KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Автокөліктер мен көлік құралдары
#ኪችን
2 жыл бұрын
#ኪችን
Рет қаралды
134,928
Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 535
@salihat7830
2 жыл бұрын
ላኢላህ ኢለላህ ሙሃመድን ረሱልላህ ይሄስ ሸሃዳ ያሲዛል በጣም ውድ ነው
@twinklestar2448
2 жыл бұрын
የኔ ቅመም በትክክል
@tube-vz2lo
2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk የኔ ውድ
@user-bm9iq8do2h
2 жыл бұрын
በጣም ላኢላሀኢለላህ መሀመዱን ረሱልለሏህ ውይ ጉድ እኔማ ሀገር መግባት እራሱ ፈራሁ ምን ይሻለኛል 😢
@jemiyoutub9709
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-nz9dw5pn2i
2 жыл бұрын
ደሚሪኝ ውዴ
@hagertube55
2 жыл бұрын
ከሚያስፈልጉን ነገር መካከል የመጀመረያዉ እና ወሳኙ ቤት ነዉ እምትወልጂበት የምዲረበት የረዝቅ ቤት ያረግልሺ
@tiag8974
Жыл бұрын
አሚን
@eyerusalemdamena8990
2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኘሁት ። እንዲሁም ኪችንሽ በጣም ቆንጆ ነው የተሰራው።
@emebettube4963
2 жыл бұрын
ዋው ቲጅየ ሲያምር ቤት እንደዚህ ጽድት ብሎ ሲሰራ ደስ ይላል ምግብ ስሰሪ ከ እስቶፉ ስር አልሙኔየም ሸፍፉ አጥፊበት ወይም እስቶፍሽ የማይግል ከሆነ ወፈር ያለ ጨርቅ አርጊበት
@efuyegala1736
2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይሽ እና የምፈልገውና ያሳሰበኝ ጉዳይም ነበር ከኮሜንትም አሪፍ ግንዛቤ አግኝቻለው ክበሪልኝ ቤትሽ ይባረክ 🙏🏼
@Lulu8049-c8d
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ🌹🌹👇👇 🌺 ተራዊህ በመስገድ ከሚገኙ ጥቅሞች 🌺 ቀኑን በጾም ሌሊቱን በሰላት በማሳለፋችን ከደጋግ የአላህ ባሪያዎች እንመደባለን 🌺 ቁርኣን በብዛት በማድመጣችን የአላህን እዝነት እናገኛለን 🌺 ተራዊሕ ብዙ ሩኩዕና ሱጁድ ስላለበት ሰፊ የዱዓና የዚክር እድል እናገኛለን 🌺 ከወንጀል ርቀን ጊዜያችንን በመልካም ስራ እናሳልፋለን 🌺ዒባዳ ላይ ትዕግስትን እንማራለን 🌺 ሰላተል-ለይል እንለማመዳለን 🌺በተደጋጋሚ ከኢማሙና ማእሙሞች ጋር "አሚን" በማለታችን ወንጀላችን ይማራል 🌺መስጂድ ስንሄድና ስንመለስ በእርምጃችን ልክ ወንጀሎች ተራግፈው መልካም ስራዎች ይጻፉልናል 🌺 ሰላት እየጠበቀን በምናሳልፋቸው ጊዜያቶች መላኢካዎች ምህረት ይጠይቁልናል 🌺 የሙስሊሞችን ጀማዓ በማብዛት ሸይጣንና አጋዦችን እናስቆጫለን 🌺 ከመልካም ሰዎች ጋር በመቀላቀላችን መልካም ስራዎቻችን ወደ ሰማይ እንዲወጡና ተቀባይነት እንዲያገኙ እድል ይፈጥራል 🌺 ከአልባሌ ነገሮች ለመራቅ ለወጣቱ መልካም አርዓያ እንሆናለን 🌺 ካመኑበትና ጥቅሙን ካወቁት ሁሉም ነገር ቀላልና የሚቻል መሆኑን በተጨባጭ እናይበታለን 🌺 ቁርኣንን በብዛት በመስማት የአላህን እዝነት እናገኛለን እንዲሁም ብዙ በመስማት ትክክለኛውን የቁርኣን አቀራርም እንማራለን 🌺 በቁኑት ዱዓ ወቅት ብዙ እኛ ያላሰብናቸውና መግለጽ የማንችላቸው ነገሮች ዱዓ ተደርጎ "አሚን" በማለታችን ትርፋማ እንሆናለን 🌺 ከኢማሙ ጋር እስከሰላቱ ፍጻሜ ድረስ አብረን እየሰገድን ከቆየን ሌሊቱን በሙሉ ሲሰግድ ያደረን ሰው እጅር /ምንዳ እንሸምታለን 🌺 የቂያማ ቀን መቆምን ያቀልልናል፥ዱኒያ ላይ ለጌታው ብሎ ረጅም ሰዓት የቆመ የቂያማ ቀን መቆም አይከብደውም 🌺ሰግደን ስንመለስ የውስጥ ደስታና እፎይታና ሌሎችንም የዲንም የዱኒያ በርካታ ጥቅሞችን እናገኛልንና ተራዊህን ሳንሰለች እንስገድ። አላህ ያግራልን አሚንንን
