KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ይሄንን ዘዴ ሞክሩት❗️ሞክሩት ትወዱታላቹ
Жыл бұрын
ይሄንን ዘዴ ሞክሩት❗️ሞክሩት ትወዱታላቹ
Рет қаралды
115,481
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 203
@senaitmulalem5603
Жыл бұрын
እጅግ ባለሙያ እናት ነሽ ከተቀላቀልኩ ጥቂት ቀን ቢሆንም ብዙ ተምሪያለሁ ቅን ሴት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Simonmekibib7
Жыл бұрын
የኔ እመቤት እጅሽ ይባለክ "እጅሽን ቁርጥማት አይንካው"
@zahraasiri8953
Жыл бұрын
ምርጥ አሠራር ነው እጅሽ ይባረክ የነቃልዬ እናት ።
@meddiegibbon551
Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ወይዘሮ እጅጌ እጅሽ ይባረክ ተባረኪ ባለሞያ
@FirehiwetTadesse-gs6pg
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ ደሞ አቀራረባቹን በጣም ነው የወደድኩት እሞክረዋለሁ
@hadiyahadiya3633
Жыл бұрын
አረፍትህ እበል ለወገኖቻችን በግፍ ለሚታረደዉ አማራ 😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝😭😭😭😭
@nejatumuayub6232
Жыл бұрын
አላህ በቃችሁ ይበላቸው 😭💔 በጣም ነው እሚያሳዝነው
@user-gp9sf9cn7g
Жыл бұрын
ወደ አላህ ደአዋ አርጉ እዚህ ምንም ጥቅም የለውም ጊዜው እርዳታ ለገዳይ በዚህ ሰብብ የፈለገው ሊሞላለት
@saratasahi590
Жыл бұрын
ፍትእ ወደ ፈጣሪ ነው ለማነው ፍት የሚባለው የኛሠው ላድቀን ይጮአል ከዚኽ ይረሣል ወደማይረሣው የማይዘነጋው ወደ ፈጣሪ መጮኽ ነው😭😭😭😭😭😭😭💔☝🙏
@kmkm9905
Жыл бұрын
ውይ ምራቄን አዋጣኝ እናመሰግናለን እጂግ ያምራል
@nigatketematube
Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@banchu3147
Жыл бұрын
ማሚየ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ አዲስ ሙያ ነው ይሄ የእውነት አይቼ አላውቅም አነባበሮ ከተጋገረ ቡሀላ መለቅለቅ ነው እማውቀው
@mesiyekidusourael
Жыл бұрын
የሜሉዬ እናት ምርጥ ነው እጅዎት ይባረክ
@meklit2710
Жыл бұрын
አሪፍ ማማዬ እኔ የማውቀውን ደሞ ላካፍልሽ ጥቁሩን ጤፍና ነጩን ደባልቆ እኩል መጠን ከዛ ቤክም ፖውደር አርጎ ማቡካት ከዛ ምጣድ ላይ ካረጉት በውኃላ ነጩን ሰሊጥ ሸርከት ብሎ የተፈጨ በጣም ያልደቀቀ መነስነስና አብሮ ማብሰል ከዛ በርበሬውን መቀባት ይሞክሩት ማማ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Eshi emokeralew betam arif endemihon alteraterem
@menberebekele2374
Жыл бұрын
እጅግዬ ስወድሽ እኮ ልጆችሽ ታድለዋል ያንቺ ልጆች በመሆናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Betam amesegnalew
@tsigeredagetachew6342
Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ማዘርዬ በእርሶ ምክነያት ባለሞያ ሆኛለው ለልጆቼ እሞክረዋለው እጅዎ ይባረክ :: የምርዬ ድምፅ ከቃል ድምፅ ጋር አንድ ነው ስወዳቹ እኮ ተባረኩልን::
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo mokeriw ewnet konjo new betam
@tigist8015
Жыл бұрын
Edime tena yestelin, betam enamesegenalen🙏
@dawitetsegaye1472
Жыл бұрын
እንዴ እናታችን ግማሽ አነባበሮ የሚባል የለም:: ዳቤ ነው የሚባለው እምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ በርቱ: እርግት ያልሽ እናት ነሽ: እናቴን ትመስይኛለሽ::
@mewdedgetachew8747
Жыл бұрын
ወይ ጉድ ሞያ አለ እሞክረዋለሁ እናትዬ ኑሩልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ 😘😘😘
@habhabshi6915
Жыл бұрын
እጅዎት ይባረክ እማማ
@kuriketema2349
Жыл бұрын
,ሲያምር እጅሽ ይባረክ
@Arsema
Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ለማያውቁት ማሳወቅ መልካምነት ነው እስኪ እኔም እሞክረዋለሁ ያምራል
@muhammedmuhammed1427
Жыл бұрын
Wow betam yamral hulyem eketatelshalehu mami Allah ysbertashi
@ninitaassefa3762
Жыл бұрын
እኔ ሰርቸዋለሁ በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅሽ ይባረክ
@bikiissak3411
Жыл бұрын
Wow 👌 you so creative 😍 👏. Me too I love tomato 🍅 ❤️ 😍. Thank you for sharing. I'll tray menebabro keep up good work 👏.
