KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
እጅ የሚያስቆረጥም ፍትፍት | ልዩ የፆም ምግብ
Күн бұрын
እጅ የሚያስቆረጥም ፍትፍት | ልዩ የፆም ምግብ
Рет қаралды
141,109
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 172
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
እናቴን አስታወሽኝ በፃም ሰአት ቢያንስ በሳምንት አንዴ አይቀርም አባቴ ሀይለኛ ጨጉአራ ስላለበት በተለየ አኩሪ አተር ይስማማዋል ። የአኩሪ አተር ፍትፍት ፣የክክ በሱፍ ወተት የተሰራ ፍትፍት ፣የአኩሪአተር እንግርግብ ( ትንሽ አመስ አመስ ተደርጎ ይቀቀላል በደንብ ሳይ ስል ) ፣የአኩሪ አተር ንፍሮ 👍👍 እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ማሚ 👏👏👏
@caterinabettioni1212
Жыл бұрын
Thank you Chef it looks delicious ❤❤❤
@yemsirachnegash3460
6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን...
@haymikebede9891
Жыл бұрын
እጅ ይባረክ ብያለሁ💗 በእውነት ነው የሎት ስታወሩ ስትቀልዱ እናቴን ያስታውሱኝል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት!
@keleseyene5182
6 ай бұрын
የመጀመሪያው ቅመም ምንድነው? Please share. Great video. Be blessed both.
@mudis7458
Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፍትፍት ነው እጅግዬ ተባረኪ የተባረከ ይሁን ጎራ በይ
@etberhane
6 ай бұрын
What kind of Alicha spices did you add? Can you tell us the list of Alicha spices?
@banchu3147
Жыл бұрын
ማሚየ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ በሶብላ እንዴት እንደናፈቀኝ ውይ በነጭ ሽሮ በጣም ነው የምወደው ፆሙ የሰላም ይሁንልን
@yemargetachewu4857
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ እጅሽ ይባረክ
@kaluyekalina6122
Жыл бұрын
እናቴን ትመስይኛለሸ እጅግ ባለሞያ ነሽ ትልቅ ክብር አለኝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew betam
@hiruttsegaye8933
Жыл бұрын
Amen, you and your daughter Mreya are very happy together, I love the way you have a conversation with each other.❤❤❤❤❤❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thank u
@yeshimulugeta6933
Жыл бұрын
መልኩ ሁሉ በጣም ያምራል የአልጫው ቅመም ብለሽ የከተትሽው ምንድነው?
@fekeradam6285
6 ай бұрын
Arif new eij yibarek❤❤❤
@zelekashlulseged9795
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
Betam arefi new mamiye amesegenalewe 🙏🙏🙏❤❤❤
@gfg4073
Жыл бұрын
ዋው ነው በጣም ያምራል
@sabatewelde1271
Жыл бұрын
Betam arif new kechalish ye alicha kmem btnegrign
@inatbizu9051
Жыл бұрын
እናት እጅግ በጣም ባለምያ ነሽ ጎበዝ በርቺ የሚያምር የፆም ፍትፍት ነው እግዚአብሔር ጤናሽንና እጅሽን ይባርከው
@WeynNegusa
6 ай бұрын
እናቴን ትመስይኛለሽ በጣም ነዉ የምወድሽ🎉🎉🎉
@kitchen2176
Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ እናት💓🙏
@BK-zh9eq
Жыл бұрын
Betam yemiwedew fitfit new. Tebarekilegn
@mebratbereket2732
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ከለር የሚጣፍጥም ይመስላል ኣመሰግናለሁ።
@hammereborga7284
Жыл бұрын
God bless your hands ❤❤❤
@Dina6146
Жыл бұрын
Wow gobez ejesh yebarek
@በትእግስትያልፋል
Жыл бұрын
አንድ ጥሬ ተገኘች ቤቄላን ከፍላት የሚያወጣ አምላክ ያውቃል ይባላል አሪፍ ፍትፍት ነው መጣሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo betekekel
@wudefekadu8104
6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@hanafetsum5939
Жыл бұрын
Wow ename ewodewalwe ejeshe yebarke
@shibabaleshhaile207
Жыл бұрын
እጅግ ሰላም ናችሁ ምግቦችሽ ገራሚ ናቸው እጅሽ ይባረክ የአተር ፍ፣ተፍት በጣም አሪፍ ነው ግን እነደሀሣብ ባቀርብልሽ አተር ለማይበላ ሰው በ ምትክ ነጭ ቦለቄ ብትጠቀሚ አሪፍ ይመሥለኛል ምክሪው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@aynadesgetahuen1529
Жыл бұрын
Amesegen alew yekalye enate ewedeshalew
@saronabi1387
Жыл бұрын
Tebarekiiii mamaye
@helenbayu981
Жыл бұрын
ምንድነው ለአልጫ የሚሆን ቅመም የተባለው ነገር?
