KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ልጆቻችሁ ይህንን እንዳያዩ!!!
5 ай бұрын
ልጆቻችሁ ይህንን እንዳያዩ!!!
Рет қаралды
3,825
Hanna ZeEthiopia
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 50
@rozarose6532
5 ай бұрын
ሀንዬ ሰላም ነሽ እግዚአብሔር እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን
@user-tq2md3hy9s
5 ай бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ የኔ አርዓያዬ ነሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ትጠብቀን
@user-qz3mv7jg7n
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሺ በርችልን
@bezagirma9544
5 ай бұрын
ዝክር የሚዘክሩት ልጆቹ እንዴት ደስ እንዳሉኝ
@sheikhlawmuhammad5361
5 ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@mogesberhe7433
5 ай бұрын
እኔ የምዘክረው ለጊዜው 1ኛ አጋዝት ዓለም ሥላሴ 2ኛ ቸሩ መድሐኔአለም 3ኛ ኪዳነምህረት
@user-sq4np8zd9n
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እህት በርቺልን ❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Dav-2tube
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@user-qb8su6gv2r
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እመብርሃን ትርዳን
@surafelfikadu4331
5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማሽ ውዷ እህታችን ... 💚💛❤🙏
@kukukuku5502
5 ай бұрын
Eyesus Kirstos Yadenal❤
@user-mv6pd5up2z
5 ай бұрын
እህታችን በርች❤❤❤
@fisehagetahun5056
5 ай бұрын
Amen Amen
@ubuntuentertainment5824
5 ай бұрын
ሐንዬ እህቴ ሁልጊዜ የምትለቂያቸውን ቪዲዬ በፍቅር ነው የምከታተለው። እባክሽ እንጦጦ ኪዳነምህረት በሄድሽ ቀን በስሜ አንድ ሻማ አብሪልኝ ለደጅዋ እንድታበቃኝ ክርስቲያን ወድምሽ ነኝ የክርስትና ስሜ ገብረእግዚአብሔር ነው ከደቡብ አፍሪካ።
@atm5614
5 ай бұрын
ሐንዬ እናመሰግናለን❤ አንቺን ወደቤቱ እንድትሰበሰቢ የረዳሽ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር እኛንም ይሄ አለም ተብትቦ የያዘንን ልጆቹን በቤቱ ይሰብስበን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@endalechgulma3219
5 ай бұрын
አሜን አንዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤😍😍😍
@tigtig1274
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምናው
@hanajilcha8242
5 ай бұрын
ኪዳነ ምህረትን እዘክራለሁ ቅድስት ሥላሴን መዘከር እፈልጋለሁ
@askalechdagne3655
5 ай бұрын
ሃንቾ እንዴት ነሽ እኔ ምዘክረው የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሃንስን ነው በርቺ ሃንቾ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@mzb6106
5 ай бұрын
Hanichoye thank you so much for sharing. begedam yeminorut emahoye betam yaskenalu egziabher yemesgen sele haymanotachen
@user-hq3jn8bw5s
5 ай бұрын
ሀኒየ አንችን የቀየር አምላክ እኔንም ይቀይርኝ እኔ እማኪሽ እብድ ጫፋሪ እያለሽ ነበር አሁን ግን በጣም ትልቅ ለውጥ ላይ ነሽ ታድለሽ እመብርሀን በቤቷ ታፅናሽ 😢😢😢
@molaadane4854
5 ай бұрын
Hanye berch
@user-nd2ox7vt3h
5 ай бұрын
Hanye egziabher ystsh, ljochu dess ylalu
@user-yh2zd3xn1d
5 ай бұрын
እኛ ት/ቤት በየወሩ አቡነ ሃብተ ማርያምን እንዘክራለን።ትምህርት ሲያልቅ ግን እንዳንበተን በጸሎት አስቡን
@Tube-nx9lr
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልሽ ማማዬ በማርያም እኔም መጠምጠም እፈልጋለሁ ግን እንዴት ነው ውጪና ውስጥ ሁሌም ነው የምትጠመጥሚው ወይስ ውጪ ስትወጪና ሰው በበዛበት ቦታ ነው ኮከሜሎን ልጄ እጅግ በጣም ይወደው ነበር አሁን አስተውኩት❤
@ambaw1004
5 ай бұрын
እህታችን ሐና በድጋሜ ሥላየሁሽ ደስ ብሎኛል | በቪዲዮ መጀመሪያ ላይ ያሉ ታዳጊ ህፃናት እኔንም ስሜታዊ አድርገዉኛል |
@yegold6200
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@yrgg1047
5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲yene tefach ehta egzbiher yebarkash ❤❤❤🥰🥰🙏🙏
@mierafwondwossen1458
5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሀኒዬ እኔም ከ6 ዓመት በላይ ሆኖኛል መድኃኔዓለምን ነው የምዘክረው
@user-sc6oi9zy9z
5 ай бұрын
ካላስቸገርኩሽ የመጸሀፍ ቅዱስ ጥናት ቻናሉን እባክሽን አጋሪን
@Dawit-negash
5 ай бұрын
በትክክል
@kukushaa950
5 ай бұрын
Ethiopian ageran asebat amelaka miayamr ager eko new yalen legochu so emotional
@Kalll468
5 ай бұрын
😊😊😊😊
@hope21933
5 ай бұрын
keep doing more videos.
@user-vj4zo8mt9s
5 ай бұрын
እኔ የ ቸሩ መዳንያለምን በአመት ሁለቴ አመታዊ ክብረባአሉን በጥቅምት ና መጋቢት መዳንአለም ትልቅ ለነዳያን ምንመፀውትበት በአል ነው ምንዘክርበት ልደትዬንም ብዙ በረከትን እግኝተናል ተመስገን ብዙ ፋተናም ቢኖርብንም
@user-je5fz8en1z
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@YeshiAdmasu-tz9fy
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merhawit-qj8vq
5 ай бұрын
Thanks
@user-or5zp4ve1o
5 ай бұрын
የቅድስተ ስላሴ እና የቸሩ መዳህኔአለም መዘከር እፈልጋለው
@user-sj4jy4zm1b
5 ай бұрын
Ene ye hawassa University fresh temari negn ye kdst kidanemhretn zkr dorm wst gwadegnochachnn terten enzekralen
@Andualem616
5 ай бұрын
ሂኒ እንዴት ነሽ ? በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ
@CheerfulHighway-er2wj
5 ай бұрын
Hana ere tefteshal
@HayileGebrel
5 ай бұрын
gebreal abaten ena abuyen zekralew
@ketzergaw2593
5 ай бұрын
እኔ የተወለድኩት የሚካኤል እለት ስለሆነ እሱን አዘክራለሁ ።
@tewodrosayano
5 ай бұрын
Egtheabher kebetu ayawetashe enamesgenalen
@meronetetu3460
5 ай бұрын
Haniye endet nesh
@sabalule7915
5 ай бұрын
ሃኒ የኔ ማር እወድሻለው በጸሎት አስቢኝ
@beleteshiferaaw4660
5 ай бұрын
ወላጆሽን እንደ አንቺ ወደ እውነተኛዋ ሃይማኖት እንዲመለሱ ጥረት አድርገሻል ወይ? ስላንቺስ ያላቸው አስተያየት ቀና ነው ወይ?
Пікірлер: 50