@ejigemoya
Жыл бұрын
Thanks please do
@richa1186
Жыл бұрын
እሞክረዋለሁ! በጣም አመሰግናለሁ!
@muluabetew5550
Жыл бұрын
Whst a miracle and very interesting lady you are. God bless you eith your family.
@anezinmulatu6713
Жыл бұрын
እውነት በጣም ያምራል አሰራሩን ወድጄዋለሁ ሰርቼ እሞክራለሁ
@marianameri8322
Жыл бұрын
እናትና ልጅ ወጋችሁ ራሱ ሲያምር በጣም ነው የምትናበቡት❤❤❤
@abebayelema5176
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሱግናለን። ዩቲዩቭን ለመልካም የሚጠቀም ሰው የተባረከ ነው።
@user-xt8xf6hv1h
Жыл бұрын
Metamt konjo news yimokeral minew Melat tefache betam tenafikalech
@user-ws4un4vf1n
4 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ ሙያሽን ሳትቆጥቢ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ።ልጅሽም በተግባር ትሳተፍ
@mekelesalemayehu6279
Жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ ጎበዝ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo mokeriew
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
betam arife new mamiye amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤
@tigistalemu1256
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደሰ የምትሉ እናትና ልጅ ናቸሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen enamesgnalen
@tigistalemu1256
Жыл бұрын
🙏👍
@oromtitiiibrahim1238
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 እጅሽ ይባረክ እናት እጅግ ሰላም ነሽልኝ ?🥰🥰
@seadaashebir6808
Жыл бұрын
ዋው ማማየ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@lemlemdagnaw7573
Жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባርክ እናታችን 🥰🥰🥰የፒዛ መሰሪያዋ ኢትዮጵያ አለ?
@andiibrahim9244
Жыл бұрын
በጣም አራፍ ነው እናመሰግናለን
@tigistbeyene1133
Жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@asternerayo3279
Жыл бұрын
Wow .. thank you 🙏 for sharing ,
@abayabay3382
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጦ የኔእናት ወይኔ ምራቅ ያስውጣል ምርየን ሰላም በሉልኝስደተኛዋልጀውትነኝ እጀወት ይባረክ የኔእናት
@ejigemoya
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ልጅ
@adisababa1570
Жыл бұрын
😍😍😍😍 ያምራል ሥወዳችዉ
@hayatshibru2919
Жыл бұрын
የኔ ውድ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ሞክሬው በጣሞ ደስ ይላል አሁን ሀይለኛ ጉንፍን ይዞኛል ምን ላድርግ አንቺ የምትሰሪው ምግብ ሁሉ መደሀኒት ነው
@nuriyettube500
Жыл бұрын
አሳለም ዋለይኩም ዋራህማቱለሂ ዋባራካቱ ሳለም ሰለም እድ ትንሽ ባርቺ ጥሩ ትምህርት ናው አለህ አጋራችን ሳለም የርግልን
@tube6227
Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ባለሞያ እናት 🥰🥰🥰👍
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew
@mimy9286
Жыл бұрын
የምጣድ ስሮ አሳይን እጅሽ ይባረክ
@kokitem7246
Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@seblewonge3322
