KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሆሳህና በቤታችን አከበርን🙏🙏🙏 ፊሎዬ ዘመረችልን
2 жыл бұрын
ሆሳህና በቤታችን አከበርን🙏🙏🙏 ፊሎዬ ዘመረችልን
Рет қаралды
146,102
Fani Samri
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1 М.
@user-ui1ms1tm5r
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ ለትንሳኤ እ።ጥፕብቃችሁ አለን ሰሙነ ህማማትን እኛ ጋ እንስ0ግዳለን አይዞን። እኛም የአባት የለብንም ቅመሷት ክክክክ ስቀልድ ነው። አይዞን። እንኩዋን አብሮ አደረሰን ይቅድስቷን ስንክሳር ሳነብ አስታውሻት ነበር ልጃችሁን የቅድስት ፊሎሚናን ታሪክ ስንክሳር እንድትነግሯት ከቻላችሁ ገድሏን ፈልጋችሁ ካልቻላችሁ የምትችሉትን ንገሯት ቅድስት ፊሎሚና አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን ነሐሴ 4 የቅድስት ፊሎሚና የሰማዕትነት መታሰቢያ ነው። ሰማዕቷ ቅድስት ፊሎሚና በ 10 ኛው ክፍለ ዘመን ግሪካውያን በጥር 10 ቀን ተወለደች። ፊሎመና ፡ የላቲን ስም (የብርሃን ልጅ) ፣ ግሪክ (የአሚኔ አፍቃሪ) እና ጥንታዊ ፈርዖናዊ (ብቸኛ ውሃ አፍቃሪ) ማለት ነው። ቅድስቷ በንጉስ ዲዮቅልጥያኖስ ዘመን የግሪክ ግዛት ልጅ ነበረች ወላጆቿ ልጅ አልነበራቸውም ለጣዖትም ልጅ እንዲሰጣቸው መስዋዕት ቢያቀርቡም ልጅ ማግኘት አልቻሉም ።ከቤተመንግስት ዶክተሮች አንዱ አባቷን ጠርቶ ሀዘኑን አውቆ ትክክለኛውን የክርስትና መንገድ እንዲያውቅና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቢያምን እግዚአብሔር ልጅ እንደሚሰጠው አስተማረው ። እሱም በጌታችን አመነ፤ እርሱና ቤተሰቡ እንግዳ ነበሩ ፤ እግዚአብሔርም ሎሚና (የእምነት ብርሃን) ብሎ የጠራት ያማረ ፍሬ ሰጠው ፤ ስትጠመቅ ፊሎሚና (የብርሃን ልጅ) የሚል ቃል ከሰማይ ስለሰሙ ፊሎሚና በላቲን ብለው ጠሯት። እሷም አድጋ አስራ ሦስት ዓመት ሲሆናት የአዋጁ ጦርነት ስለሆነ ወላጆቹ እርዳታ ለመፈለግ ወደ ሮም ይዘዋት ሄዱ ንጉስም ባያት ጊዜ አይኑ አረፈባት እንድታገባውም ቢጠይቃት የክብር ባለቤቴ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሙሽራ እንደሆነች በመንገር እምቢ አለችው በዚህም ተናዶ 40 ቀን እስር ቤት አስገባት በሰላሳ ሰባተኛ ቀን የእስር ቤት ግድግዳ ተፈነቀለ ንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያምም ተገልጻ ( የሚጠብቃትን መከራና ቅዱስ መላዕክትም እንደሚጠብቋት የተዘጋጀላትን ክብር እና ከሦስት ቀን በኋላ ሰማዕት እንደምትሆን በመንገር ሰማዕትነቷንም እንድትፈጽም አንጽናንታት በልጇ በረከት ባረከቻት) ዲዮቅልጥያኖስም ከእስር ቤት እንድትወጣ በማዘዝ ፤ ጡቶቿን በመቁረጥ በተለያዩ ስቃዮች በማሰቃየት በከተማ ጎዳና በማዞር ወደ እስር ቤት መልሰው አስገቧት የታዘዘ መልአክ ቅዱስ ገብርኤልም ከስቃይ ፈውሶ አዳናት እንደቀድሞውም ጤነኛ ሆነች ። ንጉሱም የሆነውን ባወቀ ጊዜ መርከቡን በአንገቷ አስሮ ወደ ወንዙ ጣላት እግዚአብሔርም መልአኩ ገብርኤልን ልኮ የሀላቡን ሰንሰለት ቆርጦ አዳናትና በንጉሱ ፊት አቆማት