KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ከደሙ ጋር ምንም አትብሉ:: ኦሪት ዘሌዋውያን ፲፱፥፳፮
6 ай бұрын
ከደሙ ጋር ምንም አትብሉ:: ኦሪት ዘሌዋውያን ፲፱፥፳፮
Рет қаралды
9,926
Hanna ZeEthiopia
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 93
@alazaryonas2049
4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@kidankidankidankidan7031
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እኔን በመንፈሳዊ ህይወቴ እንድበረታ ያደረገኝ የአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ትምህርት እንዲሁም መምህር ዮርዳኖስ ብዙዎች አሉ ዩቱብ ላይ ምናገኛቸው ብቻ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ሆኜ እግዚአብሔር መርጦ አነቃኝ ስሙ ይክበር ይመስገን ወለተ ጽዮን እያላቹ በጸሎታቹ አስቡኝ በርቺ ሃንዬ ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን
@jegjiway
6 ай бұрын
መምህራኖቻችንን እንለይ በዚህ የወንበዴ ዘመን
@berhanuasnake7082
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አንችንም ሁላችንም ያጽናን ይጠብቀን!
@berhanuasnake7082
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አንችንም ሁላችንም ያጽናን ይጠብቀን!
@GhdgCnxv-mp9yc
6 ай бұрын
" ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?" ዲ/ን ዮርዳኖስን ከመናፍስት ጠሪዎች ጋር አትቀላቅይው..የቆምሽበትን መርምሪ እኀቴ (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14)
@tadeleGullat-oo6nj
6 ай бұрын
የምትገርመዉ እህታችን ሰላም ነሽ በረቺልን መልካሟ እህት
@jesusisvisaofheaven
6 ай бұрын
Eyesus yadnal amen
@jesusisvisaofheaven
6 ай бұрын
Jesus is Lord of Lord King of Kings coming back soon soon soon
@aemetsilasi7370
6 ай бұрын
መንፈሳዊ መሆን መታደል ነው እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ
@natnaelsolomon7829
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ። ያሔ ነው ሚያበረታኝ🙏
@ethiopiaselamguwad4930
6 ай бұрын
በስመአብ ያንቺ ፕሮግራሞች ድንቅ ናቸው!
@abebechtariku6554
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏
@ethiopiaselamguwad4930
6 ай бұрын
የሚገርም ልጅ! እንዲህ አይነት ልጆችን ፈጥረን ቤተእምነቱዋን የሚጠብቁ ወላጆች አለመኖራቸው እነዚህን ንጹህ ሕጻናት አሳልፈን ለተኩላ የምንሰጥ አዋቂ ተብዬ ክርስቲያኖች መሆናችን ያሳዝነኛል! በሀገራችን በግ እና ተኩላ አብሮ ይኖራል፤ ተኩላው ሁልጊዜ በጎችን እየበሉ ይኖራሉ፤ ያሳዝናል፤
@serkalemgizaw6272
6 ай бұрын
የእግዚአብሄር ወታደር በርቺ እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንሽ ይባርክልሽ
@EndalkEndalk-dt9ge
Күн бұрын
❤🎉
@user-gs2yv9wh9m
5 ай бұрын
እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን ኢንግልሽ ብዙ ለማይገባን ተርጉምልን
@kiflugultineh9254
6 ай бұрын
እግዚአብሔር የጀመረልሸን ጸጋ ይፈጽምልሽ፣በዚህ ሕይወት ሰንኖር ከውጭም ከውጥም ብዙ ፈተና መኖሩን ተገንዝበሽ በትዕግሰተ መጸናት ግድ ነው ። የበጎ ሥራ ተቃሚ መንገዱ ይህ ነውና ።❤❤❤
@user-dt8eh2zb8p
6 ай бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bizubizu379
6 ай бұрын
Thank you.