@konjetalemudegifie2400
2 жыл бұрын
ጎበዝ ቆንጆ ነው መበሳጨት አያስፈልግም በጣም ይገርማል እቃ በጣም ጨምሯል ማለት ነው ፈጣሪ ሆይ ሀገሬን አስባት
@mikimiki7194
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሰላም የጤና ያድርግልሽ አይ ምንም አይልም አልተጎዳሽም እኔ የከፈልኩትን ብነግርሽ ኡኡ...ያስብላል አትናደጂ ባክሽ ለሆነ ነገር ።
@zedyoutub8774
2 жыл бұрын
አብሽሪ ማሻአላህ ያምራል ረጂም ኢት ኑሪበት
@emuuzeyf9341
2 жыл бұрын
ያምራል በጣም ምጣዱ ጥሩ ነው ቦታ አይዝም ማሻአላህ ብያለሁ
@mestitube8444
2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ቲጅየ ዋው በጣም ያምራል የኔ ጀግና ለሁላቹሁ ቤት ለለላቹሁ ቤት ይስጣቹሁ ከሰደት መታቹሁ የምታርፉበት ለሁላቹሁም የፈለጋቹሁትን አገኙ🙏🙏
@vxdgougf1707
2 жыл бұрын
Amen
@user-zz9uv8ky3h
2 жыл бұрын
አሚን ውድ
@user-nz9dw5pn2i
2 жыл бұрын
ደሚሪኝ ማር
@user-lb9ze8mq1m
2 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@Fetah90
Жыл бұрын
@@user-nz9dw5pn2i ደምሪኝ ውደ
@user-ck6bo7bt1k
2 жыл бұрын
ያምራል እኩ ቴጂየ ደሞ ደህና ሆኝ እንጂ ሌላ ትቀይራለሺ ዋና ጤና የኔ ልእልት
@Tube-nv4el
Жыл бұрын
ከግዜው አፃር አሪፍ ነው ፣እማዬ በደስታ እምትኖሪበት ያድርግልሽ ፣ከለሩደሞ አሪፍነው ያምራል❤
@MesiBeauty
2 жыл бұрын
ትጅዬ ምርጥ ነው ዋው አትናደጅ ቀስ እያለሽ ታስተካክያለሽ ጎበዝ በርች
@masaratmasarat5240
2 жыл бұрын
ዋው ነው ሲያምር አርፍ ነው ይመችሽ አህቲ
@user-hd5gr5zy2l
2 жыл бұрын
ቲጂዬ ያለም ይሁንልሽ በጣም ጥሩነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በርቺ።🙏
@fnegnyesu2335
2 жыл бұрын
ቲጂዬ ያምራል ከላይ ያለውን አስቀይሪው የሆነ ነገር ሲደፋ ካለቀቀ ይከብዳል
@meskeremelese6154
2 жыл бұрын
Bexam yamral bewunet 👍👍👍gobez nesh ❤️❤️❤️❤️ anyem ye medam qememoch beselam le agerachin yabqan 🙏 Egzihaber amlak hasabachin yasakaleh 🙏
@user-ck6bo7bt1k
2 жыл бұрын
መሻአላህ ቴጂየ በጣም ያምራል በረች የኔ ቆንጂ
@user-qr7zd8vl1v
2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራል ቲጅየ ጀግና ነሽ አቤት ለውጥ ውብ ሖነ አሑን መጀመሪያ ወና 😀አረ ከለሩ ያምራል ዋጋው ግን በስማም
@Yaecob
Жыл бұрын
የኛ ጀግኒት ሰለ ቅን ገለጻሽ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ሰጥተሽናልና።ቤትሽ እና ዘመንሽ የተባረከ ይሁን።
@babyflower5176
2 жыл бұрын