ስራየኛ ናት በማለት ዳግመኛም ዛፍ ላይ አሰሯት በቀስት እየወረወሩ ወጓት ቀስቶችም ተመልሰው ከንጉሱ ወታደሮች ስድስት ወታደሮችን ገደሉ። በመጨረሻም በሰይፍ አንገቷን ተሰይፋ በክብር ሰማዕትነትን ተቀብላለች። . ምዕራብ ቤተ ክርስቲያን ኦገስት 4 / 10 ታከብራለች። ሰማዕቷ በግብጽና በምዕራብ ኦርቶዶክሳዊያን ዘንድ እጅ ተወዳጅ የሆነች ሰማዕት ናት የሰውነቷ ክፍል የሚገኘው በጥንታዊቷ ግብጽ ሮማዊ ጊዮርጊስ ገዳም ነው። የሰማዕቷ ቅድስት ፊሎሜና ጸሎት ምልጃና በረከት አይለየን! ምንጭ facebook.com/133115813560579/posts/1889555837916559/?app=fbl
@belayineshashenafi7294
2 жыл бұрын
sssssssssssssssssßsssssßßssßßssssßßsßsßsssssssßssßsssßsssßssssssßsssßssßssßßßßßßßsßßsßsßßssßssßssssssßssßßßsßßsßsßssßßsßßsssssßssßssssssßsssssssssssßsssßßßßssßssßsßßsssßßßßsßssssssssßssssssssssssßsssssssßssßßsßsßssssssßsssssssssssssßssssssssßsßßßsßsßsssssssssssssssssssßsssssssssßssßsßsßßssßssssssßssssßsssßsssssssssssssssssssssssssssssßßßßsßßwssswsssssswwwswsssswswßwssssssssßßßwwswwsswßssswwwwwwwwswwswsswwßßhs
@saras280
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kw7wv3yl7z
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤️🙏
@genetbirihanweloyewa6221
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yemaleda
2 жыл бұрын
አሜን ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰዉ አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን የቅድስት ፊሎሚና ረድኤት በረከት አይለዬን በእዉነት
@tig-dm8pb
2 жыл бұрын
ይች አለም ከንቱ ናት በመንፈሳዊነት ኑሩ በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፋኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለስብከት ትምህርት ነው የሚባል ለዝማሬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ነው የሚባል የአመት ሰው ይበለን ደግሞ በሰላም ለብርሀነ ትንሣኤው ያድርሰን አሜን፫
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍😘😍😍
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@farida1771
2 жыл бұрын
ዘንባባዬን ይዤ እንደ ህፃናቱ ሆሳዕና ልበለው ሰግጄ ከፊቱ ምንም ባዶ ብሆን እውቀት ቢጎለኝም ለስሙ ምስክር ከልካይም የለኝም 👏👏 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት መልካም የሆሳዕና በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን!
