እኔንም የበረከቱ ተካፍይ ያርገኝ ሰሚው ሚካኤል አባቴ
@gedamneshferede9318
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@yonasgetachew5219
14 күн бұрын
ኧረ ህዝበ ክርስቲያን ይህን የቤተ ክርስቲያን ድምፅ SUBSCRIBE... SUBSCRIBE... SUBSCRIBE...SHARE...SHARE...SHARE...Copy...like....እናድርግ።።።አይከፈልበት ምን ችግር አለው።፡።
@ruthkalayu9219
13 күн бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል እኔንም እርዳኝ
@thelordismyshepherd4112
10 күн бұрын
Oh my GOD ያሳድገኝ የአየርማረፊያው ቅዱስ ሚካኤል I’m happy to see this wonderful history thank u ይርጌ🙏❤️
@mehretgirmaassefa2568
12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን በረከትን ለማግኘት የበቃን ያርገን ምን እሱ አንድ ስው እንኳን ይስረዋል ግን ሁሉም በረከት እዴገኝ ይሆናል እና ተጥቅሞበት አደራ
@terezagetachew-mv3nj
11 күн бұрын
ግንደር ለኢትዮጵያ ለአይማኖታችን መሠረት ናት💞💕🥰🥰
@muluhilu
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ሸር ሸር አድርጉ ላይክ አድርጉ ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samersaaa3577
7 күн бұрын
አሜን🙏❤❤❤❤❤❤
@tadelakidane101
12 күн бұрын
Kiduse mikale Amen 🙏
@MoloHolo-nm5iu
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@BirtukanTenaw-vg4kj
13 күн бұрын
Ena bezih gezie abatoch eyteskayu lemen betelatochachew lay atdefutem
@rutrtshe9628
13 күн бұрын
የኔ አባት ❤❤❤ቅዱስ ሚካኤል
@user-yt3lv2ih7p
13 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ruthmime73
13 күн бұрын
የምን ካቴድራል ነው ደብር በሉ
@AsterMersha-ww1tp
14 күн бұрын
Amen Amen
@saranegash12
8 күн бұрын
Abatea Ks Michael yaderegellign teamir Baweraw bitsifew mecheche licherisew Alawekem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ellsa-qu6dx
13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤
@cherntman5842
14 күн бұрын
አሜን
@user-qd7uj6sm6g
14 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏❤❤❤❤
@mesfinabate6453
11 күн бұрын
It is our obligation to contribute to the construction of the building.
@woinshetezewede1675
14 күн бұрын
amen
@Japy-dj6uq
14 күн бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@user-sb2ml4mr8i
14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-st3ez1nq7x
14 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@weletearegaytadesse4444
14 күн бұрын
ሎቃስዬ ዋንዛ ስጠኝ😂😂😂 የአብነት ተማሪ እኮ የፉልስፉና የቅውቀት ልጇ ናቸው😊
@meklitmimi5660
11 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
Пікірлер: 37