በጣም ተሸውደሻል ውዴ አንደኛ ምርጫሽ እና እንጨት ጥራቱ አያምርም ሲቀጥል በጣም የሚያምርና ለሳህን መደርደሪያ ያለው ለብርጭቆ መስታወት የተገጠመለት በጣም የሚያምር ክሬም ቀለም 16 ከሬ ላይ እኔ 29 ሽ ብር ነው ያሰራሁት ማርያምን እጂግ በጣም ውድ ነው ያሰራሽው እንደራሴ ገንዘብ ቆጨኝ🤔
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige yeni wud
@attube383
2 жыл бұрын
አቺ የትነዉ ያሰራሺዉ ለኛ ላላሰራነዉ ይጠቅማል ጠቁሚን ያለፈዉ አይመለስም
@babyflower5176
2 жыл бұрын
@@attube383 እኔ ያሰራሁት ልክ እንደቲጂ ከላይም ከታችም አንድ አይነት ሆኖ የታችኛው መክተፊያ ምናምን የሚቀመጥበት በእምነ በረድ ነው ከላይ ደም በሮቹ አንዱን ተካፋች ለወንን ብርጭቆ ምናምን መስታዎት አስገባልኝ ብየው አሰገባልኝ የሳህኑን ደሞ መሰካኪያ አደረገልኝ ሌሎች በሮች ደሞ በጣም በሚያምሩ መልክ ውብ አድርጎ ነው የሰራልኝ እንደትዛዝሽ ማለት ነው የኔ እንደውም በጣም ትልቅ ነው 16ካሬ እንዴት ላሳይሽ በማርያም🤔🤔
@attube383
2 жыл бұрын
@@babyflower5176 ማሬ እቃሺ በጣም አሪፍ ይመስላል ግን ከቦታ ቦታ ይለያይ ይሆናል ያቺ ያሰራሺዉ የት ነዉ ቦታዉ ነዉ ያልኩሺ እኔ ክፍለሀገር ነኝ ለዛነዉ የጠየኩሺ ዉዴ
@nawal5119
2 жыл бұрын
መቼ ነው ያሰራሹ እህቴ
@emebetehtio5782
2 жыл бұрын
ጎቤዝ በርች የመዳም ቅሞች እስኪ ለራሳችን እንኑር ደምሩኝ ውዳች እየ
@lakechtubez5672
2 жыл бұрын
ዋውውውውውው ቲጅዬ ጎበዝ በጣም ደስ ይላል ቀልጠፍ ያለ ነው ደሞ በጣም እርካሽ ነው ኧር ተስፍ አለኝ የምር ውድ ይመስለኝ ነበር
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige yeni wud
@user-ct3ob7ir3l
2 жыл бұрын
ዋውው መብሩክ በጣም ያምራል ቲጅዬ ❤👍
@user-jn3to4sx5x
2 жыл бұрын
እንኳን ደስአለሽ ትጅዬ ቤት ለቦሳ💞💞💞
@asnitube3283
2 жыл бұрын
በእውነት የራስ ቤት የመሰለ የለም ስልክ አስቀምጭልኝ ቲጂዬ እኔ እፈልጋለው
@zuzufamily1310
2 жыл бұрын
ደምርኚ ሁቢየ
@emujemal5066
2 жыл бұрын
ማሬ በጣም ያምራል እኔም ክችን ማሰራት እፈልጋለሁ
@sabayohanes5602
Жыл бұрын
እወነት ነው ቆንጅየ እናመሰግናለን ለሰጠሸን መረጃ
@mmmsss9657
2 жыл бұрын
ዋው ያምራል እንዲህ ተፍተፍስትይ ነው እሚያምርብሽ
@user-ss6zm6hk7p
2 жыл бұрын
ማአሻ አላህ አሪፍ ነወ የኔ ቆንጆ ኑሪበት
@alberbaysari881
2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም ነው ሚያምርው ኪችኑላ መስኮት መኖሩና እቃ ማጠቢያ መስኮቱ ፊትለፊት ነው ያምራል
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige wedeye
@wegditube2704
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ባለሽበት ቦታ ሁሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ ሀገራችንን እግዝአብሄር አምላክ ከአጭበርባሪወች እና ከደም አፋሳሾች ይጠብቅልኝ ሙስሊም ክርስቲያን እያሉ ከሚለያዩን አስመሳሆች ፈጣሪ ይጠብቀን የሀገራችንን ሰላም ፍቅር በጆሯችን ለመስማት በአይናችን ለማየት ያብቃን እጂግ ምርጥ ቢዶ ነበር አይዞሽ ጠክሪልኝ መልካም ጊዜ
@blentube-vs2zl