Жыл бұрын
ያምራል ጥሩ ሙከራ ነው
@elsaworkayehu382
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምርጥ እናት ተባረኪ
@sur3432
Жыл бұрын
ላይክ አድርጌዋለሁ 👍
@nejatumuayub6232
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ የ አነባበሮ 😍 አሰራር ነው ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን 🙏 እኔም እሞክረዋለሁ ያቦካሽበት ውሃ ለብ ያለ ነው ወይንስ ቀዝቃዛ ነው ? ሊጡስ ለስን ሰዓት ነው እሚቆየው ? ከቻልሽ ብታብራሪልኝ ደስ ይለኛል የኔ እናት እመስግናለሁ 🙏❤️
@MatherAbiye
4 ай бұрын
እጅሽ ይባርክ ባለሞያነሽ።
@genetdebele7702
Жыл бұрын
እሪፍ አፍለኛ ነው እኔ በርበሬና ዘይት ጨምሬ ጋግሬ አውቃለህ በስልስ ግን ሞክሬ አላውቅም እናመሰግናለን::
@zabibaahmad6193
Жыл бұрын
ማሻላህ ማሚ ያምራል
@kkmbia2393
Жыл бұрын
When i see this lady i really miss my mom .it been a years since i saw her.good job any way
@user-rs9pm1og7s
Жыл бұрын
ዋው ያምራል
@kehu3355
Жыл бұрын
ዋው የእናቴ እጅ ናፈቀኝ በጣም ሀሪፍ ነው በእይታ እራሱ ያምራል
@ejigemoya
Жыл бұрын
Betam enamesgnalen
@adotmedia1232
Жыл бұрын
Asemualayikum werhmetullahi werhmetullahi weberekatuhu sela metash dess bilognal konjo aserar naw maasha
@wm72852
Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@romiegebreselassie3108
Жыл бұрын
ዋው ምራቄን ዋጥ ነው ያረኩት ተባረኩ❤❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@alemneshmandesh7181
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ,የእኔ ባለሙያ በጣም አድናቅሽ ነኝ ።
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew
@tiruayinetengda3362
Жыл бұрын
የኔምርጥ ባለሞያ ልመጣነው ባገኝሽ ደስይለኛል እንዴት እንደምንገናኝ አላውቅም።
@konjetalemudegifie2400
Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ያምራል በፈጣሪ እንደው በማየት ቀረሁ እጅግዬ እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen ere mokeriw
@eteneshestifanos7964
Жыл бұрын
በጣም ያምራል እኔም ሞከሬ አይቀርም
@sebli5075
Жыл бұрын
ማሚዬ በሰሊጥ የሚሰራ አነባበሮስ ቀምሼው አውቃለሁ በጣም ይጥማል አሰራሩን ግን አላውም
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
ዋው እናቴ ድሮ ትሰራው ነበር ረዲባ ነው እምትለው በምን ቋንቋ እንደሆን አላውቅም👍 ምራቄ ሁላ አመጣቹት ማዘርዬ እጅ ይለምልም🙏
@bitewlignchalla43
Жыл бұрын
በኦሮምኞ ቋንቋ ነው ኢረ ዲባ ማለት እላዪ ላይ የሚቀባ ማለት ነው
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen betam amesegnalew
@yabesarasarayabe2480
Жыл бұрын
አነባበሮ በጣም ነው የምወደው እኔም እንዳንቺ እሞክርዋለሁ
@egegayehunigatu6826
10 ай бұрын
Betam aref zede new
@muluworkzeleke239
Жыл бұрын
ዛሬ ደሞ እሄንን ጋግሬ እየዋለሁልክ እንደ ቡላው ፍርፍር 🙏👍
@munakemal4133
Жыл бұрын
Mamye wellahi sewdot
@mahder3802
Жыл бұрын
እጅጌ እጆት ይባረክ የኔ እናት
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen amen
@fireamsalu7177
Жыл бұрын
Betam yamiral tebareku!
