KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ከውጭ
Жыл бұрын
#ከውጭ
Рет қаралды
256,063
YetenbiTube የተንቢ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 779
@famlyeYTYB
Жыл бұрын
እሄንን የምታነቡት በሙሉ ካላሰባቹት ድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃቹ
@alberbaysari881
Жыл бұрын
ካርጎ ምታርጉ እህቶች ብራችሁን ያዙና አገራችሁ ግዙ ምርጥ እቃ ነው
@user-yx8ow6eh8m
Жыл бұрын
እውነት ለምለም እምወድሽ በምክኒያት ነው እንደማንኛውም ዩቱበር አይደለሽም ዋጋ ታስቀምጫለሽ አመሰግናለሁ እምፈልገውን ስላቀረብሽልኝ 💋💋💋
@burtokanandarge3870
Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ከዚህ አለመግዛቴ ጠቀመኝ ቀረጡ ስንከፍል ስንገዛ ከዚህ ዋጋ በላይ ነው እምንከፍል ብር ይኑረን እንጅ ሀገራችን የሌለ የለም ውዶችየ ከሀገራችን ግዙ
@kallethiotube1068
Жыл бұрын
ማርያምን በጣም አሪፍ ምርጥ እቃዎች ናቸው በዛ ላይ ዋጋቸው በጣም ተመጣጣኝ
@fxfx4948
Жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ከምንገዛው ውድ እቃ የሳውዲ አቡ ከምሳ የምንገዛው እቃ ብዙ ያስጠቅማል ጥራት አለው::
@zinetmohammed6914
Жыл бұрын
ችግሩኮ እዛ እንገዛለን ብለን ስንመጣ ብሩ ይጠፋል አንድ ነገር ሳንገዛ
@zuzu...3825
Жыл бұрын
እርካሽ ነው እዚህኮ ውድ ነው ብራችንን ይዘን አገራችን ብንገዛ ይሻላል
@user-gv3ph1qx7v
ለምለም ሸዋሮቢት ከተማ ታመጡልኛላችሁ ብጠልባችሁ እኔ አረብ ሀገር ነኝ በቅርቡ ሀገሬ ስለምገባ ሳልገባ ልገዛ ነበር መልሱልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@saraethoianpyoutube6391
Жыл бұрын
😍😍😍😍😘😘😘
@ateeakapptube5393
Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
@Tube-kk2vt
Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ
@RUKIYATube485
Жыл бұрын
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
@nolawitbalcha9012
Жыл бұрын
ጀግኒት ለምለም እውነት ሁሌም እከታተልሻለው በዚህ ሰሞን ግን ሞራል ሆነሽኛል ከምንም በላይ ደሞ የአረብ ሀገር ሴት ስለሆንሽ በጣም ነው የኮራሁብሽ እንደ አንቺም አይነት የአረብ ሀገር ብዙ ጀግኖች ሴት እንዳለች እያስመሰከርሽ ነው💕🙏💕😘😘😘😘
@fxfx4948
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እቃ ቆሽቆሼ ነው መልኬ በቃኝ ብቻ ለብፌ ማድመቂያ እንጂ ለመጠቀም አይሆንም አንዴ ሁለቴ ስታጥቡት ይላላጣል ኤሌክትሮኒክስም ቶሎ ይቃጠላል ::
@selamawityedngllj1079
Жыл бұрын
አገራችን እኮ የሌለ ነገር የለም እኛ ሞኝነታችን ነው እንጂ ቀረፅ ከመክፈል እዚአው ኢትዮጵያ መግዛት ይሻላል ለሙዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን ❤❤❤
@SOFYe-TIKUYE
Жыл бұрын
ኑ ዲናችንን እንማር🎧👉🏼 የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@nefisatube7837
Жыл бұрын
ግን እኮ ማን ከይህ እደምንገዛው ምክኒያቱም የኢትዬጵያው ፎርጅት ነው እዚህ እምንገዛው ጥራት አለው
@user-ix9bg7zu4q
Жыл бұрын
መኖርማ ሁሉም ነገር አለ ለሚዬ ነገር ግን ሰላማ አጥተናል እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለሰው ልጅ ዋናው ሰላም ነውና ሰላም ያድርግልን ከሰላም በኃላ ሁሉም ይደርሳል ስለ መልካምነትሺ እናመሰግናለን የኔዋ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን 🤲❤️❤️❤️🥺🥺🇪🇹
@Dasash-rl2zy
Жыл бұрын
አድራሻው ቦታ ወይም ስልክ ብታስቀምጡልን የኔ ጀግና
Пікірлер: 779