@fanisamri4394
2 жыл бұрын
Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉ t.me/FSFAdvertising
@fikerteewodajooworkuufiker4667
2 жыл бұрын
AMEEN ENKWAN ABRO ADERESEN
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍😘😍😍
@fikerteewodajooworkuufiker4667
2 жыл бұрын
samri fani filoo youtub jemire naber astawakulingi sher argulingi beyee bakbiroot Eteyikachuwal
@fikerteewodajooworkuufiker4667
2 жыл бұрын
zimaree melktin yasemalin
@sebeleyameme8336
2 жыл бұрын
ስታምሩ የኔ ውቦች በጣም ነው የምወዳችሁ ቃለሕይወት ያሰማልን
@kiyayemariyamzemikael
2 жыл бұрын
እኔም ድንግል ማርያም በጣምምም እወዳታለሁ 🥰በጣም ነው የምታምሩት አብሶ ለእምነታቹ ያላቹ ነገር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ በእምነት ያፅናቹ ንፁ ቀጥተኛዋ መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ለዚም መርጣቹ ሳይሆን ተመርጣቹ ነው እመቤቴ የህይወት ማጣፈጫ ናትና ህይወታቹን እስከመጨረሻ ታጣፍጥላቹ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💒 ✝️ማዕተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም 🙏💒 የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🥰
@user-yx9ph5gs8e
2 жыл бұрын
💒✝️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@yezimareTube
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሳን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማን በቤቱ ያፀነችሁ ቸሩ መድኃኔዓለም እመቤቴ ማርያም አትላችሁ ደስ ስትሉ ይልመድባችሁ በእውነት ስትዘምሩ በጣም ደስ የኛል እግዚአብሔር ምህረቱን ይለክላችሁ እመቤቴ ማርያም ትማራችሁ ከኃጢአት በቀር መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጣም እወደቻለው በርቱ ይቀጥል ዝማሬው ለትንሳኤ እንጠይቃለን
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍ደምሩኝ😘😍😍
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@user-xf6eq6xs2v
2 жыл бұрын
@@hannatube3952 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@user-xf6eq6xs2v እሽ እንድራርግ አበርን እንድግ አንቺም መልሺልኝ ስወድሽ 👍❤️❤️
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
እንኳን ለሆሳእና በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏😍😍😍
@gravitymobile8548
2 жыл бұрын
ዝማሪ መላይክትን ያስማልን
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍😘😍😍
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🤲🤲
@user-wh4ro3jy9d
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮንም አብሮ አደረሠን ዘማሪ መላእክትን ያሠማልን
@tajethiopia
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen egzabiher yimasgen ⛪ 🙏 🙌❤ ❤💚💛👏👏👏👏⛪🙏🛐💯
@genetyetwahdolij2494
2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@mseyoutube8290
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ ውዶች ጠንክሩ ጎበዞች እግዚአብሔር አሁንም በተሞላ ፍቅርና ልጅ ይባርካችሁ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍😘😍😍
@alemalem7815
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@alemalem7815 ደምሪኝውዴዋ
@maregmareg2190
2 жыл бұрын
ስታምሩ ዝማሪ መላእክትን ያስማልን ህጻኖ የኔ ድቡሺቡሺ አዛኝቷ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ💕
@ganatihayalu5747
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@naimaanaimaa2416
2 жыл бұрын
አይዞችሁ ማህበረ ቅዱሱሳን ተከታተሉ ❤
@Sara2127
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን በእውነት በጥበቡ ያሳድግላችሁ ፊሎዬ በርቱ በሃይማኖታችሁ ጠክሩ እግዚአብሔር ይማራችሁ ለበጎ ነው ስግደቱን በሰላ ያድርሳችሁ 💚💛❤️✝️👏
@lloveethiopa7130
2 жыл бұрын
ደሜ ደምሪኝ
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@lloveethiopa7130 እሽ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍😘😍😍
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🥰🤲🤲🙏🙏🙏👍👍👍
@user-nb4vn3gi9r
2 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ቢያልፍም
@asratyenatalige7115
2 жыл бұрын
ስታስቀኑ እኮ ግን ኡፉ 👏👏👏 ፈጣሪ ጨርሶ ይማራችሁ አይ ዞን ለበጎ ነው ለፋሲካም ቅርብ ነው ዝማሬ መላዕክ ያሰማልንንን ያመት ሰው ይበለን 👏👏👏
@awachawach264
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እኳንአብሮአደረሰን 😘🙏
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️♥️
@Tsegi