@abbyhabtemariam9490
Жыл бұрын
Ed ybarik 👍🏽❤️
@RebeccaRogu-ut6je
6 ай бұрын
ያምራል ጎበዝ
@meronayalewmekonnen6238
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሚዬ እስኪ የወሀ ዳቦ አስራር አሳይን እኔ በጣም ነው የምወደው ዳቦ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Eshi asayalew
@menberebekele2374
Жыл бұрын
ምርዬ ስወድሽ የኔ እመቤት እናትሽ ስር ስር እያልሽ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ ትሉኛላችሁ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
Жыл бұрын
የተባረከ ይሁን
@mihert7035
Жыл бұрын
እጅግየ እናቴ ከምንም በላይ ንፅህናሽ ደሥ ይለኛል
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew
@dertogada1383
Жыл бұрын
Wow eju ejesh yebarek gerami nw betam
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@ኖላዊኖላዊ
Жыл бұрын
ማሚ እረጀም እድሜ ይሰጥሺ ሁሉም የምታሳይንያምራል
@soofiyasoofiya576
Жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅግ
@betelhembitew2207
Жыл бұрын
ye alicha kimem mindinew?????
@BM-tq1sy
Жыл бұрын
Ayaten astwesachuge betam yemewede alicha betelye be hudade
@nigatnigat7809
Жыл бұрын
Woowww ❤❤❤❤
@saratesfaye373
6 ай бұрын
Nice one❤
@senaitnegesse1842
Жыл бұрын
Thanks it looks yum 😋
@akliloualam9452
Жыл бұрын
ጎብዝ ሁሉም እናቶች እንዚህ ብትወጡ ደስ ይል ነበሠ
@yemargetachewu4857
Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ እጅሽ ይባረክ
@soliana-kw5qg
Жыл бұрын
ጎበዝ
@hirutk2012
Жыл бұрын
it looks yammy thank you
@tizitateshome3445
Жыл бұрын
አኩሪ አተር ነው ?
@mekdiyeaberash3358
Жыл бұрын
እጄ ቁርጥ ይበልልኝ የኔ ባለሙያ ስለአሳ የሽን ኣመስግናለሁ።
@abebechmekebib3710
Жыл бұрын
ምርጥ ፍትፍት። አባጮማ የሚባለውም ቦሎቄ በጣም አሪፍ ነው።
@netsanetgatachew8846
Жыл бұрын
ውይ ማሚዬ አንድ ሳምንት ሆነኝ ካየሁሽ እስከዛሬ አለማዬቴ 🙉ለማንኛውም እደርሳለሁ😁አሁን ከስራሽ ውጭ ሳይሽ ደስ የምትይ ድርብብ ያልሽ እናት ልጆችሽ ታድለው በጣም ነው የወደድኩሽ የሆነ የማውቅሽ ያክል ነው ሳይሽ የደነገጥኩት 😍😍
@ejigemoya
Жыл бұрын
Betam amesegnalew endatetefi adera
@getehabetmariam4101
Жыл бұрын
Thank you!!!
