KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ክፍል ሶስት የመጨረሻው
9 ай бұрын
ክፍል ሶስት የመጨረሻው
Рет қаралды
352
Zuzu Habesha You Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 88
@fafigogamiwa4383
8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረክረህማን በጣም ቆንጆ የሆነ የሚያምር የእጅ ስራ ሙያ ነዉ ያሣየሽን እናመሠግናለን እጅ ሙያ መልመድ ለራስ ነዉ ጥቅሙ በጣም ነዉ የሚያምር
@emususu
8 ай бұрын
ዋውው በጣም ቆጆ የሆነ የእጅ ስራ ነው ያሳየሽን በእውነት እጅሽ ይባረክ የኔባለሙያ እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ መልካም እነት ነው በዚህው ቀጥይበት ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን
@medihntube
8 ай бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ waoo እጅግ በጣም የሚያምር ሥራ ነው መጨረሻው ፓርትም ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርች
@umjamalbalagerwa
8 ай бұрын
ሁሉም በጣም እጅግ በጣም ምርጥ ሶራጰነዉ ማሸአላህ እጅሽን ቅርጥማን አይካዉ ጎበዝ በርቼች ጠክሪ በሷ ተማሩና ሂለችሁም ስሩ ይጠቅማል
@habeshagebeta6414
8 ай бұрын
የሚያምር እጅስራ ነው ዲዛይኑ የጨጓራ ስራ የሚባለውን ይመስላል የክርሽም ምርጫ ደስ ይላል በርቺ የኔ ባለሞያ ጥሩ ጥሩ የእጅ ጥበቦችን እያስተማርሽን ነው እናመሰግናለን በቀጣይም በሌላ ስራ እንጠብቅሻለን
@yegnabettubetube3361
8 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም የሚያምር እጅ ስራ እውነት ውብ ነው ዲዛይኑ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ውዴዴ❤
@zeharatube2
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል የእጅ ስራ ነው ጎበዝ ባለሞያ በርች ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን❤
@berekahebesha4391
8 ай бұрын
waw ማሻ አላህ ኤጅ ስራ በጣም የሚመቸኝ ሙያ ነው ጎበዝ በተለያየ ከለር በተለያየ ዲዛይን ምርጥ አደረገ ርገሽ ነው የሰራሽው በርቺሊን
@user-yq1kp4ck5m
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራሀመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጨረሽው በጣም ሀሪፍ ነው እጅሽን አይ ቆርጥመው በጣም ያምራን በሰረሰነው የምንደሰትበት አላህ ያድርግልን በርች
@Rihanatube
8 ай бұрын
አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ አለህን ዋው በጣም ደስ የምል ዳንተል አሰራር ነው በርች በነበርን ጥሩ ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@tmhd1787
8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነበር የሰጠሽን በሌላ አዲስ ዲዛይን እና ስራ እንጠብቅሻለን መልካም ነገሮችን ሁሉ ስለምታካፍሉን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውዶችዬ የኔዋ በርቺ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን እጅሽ ወርቅ ይሙላበት ሰላም ላንቺ
@ኒናስ.ኑኑሻ
8 ай бұрын
ዋው ልዩየሆነ የጅስራነው ወይኔ እዳለታየው የተለየ አሰራር ነው የኔውድ በርችልኝ እሽ ውደ በጣምየሜያምር አችላገርሽም ለህዝብሽም ትልቅጥበብ አለሽበርችልኝ እሽውድየ
@buzetube1356
8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውው በጣም የሚያምር የእጅ ስራ ነው ያሳየሽን ዲዛይኑም በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ
@rukitube9816
8 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ፈጣንና የሚያምር አሰር ነው የእጂ ሰራ በጣም ያምራል ጄግኒት በርች የምትችሉ የማዳም ቅመሞች ከሰራ በሆላ ብትሰሩ ለቤታችሁ ጥሩ ነው በርች እህት
@seadatube5438
8 ай бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ሰላም ለሠው ልጆች በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝች ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ቆጆ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበር አመሠግናለሁ የኔ ባለሙያ ዋዉ አላህ ሀገሪችንን ሰላም ያድርግልን ያብ
@zuzu4048
8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን እንኳን ደህና መጣሸ በጣም አረፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ሰላምሸ ይብዛልኝ አሏህ ሀግርችንን ሰላም ያድርግልን ማሻ አሏህ ሞከሺየ👍👍👍👍😍
@kelsumi
8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኮን ደህና መጣሽ ዋውው በጣም የሚያሚር የእጂ ስራ ማሻአላህ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃና እዝነት አይለያችሁ🎉🎉🎉