2 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን እልልልልልልል እልልልል እልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@user-et6wr8og6m
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውቦች እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራቹህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎤🎤🎤👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 🌿🌻🌿🌹🌾🌾🕊🕊
@elsaababa9468
2 жыл бұрын
እመብርሀን ሁሌ ቤታችሁ ትኑር:: አንድዬ ልጇም ፀጋውን ያብዛላችሁ ልጃችሁ አድጋ ድራችሁ የልጅ ልጅ ልጅ የምታዩበትን እድሜና ጤና ይስጣችሁ የምትዘምሩላት እናቱ ባማለጅነቷ አትለያችሁ::
@samirawitgobaze4945
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የምትወደዱ በተሰብ ናችሁ በርቱ ደስ ትላላችሁ በሀይማኖታችሁ ጠኑ እግዚአብሔር አምላክ ከክፈ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ከኩረናወም እግዚአብሔር ይማራችሁ ወላድት አምላክ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ሳምሪየ ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ለትንሳየወም ሰላም ያደርሰን እና መዝሙሩን እንጠብቃልን ሌላ አንድ ነገር ላስቸግርሺ ፊኖየን ምጥጥጥ አርገሽ ጉጯን ሳሚልኝ ❤❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
2 жыл бұрын
ለ መላው የክርስትና ተከታዬች...በ አለም ዙሪያ ለምትገኙ.. ለ ሆሳህና እንኩዋን በስላም አደረሳችሁ... ክብር ለመድሀንያለም.. ለዛሬው ቀን ላደረስን 🙏🙏🙏✝️… ሳምሪ@ ፋሂ@ ፊሎዬ እንኩዋን... ለሆሳህና በአል በስላም አደረሳችሁ... እግዚአብሔር... ጨርሶ ይማራችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@Allkebulan
2 жыл бұрын
😊😊😊😊💚💚💛💚💛💚💛💚💛👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@Allkebulan ደምሪኝውዴዋ
@sdgd5754
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱልን! እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ! ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍ደምሩኝ😘😍😍
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@hirutsubscr9312 ደምሪኝውዴዋ
@user-mv3tv1mu8c
2 жыл бұрын
"፤ የሚቀድሙትም ሕዝብ የሚከተሉትም። ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር። " (የማቴዎስ ወንጌል 21: 9)
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️💎💎💎
@letariktube960
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘወረደ ብለን ጀምረን ኦሳእና ብለን እንድንፈፅም የረዳን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን💐💐💐💐
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍ደምሩኝ😘😍
@ethiolove5855
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ፊሎዬ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንሽ ጌታ በሞገስ ያሳድግሽ
@HtymiTuba5335
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ልደምርሽ ዉድ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍ደምሩኝ😍😍
@user-gp4kg9ie4j
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደሰረን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@SaraSara-kn5dg
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-qu7dd9eb3e
2 жыл бұрын
🌿 ሆሳዕና በአርያም 🌿 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ ኦርቶዶክሳዊያን በሰላም ለከርሞ ያድርሰን 🤲❤️❤️❤️
@HtymiTuba5335
2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ማሬ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 እሽ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍😘😍ደምሩኝ😍
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@user-ko1yi7os6x
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በቅንነት ሰበሰክራይብ አድርጎኝ እግዚአብሔር ይማራቹ
@t.g.eahutamaryame.1475
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሁ! እመቤታችን ቤታችሁን ሙሉ ታድርግላችሁ አይዛችሁ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይማራችሁ
@user-xf6eq6xs2v
2 жыл бұрын
ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@user-qn6sh2so4z
2 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው ደስስ የምትሉት
@gogogogo742
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@saritube7372
2 жыл бұрын
ስታምሩ እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@alya6975
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@according6414
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-vf8iz9yd1m
