ከነበረን ሰኬታማ የማያደርግ የሀሳብና የአሰራር ሳጥን እንውጣ/Let's think and act outside the box በሚል ርእስ ያቀረብኩልዎት ትምህርት ሀሳቦቻችንና ውሳኔዎቻችን እንድንፈትሽና እንድናስተካክል ያግዘናል። በደንብ ይከታተሉት ።
Book list/ መፅሀፍት ዝርዝር
ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
Br120.00
በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
Br110.00
Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
Br150.00
Interperineershiipii
Br40.00
ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
Br40.00
ለራስ ማን እንደ ራስ
Br175.00
የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
Br150.00
የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
Br470.00
መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
Facebook: / dr.werotawbezabih
Instagram: www.instagram....
Telegram channel- t.me/drwerotaw...
Email: werotawb@yahoo.com
Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos
Негізгі бет ለችግር ከሚዳርገን አሰተሳሰብ ሳጥን እንውጣ/ Let's think and act outside the box / video 79
No video
Пікірлер: 59