2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ቲጅየ እደት ነሽ እግዚአብሔር ይመሥገን አለሁልሽ ዋዉዉዉ በጣም ያምራል በርችልኝ በሰላም በደስታ በፍቅር የምትኖሪበት የምትሰሪበት ያርግሽ ማማቲ ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ 💚💛❤️👍
@asnitube3283
2 жыл бұрын
አሜን እህቴ ነይ ወደ ቤቴ❤️
@mohamedomar6417
2 жыл бұрын
Blen wherever you go i'm there 🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤣🥰
@mohamedomar6417
2 жыл бұрын
blen انت تتحدث العربيه 🤔🤔
@mitiktube7214
2 жыл бұрын
@@asnitube3283 ነይ ቤተሰብ እንሁን ወዴ
@asnitube3283
2 жыл бұрын
@@mitiktube7214 ነይ እማ
@kalokalo3960
2 жыл бұрын
በጣምቆጆነው ከለሩ ትንሽተጠቅመሽካልወደድሽው መስቀባትትችያለሽ
@tigistbirru4622
2 жыл бұрын
የምትኖሪበት ያድርግልሽ ጌታ ያባርክሽ
@yimertube6444
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል ቲጅዬ አትናደጂ ሴራሚኩን ግን ጠይቂያቸው ሌላው ቲጅ ለጭቃ ቤት ከክችን ካቢኔት ማሰራት ይቻላል ወይ ማለቴ በተለይ የእቃ ማጠቢያው
@UmhawletTube
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ማማየ እኳን ሰላም መጣሽ ማማየ ማሻአላ ማማየ እኳን ሰላም መጣሽ ጎበዝ ጠካራ ተሽ ለብዙ እህቶችሽ ተምሳሌት ትሆኛለሽ በርችልኝ
@aalmshaymoges4474
Жыл бұрын
ማማ ከለሩ አሪፍ ነው እዳልሽው የገዙ መቀመጫ ቢዟዟር አሪፍ ነው በጣም የተቸች መኣድ ተደሠችበት
@destakeremela3591
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ ነው ተባረኪ
@samritube645
2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዋው ሳምረሸዋል ቲጂ ከለሩው ልክ ነሽ ደመቅ ቢል የበለጠ ያምራል ኡኡው የማጠቢያው ነገር በጣም ውድ ነው አዎ ሲልንደሩው ልክ ነሽ ጋዝ በጣም ከባድ ነው ሁለቱው በኤሌትሪክ ቢሆን ጥሩው ነበር አትናደጂ ለበጎዎ ነው ወየው ብሩ ግን🙆
@user-kh7ic7ke7h
2 жыл бұрын
ክክክ ብሩማ በፀጉር ልክነው😒😒 እኔ እሷን ሳየ ደነገጠሁ😒
@asnitube3283
2 жыл бұрын
ቲጂ እንዴት ነሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው ❤️
@zedethiotube3879
2 жыл бұрын
Tijiyee Yamiral 😍😍😍🥰🥰❤ yemitado metatefi gin desi yilali👍
@aliyachannel
2 жыл бұрын
ማሻላህ የኔ ጀግና ጠካራ ሴት በጣም ያምራል
@hayatyalhamedlla4561
2 жыл бұрын
ቲጂ የኔ ፍልቅልቅ በርቺ ነጺ የት ወሰድሻት ኦለይን የለችም
@ethioayushtube3853
2 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ዉዴ ቀላል ነዉ ሌላ ሂሳብ እንዳይጠይቁ እንጂ
@astekastek1000
2 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል እህቴ ጎበዝ በርቺ
@MahysKitchen
2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ቲጂዬ አይዞሸ ተነጋግረሸ ለማሰተካከል ሞክሪ አይዞን እኔጋም ጋበዤሻለሁ