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳቹሁ አይዞቹ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹሁ
@bamlackdesalengn2163
2 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳእና አደረሳችሁ እያልኩ ፊሎዬ እና ቤተሰቦቿን በጣም በጣም እንደምወዳቹ በዚው አጋጣሚ ልገልፅ እወዳለሁ
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@Allkebulanእንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍ደምሩኝ😘😍😘😍😍
@user-xf6eq6xs2v
2 жыл бұрын
@@hirutsubscr9312 ስወዲሽ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@fanatsgay3838
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️
@betidender594
2 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክ ያሰማልን እመቤታችን ፍቅራ በልባችን ጣእሟ በልባችን ታሳድርብን ደስስ ትላላችዉ እሟ
@hannahmariam4491
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ወላዲት አምላክ ከክፉ ትጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-vx8qo8sn6s
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ! ደስ የሚሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሁሌም እዲሁ በፍቅር ያኑራችሁ ያመት ሰው ይበለን እዲንሁ ለተንሳኤው በሰላም ያገናኝን።
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️♥️
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍ደምሩኝ😘😍😍
@memwaddd4257
2 жыл бұрын
አጥንትን እሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-nv7er2cv7i
2 жыл бұрын
ውድ የእማፍቅር የበረከትልጆች እእንኳን ለሆስእና በአርያም በአል በሰላም አደረሰን ለትንሳውም በሰላም ያድርስን
@user-bx9oq2rl9w
2 жыл бұрын
ዘማሪ መላእክ ያሰማልን እንዴትኮ ደስ እንደምትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 😍😍♥♥♥♥💕💕💕💕💘💘💘
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍ደምሩኝ😘😍😍
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@user-rt9fr9ky1t
2 жыл бұрын
ሳምሪየ ስዘምሪ በጣም ጎበዝነች ዝማሬመላዓክት ያሰማልን የኔውድ🥰🥰🥰🙏
@lloveethiopa7130
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ደሜዋዋዋዋዋ
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@SaraSara-vo1zs
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክያሰማልን።በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኩ
@hirutgtekleyesus
2 жыл бұрын
ተመስገን በይ! የባሰም አለ፡ አትማረሪ አንተ ደግሞ ጊልቲ አይሰማህ። በጣም ደስ ይላል ለቤተክርስቲያን ያላችሁ ፍቅር። እግዚአብሄር ይባርካችሁ አመሰግናለሁ ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ethiopiantiktok2761
2 жыл бұрын
ልዩ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፊሎዬን በጸጋው ያሳድግላችሁ
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@user-qu7dd9eb3e
2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን 🤲❤️ እንዲሁ እዳላችሁ በሰላም በፍቅር በደስታ በበረከት ለከርሞ ያድርሳችሁ 🤲❤️ አቤት ዉበት ስታምሩ 🥰🥰🥰 ፊሎዬ የኔ ቅመም እደጊልኝ 😘 እመብርሃን ትጠብቃችሁ 🤲❤️ ጨርሶ ይማራችሁ እግዚአብሔር አምላክ 🤲🤲🤲
@tirste2744
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍😘😍😍
@samuraiadisabab9260
2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🥰🤲🥰🤲🥰🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mekdesbeyene8372
2 жыл бұрын
እኔም ማርያምን እወዳትአለሁ 👏👏👏
@user-hb2xh8cu4s
2 жыл бұрын
ባለማህበቦቹ ስታእሩ እኮ ለሁሉም ሰዉ ተምሳሌ እምትሆኑ ናቸዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@meskiyadeta9426
2 жыл бұрын
ዝምሬ መላይክት ያሰማልን ❤❤❤
@user-dq2cj3fq3q
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፊሎየ እመብርሀን ታሳድግሽ ውድድድድድድድ❤🙏
@gugfy3636
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማን ውንድማችን እና እህታችን 🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@MG-yv9ds
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማለን
@user-xz1wz4po8w
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💚💛❤
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️♥️
@hiwotdebaye3152
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ማሮች ትለያላችሁ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ❤️🙏
@user-wx8ob8ck7g
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-de8jl7bc6o
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን⛪️⛪️🌿🌿
