KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ለካ ይሄ ሁሉ ትዝታ አለ | የድሮ ትዝታ ቀሰቀሰባት
Жыл бұрын
ለካ ይሄ ሁሉ ትዝታ አለ | የድሮ ትዝታ ቀሰቀሰባት
Рет қаралды
24,180
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 69
@ruttendale8488
Жыл бұрын
ዕድሜን ፍቅርን ጊዜን አስመልክቶ አፍ እንኳ ባይኖረው ይናገራል ፎቶ ።
@mehserhmn4909
Жыл бұрын
ማሚዬ በጦም ነው ደስ የምትሉት ፎቶሽ ብቻ ሳይሆን አንቺ ራስ ነፍስ ነሽ
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@tselatadnew4567
11 ай бұрын
የሰው ልጅ ትዝታ ባይኖረው እንዴት ይሆናል ወ/ሮ እጅጌ ትዝታሽን እጋራለሁ በጣም ደስ ይላል ቤቱ አልቆ እንጋበዛለን አይደል
@ejigemoya
11 ай бұрын
Betam enji
@tsigeredagetachew6342
Жыл бұрын
የኔ እናት አሁንም ቆንጆ ደርባባ እናት ኖዎት ሁሉም በጊው ውብ ነው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎዎ❤❤🎉🎉
@tsigewegi6023
Жыл бұрын
እጅጋየሁ በጣም ቆንጆ ቀጨን ምታምር ። የምንግስት ስራተኛ ነብርሽ ከነድኒ ጋር
@wanglawiteeyob3171
Жыл бұрын
ማሚዬ ስወዳቹ እኔም እንደ ምርዬ የቤታችን ተወዳጅ ልጅ ነበርኩ ሁሌ ሳያቹ ቤተሰቦቼን ያየው ያህል ነው ደስ የሚለኝ ❤
@rewinateklay4730
7 ай бұрын
yene konjo enat betam new yemwedesh, yene meluye enat kememoch nachu
@Ethioenate
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለ እመቤታችን ድንግል ማርያም እኛ ደህና ነን እናተ እንዴት አላችሁልን ውዶቼ
@mimit-h2418
Жыл бұрын
Etiye Ejigiye, may God bless you with health and many more years.
@TinotendaCheema-mn4qj
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሁንም ታምሪያለሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
@fioriteka5215
11 ай бұрын
የኔ ውድ ቤተሰብ እንዴት እንደምታምሩ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
@user-gc1gp5dp8f
11 ай бұрын
ተባረኩ ይናገራል ፎቶ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@kitchen2176
Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እንዴት እንደምታምሩ እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@umifaruk2771
Жыл бұрын
Mashallha mother abshru ahunm yameralu I wish long life
@genetayele990
Жыл бұрын
Ahunm betam tamireyalesh tizeta yemayeker naw keziye belay eidemay chemiro yesetesh yetemegnashun mireyn lemedar yabekash Yeney derbaba einat
@hannabiruagiz4927
Жыл бұрын
Des yemil mastawesha new 😍😍👍🏼👍🏼
@fevenashenafi8753
Жыл бұрын
I am in love with this blessed family❤❤❤ Ejigyee long live mom❤❤❤
@hailemeskelhabitamu1049
10 ай бұрын
መታደል ነው ።
@azmeraalemayehu5055
3 ай бұрын
You are still beautiful all the time, keep it up🧚
@kasswolde9565
11 ай бұрын
አውንም ቆንጆ ነሽ የሙያሽን ሳላደንቅ አላልፍም 🙏🙏🙏
@yergalem4031
Жыл бұрын
እጅጋየሁ እና አልማዝ በጣም በታምሩ
@elsaharry3961
Жыл бұрын
Ejigyee wish you a long live and your beautiful family meryy endazy tensh hona neber mawekat ahunma gormsach ❤❤❤❤
@tsionlegesse8960
Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-uz3fr8zj7g
11 ай бұрын
አሁንም እኮ ቆንጆ ነሽ የኔ ጎበዝ ጀግና እናት ነሽ❤❤❤
@melkamroulier896
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ምርየን በድንኳን መዳር በባሕላዊ እንድትጠሩኝ😁 እግዚአብሔር ያሳካላችሁ
@minteadmassu8551
11 ай бұрын
Ahunem konjo newot mamye❤
@tgetaneh40
Жыл бұрын
Beautiful family God bless you all
@adisababa1570
Жыл бұрын
ማማሚ አወን ጣም ቆንጆ ነሽ ጤና እድሜ ያቆይሽ
@saeedalshamranis8827
Жыл бұрын
ማሻአላህ አሁንም ቆንጆ ኖት እድሜ ይስጦት
@user-yn5kd8sk3g
11 ай бұрын
ስወድሽ እኮ እጅግዬ❤ ምርዬ ልጅ ውበትን ምጥጥ ነው ሚያደርገው የሆነ ነገራችንን ይዘው ነው ሚወጡት😂
@melatTUBE
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hiwothiwot9974
Жыл бұрын
Selam new etey ejege ye berber medelezawen keyet new yegezachut?