@sablebena5936
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ማዝርዬ
@ejigayehuhaile6186
Жыл бұрын
ሞክሼ ድርብብ ያልሽ የእውነት እናት ነሽ ።እግዘያብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን ይባርክ
@worknesgagiza9931
6 ай бұрын
Ene 1997 A.miret Nazaret Wedme hotel shef Sahle yisera neber betam yemiwedew fitfit newi ,tom sihon beft eserawi nebe Zara astawesachugni amesegnalehu 🙏
@haneyabdela6609
Жыл бұрын
Wow it's nice l have to cooked
@noelyemane7494
9 ай бұрын
ደስ የምትዪ ደርባባ ነሽ ጎበዝ
@TsigeBareke
6 ай бұрын
❤❤❤❤
@Hiwi-20
Жыл бұрын
እናቴ ፆም ሲሆን ሁሌ ትሰራው ነበር በጣም ትወደዋለች እኔም በጣም ነው የምወደው በጣም አሰግናለሁ ዛሬውኑ ነው የምሰራው አምሮቴን አመጣሽው እጅግዬ 😋😋😋
@ደግመዊትአሰፋየአጼዎችው
Жыл бұрын
አሰኮ ጾም አለው ውዴ
@adanechtegegne8559
Жыл бұрын
እጅ ይባረክ
@dembulka-x4p
Жыл бұрын
መልክ ሙያ ፀባይ
@mareyaamienatee7157
Жыл бұрын
Wwwwwww New betam yenee enate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@nuhaminhailu9544
Жыл бұрын
ድስቱን በጣም እወደዋለሁ የት ማግኘት ይችላል ? ይቅርታ ግን ካስቸገርኩ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
Bekebu new yalew enega
@zuriashworkzelelew4172
Жыл бұрын
ጨዋታችሁ ደስ ይላል እስከምሰራው ቸኮልኩ ተባረኩ እናት እና ልጅ ናችሁ?
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo
@rahelsinshaw2704
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ተባረኩ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@mercykaleab9536
Жыл бұрын
እጅ ይባርክ . ምንድ ነው በደፈናው የአልጫ ቅመም ብለው አልፈውታል ከቃሬያ በፊት የገባው
@ejigemoya
Жыл бұрын
Asayalew aserarun
@mercykaleab9536
Жыл бұрын
እሺ እናቴዬ
@jerrytilahun4859
6 ай бұрын
Melke setegne enji muya ke ejegeye tube yelehale endi new
@liyanariy4226
Жыл бұрын
Yealcha kimem mindnew ,,???
@fatuma6
6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉 🎉
@reeeken4126
Жыл бұрын
ሰላም እንደምን ናችሁልኝ? 🙏 እማዬ አኩሪ አተር የሚባለው ነው የአተሩ አይነት?
@ejigemoya
Жыл бұрын
Ayyy adelm
@reeeken4126
Жыл бұрын
@@ejigemoya አዎ አይደለም እማዬ አንድ ጎረቤቴ እንደ አንቺ እናት ናቸው ቪዲዮሽን ሳሳያቸው ገዛነው አብረን ሄደን ለቅመን አጥበን ነክረናል ፍትፍቷን እንሰራታለን ። 🙏 ❤
@titiiii898
Жыл бұрын
Wow
@betyycherubeti5408
Жыл бұрын
ከሽኩርቱ ጋ የገባው ምንድነው ከዘይቱ በፊት
@akitesfay3201
Жыл бұрын
Spring onion “ barro shinkurt”
@ejigemoya
Жыл бұрын
Baro shenkurt or spring onions
@peace3791
Жыл бұрын
የተዘፈዘፈውም ቢሆን በደንብ መብሰል አያስፈልገውም ወይ ሆድ እንዳያም?