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️♥️
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@misarkmisark3065
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች ስታምሩ እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አይዞአቹሁ ጨረሶ ይማራቹሁ ፍሎዬን ሳምልኝ ፈጣሪ በጥበብ በሞገሽ ያሳድግላቹሁ አሜን ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን አሜን
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@user-qr7zd8vl1v
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ለብርሃነ ትንሳኤው በሠላም ያድርሰን ፊሎየ እድግ በይ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️♥️
@selam87
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያኑርልን❤❤❤
@user-bf5vq3mm8i
2 жыл бұрын
አሁን ወደድኩዋችው የተዋህዶ እቁ በርቱልኝ ፊሎ እድግ በይ
@abitiaderajew7178
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ😔😔ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቤታችሁ በረከት ይሙላበት ክፉ ነገር ሁሉ ከእናንተ ይራቅ ሰላምችሁ ይብዛ 🙏ፊሎ ማሬ እደጊልን 😍😘❤
@user-sj3tl2ep9q
2 жыл бұрын
እንኳ አደረሳችሁ ተወዳጁች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደሞ ልጃችሁን እወዳታለሁ ❤
@user-vc1gg9ht3p
2 жыл бұрын
1ኛ ተሰ.2፣4 "ልባችንን የሚመረምር እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ደስ እንደምናሰኝ አይደለም"።እንኳን አደረሳችሁሰንበተ ክርስቲያን ❤🙏 መልካም ዕለተ ሰንበት ሁላችሁም በያላችሁበት #ደስ_ብሏችሁ ዋሉ🙏 እልልልልልልልልል🌹🌹🌿🌹🌹🌹🌿 እኛም እደናት እንወዳታለን ሆሳዕና በአሪያም ዝማሬ መለአከትን ያሰማልን የእውነት አስተዋይ ናችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ መዝሙረ ዳዊት 139:14 “ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።” ከልጅነቴ ጀምሮ ፍቅሩን አብዝቶልኝ ይህንን ቀን እንድመለከት የረዳኝን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ሲቀጥል ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር እጅጉን እወዳችዋለሁ ደግሜ እላለሁ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር እጅጉን እወዳችዋለሁ።
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ያገሬ ልጂ ሰብስክራይብ አድርገኝ
@user-xo6ih7xi9h
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ይሰማል
@user-ju4kh7gz3t
2 жыл бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ውዶችዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስወዳችሁ እኮ እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ።
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍😘😍😍
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@konjetalemudegifie2400
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ
@yemaleda
2 жыл бұрын
_ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ ዉድ የፊሎሚና ቤተሰቦች ወይኔ ስታምሩ ፊሎሚናዬ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ በእዉነት ለዝማሬዉ ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ ያጽናችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ በእዉነት_
@egiq4vq8s
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውደወቸይ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏 እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ💖💖💖💖💖
@HtymiTuba5335
2 жыл бұрын
የኔ ዉድ ደምሪኝ🌹
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍😘😍😘ደምሩኜ😍😍
@fatumawase
2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋ
@mekdesbeyene8372
2 жыл бұрын
ሆሳአና በአርያም 🌿🌿🌿🌿🌿 እኮን አደርሳቹ አደርሰን 🌿🌿🌿 ፈሎየ እደጊ ማማየ ❤❤ ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ለተሳኤዉ በሰላም ያድርሰን 🤲🤲🤲🤲
@dhxgdhdtdc8667
Жыл бұрын
ዝምማርያ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፈጣር ይጠብቃቹ ቃል ህወት ያሰማልን እካንም አደረሳቹ ፈጣር ያሰድግልሽ ፍሎየ ዉድድድድድድድድድ
@hiamanotzewedu9738
2 жыл бұрын
ፊሎዬ... እድግ በይ ቆንጆ... ሳምሪ @ ፋሂ@ ፊሎዬ... ቃለ ሂወት ያስማልን 🙏🙏🙏❤️✝️
@Allkebulan
2 жыл бұрын
💚💚💚💚💛💛♥️💛🙏🙏🙏🙏👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊
@tiruworkeshetu3544
2 жыл бұрын
እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳችሁ እናተም ምርጥ ፋሚሊወች እግዚአብሔር ይማራችሁ እመቤቴ ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ አይዞአችሁ እኛ አለን አይደል በመዳም ቤት በስራ የምናሳልፈው