@user-wm9wk7hv7k
8 ай бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት በጣም የምያምር ባለ ሞያነሽ እጅሽ ይባረክ ማሻ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አመሰግናለሁ በርችልኝ ያምራል ዋዉዉ❤
@user-vo1md7qi2c
8 ай бұрын
ሠላም እህቴ እንኳን መጣሽ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ አሠራር ነው በጣም ነው እምወዴው ነጭና አረጓዴውን የኩርሢ የብፌ የረኮበት የጆክ እየሠሩትነው አትዮጲያ ያምራል እህቴ በርች
@seidaTades
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የበጣም ጎበዝ ነሺ ማሻ አላህ ሲያምር በጂ የተሰራ አይመስልም በጣም ነዉ የሚያምረዉ እኔ መማር እፈልጋለሁ
@meronwg9509
8 ай бұрын
ሰላም እታችን እንካን ደና መጣሽልን በጣም ቆንጆ የእጂስራነው የምታሳይን በጣም ያምራል የቀለም አገባብሽ ሁሉ እናምስግናለን ስላጋራሽን 🙏💕
@ZagochiMedia
8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በደ ህና መጣሽ ጎበዝ ባለሙያነሽ እኔማ ምንም አልችልም የኬሮስ ስራ በጣም ያምራል ቀጣይ ትዙ ስራወችሽን እከብቃለን ለሃገራችን ሰላምን ያምጣልን
@ekramyoutube7133
8 ай бұрын
አህለን የኒ አበሳ ደስ የሚል መልክት ቁም ነገር አዘል ነው በርቱ በያለንበት ሰላም ፍቅር አላህ ይወፍቀን
@Emutofiktube50
8 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረካላ ውድ እህታችን በርችልኝ በጣም የሚገርም የእጅ ሙያ ነው በጣም ቆንጆ ነው የእጅ ስራ እጅን ያፍታታል በጣም ወድጀዋለሁ አሰራርሽን
@mesi21tube
8 ай бұрын
🎉🎉🎉ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ በአለም ዳርቻ ያላቹህ ሰላማቹህ በክርስቶስ ዘንድ ይብዛ እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋህብት ብዝት ትርፍርፍ ይበል አሜን ሀገራችን የገባውን የዘረኝነት መንፈስ ፈጣሪ አምላክ ያስወግድልን በእውነት ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ተስፋ አንድነት ናፈቀን የሰው ዘር በሙሉ በቃቹህ ይበለን አምላካችን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@hayatmersatube4902
8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አሰራር ነው ጠንክሪ ካሰብሽው ያድርስሽ ማሻ አላህ ቀለሞቹ ያምራሉ ጠንክሪ ያረብ ሀገራችንን ህዝባችንን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ተከባብረን ተዋደን አንድ ሁነን ስንኖር ነው የሚያምርብን
@Aisha-to5ug
8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝትጰይበል ሀገራቸንም ሰላም ያድረግልን ማሻ አላህ በጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሠግንለን እህት❤
@zewdneshtadese
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ዋውው በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሐገራንን ይሁን ወተን ከመቅርት ይሰውርን አሜን እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉
@rihanatube515
8 ай бұрын
አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ ዋው በጣም ቆንጆ የደንተል አሰራር አልጋልብስ ነው ምንድነው የምትሰርው ከለሩም ዋው በጣም ነው የምያምሩት ማሻህ አላህ ብያለው ወላይ
@Seada832
8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ያምራል ቀጥይበት በርች የማምር ዲዛይን ነዉ በሌላም ሰራዎች እደምመጭ ተሰፋ እናደርጋል
@seadatube9888
8 ай бұрын
አሰላም አለይኩመሰእራሕመቱላሒ ወበረካትሁ አሕለን እሕት እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ማሻአላሕ በጣም የሚያምር የእጂ ስራ ነው እናመሠግናለን በርቺልኝ ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ የኔውድእሕት እናመሠግናለን
@user-iq1pt4we1m
8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዋውው ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር እና ሀሪፍ ቆይታ ነበር ትስለም የድኪ አስተማር ቆይታ ኘበር
@EthiopiaOnlineBusiness
8 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ዜድዬ እንኳን ደህና መጣሽ አላህ የሀገራቺንን ሰላም ይመልስልን ማሻአላህ ዋዉ በጣም ሀሪፍ የእጅ ስራ አሰራር ነዉ ያካፈልሽን ይስልም የድኪ የኔ ቆንጆ ትስለሚ❤👍👌
@tube-sy8iv
8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ማሻ አላህ በጣም ያምራል እንደ ራስ ሙያ እኮ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ነገር የለምኮ ታድለሽ በእውነት ሽቦውን ማዛዞር አልችልም የከሰርኩ😅
@meryemyoutobe7814