@assefayemaryam8720
6 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ።እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊ።
@bezagirma9544
6 ай бұрын
ኡፍ ትንሹ ልጅ እንዴት ነው ዝማሬው የሚማረከው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@Amsel-dz7bg
6 ай бұрын
ቃለ ህይወተ ያሠማልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@abrhamyirgu9769
6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@getutesfa-5916
4 ай бұрын
Egezeyabthare yestelthe betam teru Melkata nw
@user-xn8rm1xd5r
6 ай бұрын
ሀኒዬ እኔ በመንፈሳዊ ህይወቴ እንበረታ ያረገኝ ጠላቴን ማወቄ ነው :: ጠላቴን ማወቄ ደሞ ክርስቶስን ይበልጥ እንድወድ የተከፈለልኝን ዋጋ እንድረዳ ረድቶኛል:: ለዚህ ያገዙኝ ደሞ KZitem ላይ በሰፊው ያሉት ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እና መምህር ተስፋዬ ናቸው
@GhdgCnxv-mp9yc
6 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያን ስለ ክርስቶስ እንጂ ስለ ሰይጣን አትሰብክም...እመቤታችን ዓይነ ልቡናሽን ታብራልሽ።
@ephremhailu4744
6 ай бұрын
Egzabeher ymesgene thank you for share wonderful sis I learn a lot great
@user-vc4gz5un1i
6 ай бұрын
ሃኒዬ እምታካፍይን ሁሉ ቪዲዮ በጣም አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን እህቴ 🙏
@selamawitmengistu3128
6 ай бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@menderin4228
6 ай бұрын
ልክ ነሽ ሐኒቿ በኦሪት ዘለዎውያን ላይ ጥሬ ስጋን መብላትን ይከለክላል እኛ ደግሞ የጥሬ ስጋ አፍቃሪዎች ከሱ ውጭ ሌላው ምግብ ያሌለ እስኪመስለን።
@mogesberhe7433
6 ай бұрын
በዚህ ሰሞን እኔ መንፈሳዊ ሕይወቴ በተወሰነ መልኩ ያደገውና እና ለጥያቄዬ መልስ ያገኘሁት ስራዬን እየሰራው የሠይፍ ሥላሴን ጸሎት ከመግቢያው እስከ እሁድ በየቀኑ ለ14 ቀን ከ አምልኮ ስግደት ጋር አድርጌ ነው እግዚአብሔር ይመስገን። እናንተም በፈለጋቹት የጸሎት መጽሐፉ አይነት ሞክሩት እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሆናል ።
@ambaw1004
6 ай бұрын
ሀና እህቴ ይህ ቻናል ላለፉት በርካታ አመታት ጠፍቶብኝ ነበር ፤ ከግሩም ምልከታ ጋር በድጋሜ ስላየሁሽ በቪዲዮ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የማንቂያ ደዉላችን ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለ በጎ ምግባረ ወ ምክርሽ። ከሰላምታ ጋር አምባው ደሳለኝ
@eleniargawalemayehu2828
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@Abinet1616
6 ай бұрын
❤
@user-jm4gu1jg4u
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@BIRUKDANIEL-gt8bw
6 ай бұрын
jegnit ewdshalew egziabher ybarksh
@betelihemdibekulu2430
6 ай бұрын
You are so lucky to choose this kind of life .
@yeshiwasag5516
6 ай бұрын
ስላሴ
@yrgg1047
6 ай бұрын
Amen Amen Amen ehtachin berchi yewnt bezu negrachin eyatemarki new betale sila alebabse 👏👏👏♥️♥️♥️egzbiher yebarkshi yetabekashi 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@seblesebel814
6 ай бұрын
❤❤❤❤
@nakeyo3730
6 ай бұрын
the study of philology at Holy Trinity University inspired me critically to examine my personal religious exercise
@user-vv8vz2un8j
6 ай бұрын
እነሱ ከባድ መንፈሳዊ ድህነት ( Spritual Poverity) ውስጥ ሆነው ሌላውን አለምም በዚህ መልኩ እያደረጉ ነው። ኢትዮጵያውያን ግን ከጥንት ጀምሮ በመንፈሳዊ ሀይል ሐብታም (Spiritually Wealthy) የነበረን ህዝቦች ሳለን ዛሬ ግን ምዕራባውያኖቹን ለመምሰል በመጣራችንና በመከተላችን ከመሠረታችን ተንፏቀን የማንነት ማጣት ውስጥ ገብተን ይኽው በዘረኝነት ተቧድነን ደም እንፋሰሳለን፣ ታሪክ እንረግማለን፣ እንካካዳለን፣ ለሀገርና ለትውልድ የሚቆዩ ቋሚ ነገሮችን እናፈርሳለን። ዛሬ ደግሞ ይኽው ግብረሰዶም በራችንን እያንኳኳ ነው። እንግዲህ ያንን የቀደመውን መንፈሳዊ ሀይልና መሰረታችንን ካጣን ከነሱ የሚመጣብን እንዴት ልናሸንፍ እንችላለን?? እግዚአብሔር ይሁነን!