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️♥️
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@user-gl3xv8dx5f
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ❤️❤️😘 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️💎💎💎
@senaitswee4834
2 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደረሰን ሳምሪዬ አንደኛ ደስ ትላላችሁ
@monaleshm1218
2 жыл бұрын
ዝማራ መላእክትያሠማልን👍👏👏👏
@user-xg6jb6rs3s
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ታምራላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@asiniatironisitube
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደርሳችሁ ..።ፊሎዬ እድግ በይልኝ የኔ ቆንጆ
@Angel-rg3xn
2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ሳምርዬ እኳን እግዛብሄር ማራቹ ዋናዉ እሱነዉ አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን
@yedinglemariyamlijiinagii1062
2 жыл бұрын
Amen Enkan abero aderesan yene mertochi betam des ymetlut Egziabeher batu yetenachuu❤❤❤
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️
@tigesttube5763
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛላቹ 💚💛❤
@user-bs2rg2xz9o
2 жыл бұрын
ልጂቷ ኮቢ ነች ቅመምየሆነች ስረአቷ እዉይይይይ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@asdgghjk6748
8 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@mulubelay4925
2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳእና በአል በሰላም አደረሳችሁ
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️
@abeethiopiaethiopia5800
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን❤❤ ፍቅር የሆነ ቤተስብ!!
@genetbirihanweloyewa6221
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@lomiyoutube7599
2 жыл бұрын
እእልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እኔም ማርያምን እወዳታለሁ እልልልልል ደስ ስትሉ ምርጦች ጐበዞች በርቱ በቤቱ ያፅናችሁ ማማዬ በጥበቡ ያሳድግሽ 😍
@sebelsolo6381
2 жыл бұрын
ውዶች እዬ ክብር ምስጋና ለናንተ ይሁን ! እግዚአብሔር ይማራችሁ!ይጠብቃችሁ! እንኮን አደረሳችሁ!😍 💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@abelbairhanuofficial6285
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/zq-XvKGbfKpnZno
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@user-nw9dy7ru8c
2 жыл бұрын
ለመጀመርያ ስኮምት ዘማሪ ማላክት ያሰማለን❤❤❤❤እንኳን አደረሰቹህ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እሽ
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍ደምሩኝ😍
@Mare455
2 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መለክትን ያስልን❤️❤️ 💒🙏🙏💒🙏🙏💒🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ በጣም ውድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ🇪🇹 ለዘላም ትኑርልን
@emugerma3802
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳይሆን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-vc1qk4so1p
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ ልጃችሁን
@Allkebulan
2 жыл бұрын
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️♥️♥️
@hirutsubscr9312
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 💓💓💓💓Filoyeእደጊልን😍ደምሩኝ😍😍
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@abebamuche186youtube
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ,መላእክትን ያሰመልን የእኔ ማሮች❤❤❤👏👏👏
@user-jh4jk2nq3x
2 жыл бұрын
እንኳን አደራሰቹ ፊኒ ቃሊወት ያሰማልል አልኪ እካ የሚባለዉ ዚማር መላኪን ያሰማልን ነዉ ደሞ በጣም ታምራላቹ እመቤተ የልባቹሁን መሻት ትፈፂም
@tgabebetube4392
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይማራችሁ❤❤❤
@user-ko1yi7os6x
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ይሰማልን ሰታምሩ ❤️❤️
@merymery382
2 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን ዉድ የተዋህዶ ልጃች እንኳን አደርሳችሁ ለሆሳሀና የፊሎ ቤተሰቦች ❤️👏
@Allkebulan
2 жыл бұрын
💚💚💚💚💛💛♥️💛🙏🙏🙏🙏👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏💚💛♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊
@merikonjo798
2 жыл бұрын
ዝማሪመለአክትያሰማልን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
Пікірлер: 1 М.