@melsatube3058
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቲጅየ የመዳም ቤት ይቦንሠዋለ
@fadilamohammed6922
2 жыл бұрын
ውው ያምራል ውዴ ብዙም አልተደደም ጎበዝ
@sumeyatube5544
2 жыл бұрын
ቲጂየ ጥሩ ነው አይደበዝዝም ዋው ነው ጎበዝ
@zadfikrtube
2 жыл бұрын
ሰላም ቲጂየ ሰላምሺ ብዝት ይበል ዋውው በጣም ያምራል
@user-ry8ro7cx9p
2 жыл бұрын
ማሻአላህአሪፈነዉዉደ እኔምልሽ ባጠቃላይ ስት አሰራሽዉ .እጨትቤት ማሰራት ይቻላልደ አጠቃላይ ስትፈጀብሽ
@piassa0738
2 жыл бұрын
ያሰራሽው ካቢኔት ቆንጆ ነው ግን ካሉሽ እቃዎች አንጻር ፕላን አላወጣሽም ሲቀጥል ገበያ አላጠናሽም ካቢኔት በካሬ 4500 አካባቢ ነው ሲንክ ራሱ ከአዲሱ ማይተናነስ አሮጌ ሚባሉ በቆንጆ ዋጋ ይገኛሉ
@helenbaba2870
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በጣም
@enattube7539
2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውደ መጣም አራፍ ነው ግን የሰራሚኩ ጉዳይ ያስጠላል ይቀዩሩልሽ ውሀ መምጠጥ የለበትም በተርፈ በርች😍
@mimifkr1743
2 жыл бұрын
Demerign
@selamJAG1
2 жыл бұрын
ጎበዝ ቤት ገዝተሽ ነው የሴት ጀግና🎉
@mimifkr1743
2 жыл бұрын
Demerign
@umuamartube3853
2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 ነይ እንደማመር ሚሚ
@tube9777
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህት አይዙሸ አሪፋ ነውማር
@whenimbored8404
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል 9ሺ ያልሺዉ አረብ አገር በጣም እርካሺ ነዉ ማለቴ ከ3 ሺ እስከ አራት ሺ ይደርሳል ከዛ አይበልጥም ።
@fkdngkhki5027
2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጋዝ ቦታ ካለሽ ገድግዳ አስበስተሽ ቦታ ካለሽ በውጭ አድርጌ እና ላይተሩን ኤሌትርክ አድርግው በላይተርም ይቻላል ጋዝ ቤት ውስጥ ባትጠቀሜ መልካም ነው ሁሎም ያምራል የጤና የስላም የምትድስቼ ያድርግልሽ
@user-cm7pt5lt6c
2 жыл бұрын
በደህና ፎጣ አወለዉይም እደ ቲጂየ የኔ ወፍራም ስወድልሺ ግብስብስ እኮነሺ
@ejigayehulangnabilate8944
2 жыл бұрын
ያምራል ደስ ይላል አመሰግናለሁ
@Fthyhtube
2 жыл бұрын
ይመችሸ ውዴ በጣም ቆንጆ ነወ ጉበዝ በርችልኝ አትናደጀ ቀሰ እያልሸ ታሰተካክይው አለሸ ምጣድ ቦታ እዳይዝ የተሰራው ጥሩ ነው
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige yeni wudye
@racheltakala7118
2 жыл бұрын
በይ ከዚህ በላይ እንዳትወፍሪ መንቀሳቀሻ እንዳታጪ ለኢትዮጵያ ኑሮ ይመጥነዋል ቢጥ አትበይ
@user-ql3jp9fn5r
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ቲጂ አዳዴ ያጋጥማል አይዞኝ ግን በጣም ጎበዝነሽ እደራስቤት ሚያስደስት ነገር የለም እኔ ፈጣሪ እረቶኝ መጥቼ እዲህ ለማሳመር ያብቃኝ ተከራይቶሀል አውን ቤቴ
@asnitube3283
2 жыл бұрын
እውነት ነው
@sofia___bint___islam7594
2 жыл бұрын
ያምራል ቲጅዬ
@TsehayEthiopian
Ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ሃሪፍ ነው ውደ አትናደጅ❤❤ በማርያም ስልክ ቁጥር አስቀምጭልኝ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ😢❤
@elza253
2 жыл бұрын
ቲጂዬ ያምራል ቅልብጭ ያለች ። እና እኔ ኪችን ካቢኔት ከነሲንኩ አለኝ።ከለሩን ጠልቼ አስነቅዬው ሌላ አስገጠምኩ ፕሊስ እሚገዙ ከሆነ ጠይቂልኝ ?
@user-kv8vk8yg1h
2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ የጤና ቤት
@TuBE-iz8gw
2 жыл бұрын
የኔውድ ማሸአላህ በጣምያምራል
@lidiadirriba5489
2 жыл бұрын
tnx you yene wud le tiyake new mels yemaleshileg
@proudethio1594
2 жыл бұрын
Betam konjo new ka kitchen colour gar yihedal.
@ethiomeket1338
2 жыл бұрын
ስለመረጃሽ እናመሰግናለን ውዴ
@user-bu9yi3vm1y
2 жыл бұрын
መሽአላደስይላልያምራልቲጂየ
@AddisalemBirahane
4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ብዙ መረጃነው ያጋራሽኝ ግን አትናደጂ መስተካከል ይችላል አናግሪያቸው
@Tube-kk2vt
2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
@mahraalmehri2282
2 жыл бұрын
ሠለላሁወአለይሂወሠለም
@nebutube307
2 жыл бұрын
SELELAHU ALEYHE WESELEM
@user-ng7yd7ow8p
9 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@furdosmohammed3849
Жыл бұрын
በስደትያለንየመዳምቅመሞችአላህበሰላምወደሀገራችንመልሶ ጥሩሂወት መልካምቤተሰብአላህይወፍቀን
@sitrazee13
2 жыл бұрын
ጎበዝ ቲጂ በርቺ
@thecolossaldudeepic1999
2 жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም እናመሰግናለን የበረከት የጤና ይሁንላቹ
@user-nz9dw5pn2i
2 жыл бұрын
ደሚሪኝ ውዴ
@mimifkr1743
2 жыл бұрын
Demerign
@amarecheinteshome8132
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@mitiktube7214
2 жыл бұрын
@@user-nz9dw5pn2i ነይ
@mitiktube7214
2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 እንሁን
@tube5125
2 жыл бұрын
አላህ በጤና ያምትኖሪበት ቤት ያርግልሽ ማማየ
@mimifkr1743
2 жыл бұрын
Demerign
@tube5125
2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 እሽ
@user-sh3or6bi6u
2 жыл бұрын
በርች ውዴ ያምራል ኪችንሽ ግን በጣም ቲንሽ ነች ውይይ
@Tube-dq5cj
2 жыл бұрын
ሰረሚኩ ትክክልነሽ ያበሳጫል ካቢኔው ከረኑ አሪፍነው ። ሰረሚኩንግን ጠይቂያቸው ።
@toybayoutube8892
2 жыл бұрын
መኩሽይ ደምሪኝ ማር
@Tube-dq5cj
2 жыл бұрын
@@toybayoutube8892 እሺ 😍
@seadatube8121
2 жыл бұрын
ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ
@hiwattube
2 жыл бұрын