@massramassra4881
6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@hanajilcha8242
6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን
@selamfiker3141
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ok2dt4wu6l
6 ай бұрын
Ejig melikam merihagibir nw ehitachin, berchilin. Egziabher bebetu Yatsinash!
@birukworkneh6790
6 ай бұрын
❤❤
@TemesgnTarekegn
6 ай бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከቻልሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ ምክንያቱም ሰው የሆነ ሰው ደስ ይለኛል
@abebewendater
6 ай бұрын
እህት አለም ቁጥርሽን ፈልጊ ነበር በማርያህ በጣም ፈልጊሽ ነዉ በዉስጥ ላወራሽ የፀቅ ስራነዉ😢 አይተሽ እንዳታልፊኝ አደራ
@user-sg9bu6re6n
6 ай бұрын
Tselot semunye medhanialemn yemenetavhenen semi mansat mawedes beyekenu
@bamatube7
6 ай бұрын
ሰላም ነው? ሀኒቾ ማህክ ተጠቀሚ ድምፅሽ ይርቃል ብዙ አይሰማም።
@hassenoumer8936
6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ልጅነሽ የልጅ አዋቂ ና ቆንጆ ነሽ ሆኖም ግን አይንሽ በጣም ስለሚያምር እያሰናከለኝ ነው የአይን ማስክ ካለ ብታደርጊበት እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሃኒቾ!!
@useritel
6 ай бұрын
ሰላሽይብዛሀንዬ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rr9pf1zr1j
6 ай бұрын
ሀንዬ አስተዋይእግዜር ያፆናሽ በቤቱ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@demidemeke8795
6 ай бұрын
berchi ehte
@molaadane4854
6 ай бұрын
berchi haniye
@Yedingillij2127
6 ай бұрын
ሃንዬ የኔ ብርታት ❤
@FekadezgiTilaye-ko1vd
6 ай бұрын
በርች አህቴ
@user-ze6lt1fm5v
6 ай бұрын
ይሄ ጥሬ ስጋ ግን ይበላሉ እንዴት እንደሆነ አልገባኝም የሆነች ሙስሊም ጠይቃኝ አይቻልም አልኳት እሷ ደግሞ መልሳ ይመሉ የለእንዴ አለችኝ ከዛ ምን ልበል?? ከባድ ነው በጣም
@Saba-sw5zf
6 ай бұрын
You r doing a great job ,GOD bless u ,I wish i can do z same
@gizachewyeshita6677
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ ሀና ስለ በርሚል ጊዮርጊስ ያለሽ መረጃ ምንድን ነዉ እስኪ ሂደሽም ከሆነ ያለሽን መረጃ አሳዉቂን ወደ አገራችን ለመምጣት ፈልገን ግን ትክክለኛ መረጃ አጣን እባክሽ ያለሽን መረጃ አሳዉቂን
@ADDISUTASEW-fr7kw
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ehtachin berch ewodichalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getasewkassaw-vp2rk
6 ай бұрын
ትክክለኛ ኦርቶዶክሰ እንዲሁም ኢቶዮጲያዊ
@zebinakassa4959
6 ай бұрын
Proud of you.❤❤❤
@user-vw7ke3fr2t
6 ай бұрын
Keep it up ❤❤❤ sister
@BlackBeard..