@tirhasabreha668
10 ай бұрын
❤❤❤
@Ethioenate
Жыл бұрын
አሁንም ውብ ነሽ የፍርዬ እናት ድንቅ ፎቶዎች ናቸው !!!!
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@libamset
Жыл бұрын
💕💕💕
@user-oh9ck4re7v
7 ай бұрын
ሚሚላዬ እጅጌ ስለ ስልኩ ስታወራ ምን ትዝ አለሸ😅😅😅
@gfg4073
Жыл бұрын
ዋው ነው ደስ ይላል❤❤❤❤ትዝታ ይከብዳል
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@user-nq8ej6xu6f
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@adu319
11 ай бұрын
Balenetesh yet nachew??
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@alemneshuma8789
Жыл бұрын
ምሩ ሰርግ የሚል ነገር ሰማሁ
@user-cx8wz9gq9z
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hadastesfazion4678
3 ай бұрын
🇪🇷♥️💯💯💯🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@madosahili4292
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eldikassu6790
Жыл бұрын
አሁንም ታምሪያለሽ❤❤ ግን መጥምጠውሻል ባለቤትሽስ??
@asnibelhu8843
Жыл бұрын
ቀላል ይመጣል
@tsedaleayele4208
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@mesiGodolyas
Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ ቤተሠብ
@hayimanotbizuwork6036
Жыл бұрын
እውነት ከምሪጋ ይመሳሰላሉ
@movieforever9004
11 ай бұрын
ውድድ ነው የሜረጋችሁ ትክክለኛ ሠው ኢትዬጸያዊ
@tsedaleayele4208
Жыл бұрын
በትክክል በባህላዊ የድር ድንኳን ከቤተክርስቲያን ከበሮ እስከ ቅልቅል አረምኑቅጡ ከዛማ ሸብእረብ አለች ምድር እጅጌ ልጃን ስትድር (ምሬን ስትድር ኦሆሆ አለች ምድር....😅🎉❤ በጣም እወዳችሁአለሁ🎉🎉
@ejigemoya
Жыл бұрын
Leza yadersen
@yashidata7934
Жыл бұрын
እኛም የምንፍለገዉ በባህላዊ በድንኳን ነዉ ከዛ በኋላማ ለምርዬ አሳድጋናታል በማር በወተት እንዳታሰለምዳት የሸሮ ፍትፍት በለን እንድረሻለን🎉🎉🎉🎉🎉
@hasathasat
Жыл бұрын
Yemigerem bateseb edat edemwedachu erejem edemaaa yenenat
@misrakbahiru9067
11 ай бұрын
እረ እጅጌ አሁንም ቆንጆ ናት
@selamnegash5117
Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሽሮ መግዛት ፈልጌ ነበር አድራሻችሁ የት ነው
@ejigemoya
Жыл бұрын
Call us
@ejigemoya
Жыл бұрын
0911207033
@faoziaaboulrahman3902
11 ай бұрын
እባካችሁ ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጡልን እንዳንድ የምፈልገው ማለት የማዘው ምግብ ንበር የምታዘጋጁ ከሆነ 🙏🏽
@ejigemoya
11 ай бұрын
0911207033
@faoziaaboulrahman3902
11 ай бұрын
አመስግናለሁ🙏🏽
@user-cd3jy6lw3r
Жыл бұрын
አሁንም ታምራላቹ ❤❤❤
@yemisrachmengistu2451
9 ай бұрын
አዲሱ ቤታችሁን አስጎንኙን እንጂ የታደሰውን
@almazworkneh8255
Жыл бұрын
ኧረ አሁንም በጣም ውብ ነሽ እንዳውም ክብደት ቀንሰሽ ልጅ ነው የሆንሽው
Пікірлер: 69