8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ዙዙየ ቢስሚላህ ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ እህት የኔ ባለሙያ ዙዙየ ሳላደቅሽ አላልፍም 👍👍
@yenetube7088
8 ай бұрын
ስላም መጣሽ ውድ ወወው ባለሙያ ሲያምር ጎበዝ በርች በሚገባ ሙየው አለኝ በጣም ነው የምወደው ዳንቴል ስራ ቀጥይበት ሁቢ መልካም ቆይታ❤❤❤
@user-vx9jr9iz7f
8 ай бұрын
አላህ ሆይ አስደስተን፣ ለኛ መደሰት ደፋ ቀና የሚሉትንም አስደስትልን፣ እኛን ማስደሰት ፈልገው ያልሆነላቸዉንም ከመደሰታችን በፊት እነርሱን አስደስትልን፣ ተደስተን ስያዩ ደስ የሚላቸዉንም ደስ እንዲላቸው አድርግልን፡፡ ጌታዬ መልካም ሀሳብ ያለው ሁሉ ደስታን
@tube-mm6nf
8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት በመቀጠል በርቺ ቀጥይበት ዙዙየ ዋውውው ማሻአላህ ተባረክላህ እጅሽን ይባርከው ከዝህም በላይ ብዙ እንጠብቃለን ቀጥይበት
@ayinyeyoutube8354
8 ай бұрын
ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋውውው ሳላደቅሺ አላልፍም ዋው ቹሎታ ቀጥይበት ❤ በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐
@user-qm5ns4ox5f
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሳህለን ፊኪ እህት እኮን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ቆጆ ቆይታ ነበር መሸአላህ የሚገርም የጂሞያአለሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርች አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላሙን ያምጣልን በያለንበት ያለም ዳርቻም ያለን አሏህ በራህመቱ በእዝነቱ ይጠብቀን ያርብ
@webtube21
8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ሲያምርእኔ ሁለት አይነት አሰራርእችላለሁ ከዛእጭ አልችልም በርችልን መልካምነት ለራስ ነውና የሚያውኩትን ማሳወቅ መልካም በጎነት ነው ❤❤🎉🎉❤❤
@meryemyasin5036
8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ማሻአላህ ተባረከላህ ትስለሚ ሀቢብቲ እጅሽ ይባረክ እሽን አይቆርጥመው. በጣም ውብ የሆ ነ የዳቴል አሰራር ነው ያሳየሽን ቀጥይበት አላህ ይገዝሽ አሰበሽበት ደረሽ ዙዙየ🎉🎉
@MeronSemere
8 ай бұрын
Selameshe be keresetos yebezalegne betam des yemil ye eje sera new eyeserashe yaleshew wow wow samer eko brava 👏
@seadatube5438
8 ай бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ
@tube-jy9lw
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ ዙዙየ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውደ ማሻአላ ደስ ይላል በርች እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ይሁንንንን
@user-du2ww5wd4d
9 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረመቹለህ ወበረከቱ አህለን አህተችን ማሸአለ ተበረከለ ዋው ዋው በጠም ያምረል🎉🎉🎉
@faiza5
8 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አለህ የጊዘሺ ውድ መሸ አለህ መሸ አለህ በጠም አሪፊ የኢጂ ሰራ ነው ዙዙዬ በሪቺ አለህ የጊዘሺ🎉
@Radiahmed
8 ай бұрын
ማሻ አላህ አቺን አለማድነቅ አይቻልም በጣም በጣም ጎበዝ ነሸ እኔም በትርፍ ሠአቴ መሥራት እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም
@mirnatube6075
8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዙዙየ ማሻአላህ በሙያሽ ቀጥይ በሌላስራደግም ተመልሺልን እጅሽንየቀወርቅ አንባር ያደረርገው
@rahiletube
8 ай бұрын
ሠላም ዙዙዬ ሠላም ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በእያላችሁበት የእግዛአብሄር ሠላም ይብዛላችሁ ዋው ምርጥ የእጅ ስራ ነው በርቺ ውዴ🎉🎉🎉 እግዛአብሄር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን
@rezantube2355
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ ባለ ሙያ🎉❤🎉❤
@ABdulAziz-rn3kf
8 ай бұрын
ሰላምዙዝየ ዋው አጂሰራወችሺ በጣም ነው የሚያምሩት ደሞ ፍጥነትሺ በውነት ጎበዝ ነሺ
@fatiyatube2106
8 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አለህ የጊዘሺ ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን መሸ አለህ በሪቺ
@susu-bm3oc
8 ай бұрын
ዋአሊይኩም ሰላም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ዚዙየ ሀሪፍ ዳቴል አሰራር ነው ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ዋው ነው
@positivemindset1994
8 ай бұрын
Enkwan dena metash wow arif design new yasayeshne berchilen bezu entebkalen kanchi. I like your hand made designs !!