@ejigemoya
Жыл бұрын
Abeselkut eko esuma ged new
@peace3791
Жыл бұрын
@@ejigemoya ይቅርታ, ዚዘፈዘፍ ትንሽ ከተቁላላ ይብቃው ይሆን ብዬ ነው::
@amrantube9139
Жыл бұрын
ያልጫ ቅመሙ ምንድነው? ይገለፅ
@NewNew-dw4hy
11 ай бұрын
ሙያተማሩ ከማየ ቅመሞችየ❤❤❤እናመሰግናለን ማሚዋየ❤❤❤❤
@jatam2056
6 ай бұрын
What is beso bela in English?
@ejigemoya
6 ай бұрын
Basil
@LamlamAl
6 ай бұрын
አኩሪ አተር ነው ሚባለው
@ተመስገን-ኈ2ወ
Жыл бұрын
እሔንን ስመለከት እንዴት እንደራበኝ
@mekdeswolde-cm1ef
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berkaetdebritu9375
Жыл бұрын
አይኗን ተኩላ ገበያ የወጣችዉ ማናት? መልሱ ባቄላ ነዉ 👌👌❤️❤️❤️
@dawigayesa1302
Жыл бұрын
Bakela ayidelem shinbura nat tekula geba yemitweta kkkk
@onelove4781
Жыл бұрын
Yummy 😋
@AA-ln2fk
Жыл бұрын
አተርና ሽንብራ በጣም እናውቃለን የማያውቅ ያለ አይመስልኝም
@godismysavior2684
Жыл бұрын
I remember may mam she cooked like this
@knopeace
6 ай бұрын
ቀልድና ቁም ነገር የያዘ የሙያ ዝግጅት ❤❤ስታስቁኝ... እህትሽ ናት?
@ተመስገን-ኈ2ወ
Жыл бұрын
ድስቶችሽ ይመቻሉ
@yemanetesfaziontesfazion6986
Жыл бұрын
Adanki nesh (yemiwedew,)
@tsehayasfaw
9 ай бұрын
አይናንተኩላ ገበያ የምትወጣ ባቄላ🎉❤
@yenuhailu5329
Жыл бұрын
ማሚ አንቺን እያየሁ ባለሙያ ሆንኩ❤❤❤❤ድምፃቹ ግን አንድ አይነት 😊😊
@ሄለን-ሐ5ረ
Жыл бұрын
እንኩዋን ድህና መጣሽ የቃልዬ እናት 😘😘😘😘
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enkuan dena koyesh
@NitsuhMezgebu-ob7wz
Жыл бұрын
Ooooooo
@HaHa-tn2eb
6 ай бұрын
አስጎመዥሺኝ ❤❤❤
@bethelegend1480
Жыл бұрын
Akuri ater meslogn neber
@zebibasani-pc2rj
Жыл бұрын
Gomen sertesh asayen
@aklesayakassahaile6294
6 ай бұрын
ቅመሙን ስሙን በግልፅ ብትነግሩን የሚሰረራውን ስለምንከታተል የምትጨምሩትን ነገሮች ብትተነተኑልን በወሬ መሐል መከታተል አይቻልም
@hayatshibru2919
Жыл бұрын
እጅግዬ እንካን በሰላም መጣሽ ጠፍተሻል ጾም እንዴት ነው ምርዬ እወድሻለሁ ጥያቄሽ ሁሉ ልጄን ነው የምትመስይኝ ተባረኪልኝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Tsome arif new enamesegnalen
@aynadesgetahuen1529
Жыл бұрын
🙏🙏👍 tkoou
@officalzerihunkifle8181
Жыл бұрын
🙏🏾🙏🙏🙏🙏🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@wintanatesfagerges5634
Жыл бұрын
Aynuan tekula gebey mtweta (bakila) nat
@almaztadesse4076
Жыл бұрын
Salam endemenalachwho kemamu menden nawe?
@ejigemoya
Жыл бұрын
Asayalew aserasun
Пікірлер: 172