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enamesgnalen amen
@muembetmuembet7052
Жыл бұрын
wow endat yameral yenenat egot yebrk
@yordiyordi2859
Жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ
@asterweldegibrial1625
Жыл бұрын
ቲማቲም ከሌለው ምን ስልስ ይባላል የብርብሬ ቁለታ ነው እንጂ ስልልስ ያሰኘው tiማትሙ ነው
@user-wr8fs2zs8k
Жыл бұрын
አሪፍ እናመሰግናለን ❤❤❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@nebilabeauty
Жыл бұрын
አሪፊ የፆም አነባበሮ 👌የምጣድ ሽሮ ብለሽ አስጎሜጄሽኚ አውን ሰሪታቹ አሳዩን
@ejigemoya
Жыл бұрын
Eshi enseralen
@lulatadese5445
Жыл бұрын
እጅግ ምርጡ ሞያ🙏♥️
@faisahayat4495
Жыл бұрын
ማሽአላህእጅሽንይባርክእድሜጤናይስጥልኝእማ
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen amesegnalew
@rahelsinshaw2704
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የፒዛው መጋገሪያው ይሸጣል ዋጋው ስንት ነው
@kitchen2176
Жыл бұрын
enkuan dehna metash yene enat❤🙏🙏🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enkuan dena koyeshign
@mistremichael4230
Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔበጣምነው የምወደው ግን ሁሌ እሞክራለሁ አድቀንም ተሳክቶልኝ አላቅም አይንም አያወጣልኝም እስኪ ያችን እሞክራለሁ
@yecoleyahaddis3686
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ 🥰
@user-dg9li5dl1i
Жыл бұрын
ለፈረሱላ በርበሬ ደረቅ ቅመም ምን ያህል መጠን ያስፈልገዋል ቆንጆ በርበሬ ለማዘጋጀት
@yirgalemghebrehannes8530
Жыл бұрын
Very nice!!!
@eleniboulotte1591
Жыл бұрын
ሰላም፡እህቴ፡አገሬ፡ስመጣ፡ሳላይሽ፡አልመለስም፡ባለሞያ፡እናቴ፡ባለመያ፡ነበረች፡ገነት፡ትኑርልኝ፡ያችን፡ዶሮ፡በርበራ፡ይዜ፡ነው፡የመለሰው፡ፈረሳይ፡አች፡ብል፡ይቅርታ፡እድሜሽ፡ከኔ፡አይበልጥም፡🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@greatethiopia562
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤ ፒዛ መጋገርያው እናንተ ሱቅ አለ? ዋጋውስ?? 🙏
@hareggebre
Жыл бұрын
ዋው በአይን ያስታውቃል መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጅጌ ብያለሁ ኑሩልን
@ejigemoya
Жыл бұрын
Anen amesgnalew
@berkaetdebritu9375
Жыл бұрын
አበት የእናት እጂ ያምራል
@ezanabogale2434
Жыл бұрын
ማሚ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን የፉርኖ ዱቄት አነባበሮ ሲሆን ለብ ባለ ውሃ ከተቦካ አብሲት ሲደረግ በጣም ይለሰልሳል። አብሲት ካልጨመረ ደግሞ አይን አያወጣም
@kejelakuma5927
Жыл бұрын
Yena derbaba enat emokerwalew get zemenshen yebark
@yirgalemmokonen5159
Жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
@AsterHaile-zx2bz
3 ай бұрын
👍💖🙏🏼
@hayarradwan3331
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች እንወዳችሀላን ይሰራ የሜሉ እናት ማቅላያ እንዴት ይሰራል ከቻላቹ ንገሩኝ አአሰግናለው
@user-mt6zh1bl3t
Жыл бұрын
Wowwww
@adamia3883
Жыл бұрын
Enamsagnaln 😍
@zelekashlulseged9795
Жыл бұрын
በስመአብ እንዴት እንደሚያምር ወዙ ራሱ የተለየ ነው
@frnussteferi607
2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@sabatesfay9779
Жыл бұрын
ፕሮግራማችውን ሳይ አንዴት ኣፕታይቴ አንደሚከፈት በትለይ ቡናችው ውስጤ ነው
@tigistbeyene1133
Жыл бұрын
ውዴ ድምፅሽ ስለሚርቅ አስተካክይው።
@Hanalove12
Жыл бұрын
የቢዛ መጋገሪያው የት ይገኛል
@user-rt2lb1tv2e
Жыл бұрын
Yenmalat enat altechalum
@helenmitu6386
Жыл бұрын
ማዘር ባለሞያ ነሸ ግን ላይ እልና ድምፁ ትንሽ እንዳሰታየት ጨምረ አድርጉበት
Пікірлер: 203