6 ай бұрын
Would Love to see your English speaking Content. 😊
@Baslealnardos
6 ай бұрын
Ssis please read romans 10:10❤
@Baslealnardos
6 ай бұрын
I think hanna right geta yefelgeshal❤
@bc6208
6 ай бұрын
እህታችን ሀና ስለፈጣሪ ብለሽ የ ግእዝን ጥያቄ መልሽለት ከቻልሽ መልሱን ያምላክ ፈቃድ ከሆነ❤
@direharerej
6 ай бұрын
ሀንይ እባክሽ ሱሪ እድተው ምንላድርግ በጣም ብዙ ጊዚ ሱሪ ጥይለው መልሺ እገዛለው እባክሽ ምንላድርግ
@ketzergaw2593
6 ай бұрын
ፀልይ ፀሎት ብዙ ነገር ይቀይራል።
@Tin677
6 ай бұрын
Alebabesachn ke manenetachn antsar yemilewn metsehaf felegesh anbebi ehete
@Mekdesu
6 ай бұрын
ከፀሎት በዘለለ ቀሚስ በሚለብሱ ሰዎች መንፈሳዊ ቅናት እንዳለብሽ አስቢ፣ተናገሪ፣ቀሚስ ለብሰሽ እግዚአብሔር ሲመለከትሽ እና ሲደሰትብሽ ለዘወትር አሰላስይ! አዋዋልሽ ከመንፈሳዊ ሴቶች እህቶቻችን ጋር ቢሆን ደግሞ የበለጠ መልካም ነገር ይገጥምሻል!ደግሞም አንድ ቀን ቀሚስ ለባሽ እንደምትባይ በማሰብ አሁንም ደስ ይበልሽ የሚል ሐሳብ አለኝ! ወለተ እግዚአብሔር ከሐሳብሽ ጋር ይሁን!❤
@Baslealnardos
6 ай бұрын
And another thing please read gosple of john 5:39
@AmanulHamed-tj3nc
6 ай бұрын
Hany tbark weyg endtwe slrdashge batkalay albabse lay True hunatan ftrolgal brchlge
@tsegayegebremedihnaraya9001
6 ай бұрын
ሐንየ ሰላምሽ ይብዛ እንዴት ነሽ
@ketzergaw2593
6 ай бұрын
እህቴ ሀና ሀሳብሽ መልካም ነው ግን እንዴት ብርሀኑ ልክ ነው ትያለሽ። እነዚህ ተማሪዎች እኮ የአሁኑን ዶክተር እና ኢንጂነር የሚተኩ ናቸው። እንደዚህ ባትይ ጥሩ ነወ። ካጠፋሁ ይቅርታ።
@user-yj3ft7gu2b
6 ай бұрын
ሀነ በርች ትንሽ ፖራጊሙ ሰፋ ብተራጊ
@GodIsLoveAndMerciful
5 ай бұрын
እህቴ ክርስትና እኮ ስለ ጾም ኣይደለም፡ ስለ ግእዝ ኣይደለም፡ ስለ ጫማህ ኣውልቀህ ቤተ መቅደስ መግባት ኣይደለም፡ ስለ ጸበልም ኣይደለም --- ክርስትና ማለት ለኛ ስል ከሰማያት ወርዶ ስለ ሃጥያታችን በመስቀል ለሞተልን ጌታችን እና መድሃኒታችን ኢዩሱስ ክርስቶስ በእምነት ተቀብለህ፡ ለኣህዛብ ሁሉ በስሙ ድነት እንድያገኙ ወንጌሉን መስበክ ማለት ነው። ስለዚህ እህቴ፡ ሁሉንም ነገር ትተሽ ሰዎችን ከሞት ልያድን ለሚችለው ኢየሱስ ብቻ ስበኪ። የሁሉ ነገር መልስ ኢየሱስ ነው! ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርክሽ እህቴ።
@ammarcell2790
6 ай бұрын
እኔ ለስም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስለ ኦርቶዶክስ ምንም አይነት ነገር አላውቅም
@elamyosef243
6 ай бұрын
ከደሙ ጋር ምንም አትብሉ ምን ማለት ነው?;;;;
@hirutfekadu4629
6 ай бұрын
Ehite egziyabehir yebarkeshi Ande teyake algn? Abtuchi yehinin tekise yakutem?kawekus lemne yebelalu ene zari msemate nawe grmugnal lemnse alstemrunm
@etsemedhanitnegus1480
6 ай бұрын
ያዉቁታል ከዚ በፊት ከካህን ጋር የሰራችዉ ቪዲዮ አለ እሱ ላይ አባታችን እንደማይፈቀድ በደንብ አብራርተዉታል ፈልገሽ እይዉ ትንሽ ቆየት ብሏል ከተለቀቀ
@Tin677
6 ай бұрын
Why dont u say dr birhanu?isnt he dr?
@Userabc21125
6 ай бұрын
ደም አትብሉ ተብሎል የበሰለ ያልበሰለ ስጋ የሚል ግን አላየውም
@user-wd9rz2nv8o
6 ай бұрын
እስቲ ጉድ በይሁዲወች ኦሪት መጠቀማቹሁን ብትተውት ጥሩ ነው በእምነታቹህ ቀጥሉ
@Abay_Mado
6 ай бұрын
ስንት ሀጢያት በበዛበት ሀገር ስለጥሬ ስጋ ማውራት ያልበሰለ እይታ ነው
@gebeyehuashagre5703
6 ай бұрын
❤❤
Пікірлер: 93