@RUhama21
8 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣሺ እህት አለም Zuzu Habesha You Tube መገን ሙያ ዮትብ ነው ሙያ ያለው የውነት የማናየው ነገርየለም በርችልን እማ
@user-mn7nx8zy4e
8 ай бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቲላሂ ወበርካቱ ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እንኳንደሄና መጣሺ የኔ ውድ ማሻ አላህ
@zinashzbyoutube5327
8 ай бұрын
Wow Wed Ena Yetekeberachehu Yagere Lijochi Balem Zuriyya Yalachu Selam Fiqer Adnetun Yabzalen Arif Qoyita Neber Sle Nebern Qoyi Kaleb Enamesginlen Barchilegni Adinetun Yabzalen
@Medi-Habeshawit
8 ай бұрын
ዙዙየየ የኔ ቅመም ማሻ አላህ ተባረከሏህ ትስለሚን የምወደው ከለር ካሜራውን ራቅ አድርገሽ ለማሳየት ሞክሪ በነካ እጅ አንድ ስጦታ ከከከከከ
@user-lo7cq8dq2j
8 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ገራሚ አሰራር ነዉ የምር እዴት አባቱ እደሚያምር በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ያባረክሰላም ፍቅር ደስታ ያብዛልሽ አቤ ሞያ እኔ በጣም መስራት እፈልጋለሁ ግን ሚያሳይኝ አነበረም አሁን አቺን እያየሁ እሰራለሁ
@user-jn9od7dn5y
8 ай бұрын
ስሪው በጣምቀላልነው ውደ
@tseghegirmay1
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ የጀመርሽው የእጅ ሥራ ወይም ዳንቴ መጨረሻው ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@ergyanage
8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የጀምአ እንዴት ናቹ እንዴት ይዞቹሃል ሰራ ሰላም ናቹ ሰላማቹ አላህ ያብዛው የሀገራችንም ሰላም አላህ ያምጣልን ዙዙ እህት በርቺ አላህ ይጨምርልሽ
@Tijizamanuel28
8 ай бұрын
Yene konjo enkuwan beselam metash yene wud ehit woww yenee balemuyaaa berch egnam enmaralen ketay ❤
@AMIR465
8 ай бұрын
Ashamaa harka funee jira jirtu ijolle biyya koti hundii kessa bakka jirtanitti Rabii isinii yaa jiratu wow wow wow jabaadhu jabaadhu vedio akkan namatti toludha jabaadhu jabaadhu wan garii hojeta jirta
@user-ow5rs4zi7z
8 ай бұрын
አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጨምርልህ ማአሻ ላህ ማአሻ ላህ ማአሻ ያገሬ ልጅ ሰላምሽ ብዛ በቡና በጣም ያምራል ባለሞያ ነች የውነት እኔ ከለሩን የመረጥኩት ፒንክ ከለር ነው እኔ ምወደው የኔ ወድ ጠንክር ❤❤❤
@user-zg5qk4nn1m
8 ай бұрын
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ውድች እንደትናችሁ የተከበራችሁየሀግሬልጅች ሠላምብያለሁበያላችሁበትየ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ ውድ ማሻአላህ እህት ጎበዝ ጥሩ የእጂ ስራ ነው ያሳየሽን❤❤❤በርችልን
@alialemi3587
8 ай бұрын
Enkw dena metash ihitachn egizbare yetebarekena yetemesegen yihun des yemil konjo koyita neber inameseginalen
@WoinyTube
8 ай бұрын
Selam selam selam selamsh bezt yibel enkwan dena metash yene mert ej sera mercha wooooow berchlen betam arif naw belela adis tekesechle ❤❤
@hyat315
8 ай бұрын
አሰሊምአለይኩምወራህአቱላህወበረካቱአላህሀገርሰላምያርግልሰላምያምጣልአላሆይጨምርልሺበጣምነውየሚያምርነውአላህይጨምርልሺ
@umuabdusalm3750
8 ай бұрын
Selmii wede ikanii selmii meetshii lemaninyawemii waw betamii yemamirii desii yemilii daatelii new wallahii datelii yejii muya betamii xuruu new berchii
@samritube1844
8 ай бұрын
