KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ
Рет қаралды
4,576
Abel Begena
1
1
የኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ
Жүктеу
Пікірлер: 28
@mekdesbogale4154
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፣በእድሜና በጤና ይጠብቅልን መምህር
@user-kz3jv3sz5j
2 жыл бұрын
"ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ" ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ ክብርንም ልበሽ በአዲስ ምስጋና ይመላ ልብሽ የተወደደ ነው በእግዚአብሔር ህዝብሽ የተወደደ ነው በእግዚአብሔር ህዝብሽ ንብረቱ ጠፊ ነው ከንቱ የማይረባ በግፍና ቅሚያ በአመፅ ሲገነባ ሲሳይሽ ብዙ ነው ከአምላክ የተሰጠሽ በረከት ለማግኘት መሥራት ነው ጠንክረሽ የአሕዛብ ብልፅግና አያስቀናሽ ፍጹም ኃላፊ ጠፊ ነው ንብረቱም ዓለሙም ደመና ነውና ይበናል በቅጽበት በግፍ የተገኘ የተከማቸ ሀብት ይልቅ በቅንነት በሰላም የሰራ ሲሳዩ ብዙ ነው ክብሩም አያባራ ጉቦና ፍትሕን ማጣመም እንዳንለምድ ከወንጌሉ ጋራ አለብን መዛመድ እርዚአብሔር ያለው ሰው በእርሱ የታመነ ከግፍ ስራ ሕመም አካላቱ ዳነ ክርስቲያነኝ ብሎ ጉቦ የሚበላ የሚያቃጥል እሳት ያገኘዋል ኋላ በመታመን ፀጋ ይጠራ ስማችን እውነተኛ እንሁን ለውድ ሀገራችን የራሱን ሳይሻ ለሀገር የሚያስብ ሰው በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነው (ዘማሪ ይልማ ሐይሉ) "አቤቱ ሕዝብህን አድን ርስትህን ኢትዮጵያን ባርክ""
@51Gas
2 жыл бұрын
Zemare melaket yasmal
@yemanebereket8764
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mariamawittekelemariam1662
3 жыл бұрын
መምሕር አቤል እግዚያብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክክ.
@simretabay4549
3 жыл бұрын
kale hiwoten yasemalen be edme be tsega yetebklen!!!
@nathanmike4884
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድሜ መምህር ተስፍዬጋ ስምቼ ነው ወዳተ ቻናል የመጣሁት
@HailemichaelNGetu
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን። እግዚአብሔር ያክብርልን።
@sabaghumbot5485
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ የዮቱብ ቻናልህን ስላስተዋዋቀን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታ እግዚአብሔር ይግዝህ
@aresamwmeftahgetahoye6275
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare malkitin yasimalin 🙏🙏🙏
@judisemagne1686
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏
@simegnbirhanu8984
3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሆይ ተነሽ
@birtukanalebel3686
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያስማልን መምህራችን
@tigisttaddase365
3 жыл бұрын
Abelo zimare melakt yasemalen
@mikiasgebreegeziabher487
3 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን። መምህር
@user-mm2mf8vp2o
3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር !
@yeabsratadesse9908
3 жыл бұрын
Girum nw yemelaekten taeme zemare yasemalen memeher
@expo3491
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@brhannooh5433
3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@sola5687
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። የተስፋ ዓመት ያድርግልን። ሀገራችንን ይባርክልን።
@user-bc4ly1zr8o
3 жыл бұрын
የእኔ ልዩ እና እንቁ ወንድሜ ዘማሪ ዲ/ን አቤልዬ ፀጋው ይብዛልህ ዝማሬ መላይእክት ያሰማልን በእውነት የዳዊት አምላክ በዘይት ይቀባህ ወንድሜ መመረጥ ነው አምላክን በበገና ማመስገን በብዙ ተባረክ ⛪⛪⛪👈
@-geryostube3399
3 жыл бұрын
Zmare melahiktn yasemaln
@asterarega1076
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@dagicool2664
3 жыл бұрын
Kale hiwote yasemaln Mameher gerf derdara lay ya 2 kuter ena ya 1 kuter marefeyan lek bahulat kuter temasasay enkagnaln gen yalgabagn ya 3 kutrn temasasay naw ymenkagnaw wayse ya 3 octave naw yamnkagnaw?
@LemlemNigus
20 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ግን አቤልዬ በገና 10 አውታር ሲኖረው ነው የሚያምረው ለምድነው 5 ያረከው?
@abelbegena
19 күн бұрын
መነፅር ይጠቀሙ ካልታየዎት 10 አዉታር ነዉ እባክዎ ለመዉቀስ አይፍጠኑ
@selamawittadesse792
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Пікірлер: 28