ተጂዬ የኔቆንጆ ስወድሺ እኮ ስራአት ያለሺ ረጋ ያለሺ ሴት ነሺ የኔ ጀግና 😘
@yordi8453
2 жыл бұрын
Demerige yeni wud
@user-cw3pn3ov6p
2 жыл бұрын
ያምራል ቲጂየ ማሻአላህ
@yegnatuyoubereem3863
2 жыл бұрын
Hi tg masha Allah yamral yeserulshn sewech qutir lakilgn weym ye tg qutir yalachu lakulgn
@ethiotg8213
2 жыл бұрын
0985196261 ney esetshalew
@user-eg5ct1mn7o
2 жыл бұрын
ተመስገን በይ ይቱብ ባብሰሪ መቸ ትገዚዉ ነበረ
@user-to4bu5lv7t
2 жыл бұрын
አትናደጂ ሁሉም ያምራል እህት
@user-zz9qq5hx8w
2 жыл бұрын
ማሻአለህ ያምራል ፎርኑ ያምራል ኢቶይገኛል ወይ አራቱም የጋዝ
@alemdemisse
7 ай бұрын
Mitadu ena ovenu kechalish direction keyirew malete ararikew gus silemenor yikebdal !kichinu tebab silehone bale 1 matebeya bititwkeme tiru neber alu sefa yalu matebeyawoch bota save taderge neber yihe beza ovenun le migib betoch teyike ... endene hasab new beterefe beki thank u
@mussietewelde3546
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆና ጎበዝ ነሽ
@madenketube9911
Жыл бұрын
ሶስት ጉልቸየን ጎልቸ በድስቴ አበስላለው በጣም ውድ ነው
@fatemaredwan926
2 жыл бұрын
አረ እዝግር ይስጥልን በጣም እፈልግ ነበር ያሰራ ሰዉ ቢነግረኝና ባዉቅ ምን ያህል እንደ ሚፈጅ አይዞሽ ያጋጥማል አትበሳጪ አመሰግናለሁ
@hxhdhhgzhshs700
2 жыл бұрын
enam asrechalew gen lezawem kichina kanchibyesefaln gen yanchi betam tewedded
@edn1049
2 жыл бұрын
በጣም የሚያምሩ የኔ የበረከት ቤት ይሁኔ
@ReemTube
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል ቲጂዬ
@Kk-qy1ey
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ መልካም ጥቆማ ነዉ ግን መስኮቱ የሚከፈት አልመሰለኝም ስታበስይ ቤትሽ አይታፈንም?
@eyerusalemseleshi4315
Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-eu2vn1ns2w
2 жыл бұрын
_ቲጅዬ👍👍 እናመሰግናለን ግን የኛ የኢትዮጲያ ባለሙያዎች ቤት ሰሪም ይሁን ማንኛውም ባለሙያዎች ከስንት አንድ ነው ታማኝና በጥራት የሚሰሩት ከዛውጭ በብዛት ግን የልብ አያደርሱም ወድህም ወዲያም ብለው አጭበርብረው ባልሆነ ነገር ሰርተው ብርሽን ሞጭልፈው ነው የሚሄዱት ለህሊና ብለው አይሰሩምና አይታመኑም ባለፈው ለሙ ራሱ 1ኛው ነው ብለው መጅልስ አሰርቼ ሳየው 2ተኛው በእንጨት አድርገው በ1ኛወወ ዋጋውን ተቀብለውኝ ተጣልቼ እያለች ነበር_
@erozatube
2 жыл бұрын
Betami ymiral tegya yalmi bt yiun ❤❤❤❤❤❤🍩
@bekindoneanother298
Жыл бұрын
Use sealant to seal the granite so that it doesn't absorb any liquid that stains.
@yashiidesta7660
Жыл бұрын
Qowww
Пікірлер: 535