Wowwow Batam Dese Yamele Aserare New Ene Bazehe Maserate Yekbedegnal Gen Konjo Masereya Nat Yemcheshe Ehete Aleme Wow New
@genitube1429
8 ай бұрын
Woooooowu betem yemiral berchi selamun yedilen turu koyita new hegerachin selam yergilen turu melkamu yedilen
@umebtis
8 ай бұрын
Aselam aleykum werahmetula weberketu enkuan dehena metashe ehet wow betam teru sera new berchilign yene wede betam gobez neshe mashaallahe❤❤❤🎉🎉🎉
@qalitedotube9915
8 ай бұрын
Selam wudee yagere lji unkan dana matashe wowowowowwo batame arfi yehone ye datele asarara new datele masarate batam arifi new ejii sira binilamade batam yetakemenali egzaber agerachen etophiya Selam ena fikr yabazalen Amen
@Azeb1
8 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen arif aserar new ejish ebarek
@Hawiiofficial
8 ай бұрын
Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow mashaallaa oggumaa harkaa wan bayyee bareddaa tahee kan nama gammachisuu
@derartutube2501
8 ай бұрын
wow wow konjo yehone ye dateli asira new yasyeshi kalibi enmesiginle barechi ehitachin❤❤
@Afrahtube
8 ай бұрын
Asselamu alekum werahmetullah weberekatuhu enkuwan dehna metash woow masha Alla betam yamral be and ayinet krr bisera ayishalm gn
@hikitube96
8 ай бұрын
Aselam aleykum werahmetulah weberekatu enkan selam metash selam wud yehagere lgoch balachu bet yeallah selamna eznet ayleyechu allah hagrachun selam yadrglen masha allah arif koyta neber berchilgn hubi🎉🎉🎉
@emumahiretube8588
7 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም እዴት ነቹ ውዶቼ ሰላም ነቹ ወይ በየለቹበት አላህ ሰለመቹን የብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም የርግንን ውዶቼ ዱአ አርጉ
@Amiinakitchen
8 ай бұрын
aselamu alekum worematuullhii woberkatuu baga nagan dhuftee woow gobzee oketii koo mashallha mashallha hundnuu bayee baredaa❤❤❤
@Dbora1
8 ай бұрын
salam ekon basalm maxash susu salam agarch etiopya eun waw naxam das yamil arf konijo mirx naw yamisar ejiseraw salam lagarchn eun enamsginaln ejish ebark
@LayiLashara
8 ай бұрын
አሰለምአለይኩሙወረሐቱለህወበረከቱሁወአለይኩሙሰለምወረመቱለህወበረከቱሁመሸአለበጠሚአርፍነውአሰረርሽ ውዴበጠሚቆጆነውመሰአለዬትነው የለሺውዴኢኔ ይፍልግነበረኩ
@METITUBE
8 ай бұрын
Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataa uu bayee baredaa jabbeesii qomoo kiiyyaa yeeroo
@lijimerkil
8 ай бұрын
salam ekon nasalma,xasfa,xatr agarchn salam fikir adinat yabizaln arf koiyta nabar enamsgnaln
@tiegegerma
8 ай бұрын
salmehiess bakeresssttttooooss yebza etahien enkan dana matahiesss wwwwwooooowwww batam areffffeee yejie sera now wwwyyyy bayalekk !!!!
@girumneshi115
8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋውውውውው በጣም የሚያምር እና ደስ የሚል የእጅ ሰራ ዳንቴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ዋዋዋ እጅሽ ይባረክ በርቺልን
Пікірлер: 88