KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ኑ እስኪ እቃ አጋዙን | የዘንድሮ ገበያ ምን ይመስላል
11 ай бұрын
ኑ እስኪ እቃ አጋዙን | የዘንድሮ ገበያ ምን ይመስላል
Рет қаралды
18,751
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 60
@zelalemassefa4757
11 ай бұрын
እጅግዬ የኔ እናት በዚህ አዲስ ቤት እነ ሜሉ እና ቃሉ ለአዲስ አመት ወደ ሀገር ቤት መምጣታቸው ነው❤❤❤
@Ethiopia.143
11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ የደስታ ቤት ያድርግላችሁ እናታችን በጣም ደስስስ ይላል 😘
@kitchen2176
11 ай бұрын
የኔ እናት የሰላም የጤና የፍቅር ያርግላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@selamawitgebretsadik3097
11 ай бұрын
ማሚ በጣም ጎበዝ ጠንካራ እናት ነሽ ልጆችሽም ባንቺ ወጥተው ቅመሞች ናቸው ቤቱ አልቆ ለማየት ቸኩያለሁ እግዚአብሔር ሁሉን ያማረ ያርገው።
@tsigeredagetachew6342
11 ай бұрын
በርቱ ማዘርዬ በአዲስ አመት አዲስ ቤት ደስ ይላል❤❤🎉
@eteneshgeberemichael5630
11 ай бұрын
U always did. Good job, Mother 👩. Have nice blessed 🙌 everyone 👏. God blessed all countries and Ethiopia 🇪🇹.
@selam7643
11 ай бұрын
ሁሌ አዋራ ከማቡነን ከሠሩ አይቀር አንዴ ነው ጎበዝ ማሚ በሮቹ ሲያምሩ
@Kiya110
11 ай бұрын
Yene konjo enat. She is sooo beautiful. She looks a bit like my mom. I'm obsessed with her!
@senaitmulalem5603
11 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ጎበዝ እናትና ልጅ ቆንጆ ቤት ነው
@ferehiwotmekonnen7908
11 ай бұрын
የሁለት ዓለም ሰዎች ስለሆናችሁ ነው በመጨረሻም መስማማታችሁ ጥሩ ነው በርቱ ❤❤
@aberashayele66
11 ай бұрын
ተባረኩ በርቱ ጌታ ይርዳችው።
@meddiegibbon551
11 ай бұрын
ጀግና እናት ጎበዝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ ወይዘሮ እጅጌ
@tseganeshnigussie2792
11 ай бұрын
ቤት መስራት በጣም አድካሚ ነው አልቆ ሲታይ ደሞ ደስ ይላል በርቱ
@nanny3146
11 ай бұрын
Bet le embosa embete ye selam Bet yarglachu beautiful mum keep going don't give up ur wonderful family's 🎉😊
@betelehemlema1756
11 ай бұрын
The doors and windows are so beautiful. i loved it❤❤❤❤
@movieforever9004
11 ай бұрын
የኔ ውድ እናት ኑሪልን
@betlhemmekonnen
11 ай бұрын
Yemer mom tselot maderegia gize endayatu.telat dabilosen lerasewom lelejochewom eyetkawemu tselyu. Egziabher eref yemilubet bet yaregew. Strong and happy mom.
@GgGg-zi5mg
11 ай бұрын
ዋው ፅድት ያለ ቤት ምርዬ እምትዳርበት ይሁን አሜን በይ ምሪ❤
@zelekashlulseged9795
11 ай бұрын
እጅግዬ ውይ ቤት ከማደስ አዲስ ቤት መስራት ይሻላል ፣ እኔ ራሴ ጀምሬ እንዴት እንደሆንኩ አንቺስ ልጅሽ አለች፣ ልጄ ሳትኖር እኔ ብቻዬን ጀምሬ ከለሬ ሁለት መልክ ሆነ እራስሽን ጠብቂ፣
@FatySam
11 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@mimihenok5576
9 ай бұрын
የሰላም ቤት ያድርግላችሁ። ግን አሁን ላይ እኮ ሰው ለፍቶ የሰራውን ቤት ባለጊዜዎች እያፈናቀሉ እየወሰዱ ነው እና ቤታችሁን ማሳየታችሁ ጥሩ አይደለም። ለማንኛው እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ።
@wagitame9564
11 ай бұрын
Egziabher yabertachu
@abayabay3382
11 ай бұрын
የኔ እናት እንኳን ደህና መጣችው በርቱልኝ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adisababa1570
11 ай бұрын
ስወዳችዉ ማሚ በቱ በጣም ያምራል ❤❤❤❤
@tariktaye9513
11 ай бұрын
የኔ ጨዉ ማሚ ከዚኸ ይበልጥ ያርግልሽ
@betiadnew5660
11 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@hanaeshetu2714
11 ай бұрын
Congratulate
@sameriyemaretalij2112
11 ай бұрын
ሲልቅ መጥቼ ግቢሽ እከራያለሁ የኔ እናት 🥰
@msrak4498
11 ай бұрын
ደሥይላል,,ማሚ,,የአለም,,ያድርግላቹ,,አልቆ,,ለማየት,ያብቃን
@mafivlogs5144
11 ай бұрын
መጋረጃ ሾላ ገበያ ግዙ
@veronikafisheye9699
11 ай бұрын
You are hard worker and the best 👌 mam ❤️ 🎉
@millionnagebremichael6467
9 ай бұрын
የኔ ሞገሳም እህት ደስ ስትይ
@habteshewaker5089
11 ай бұрын
የሰላም ይሁንላችሁ ዋናዉ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-qg6ri6wz3w
11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እመብርሀን ትሙላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hala-pk5yx
11 ай бұрын
ማማዬ ሰውድሸ ባለሞያ ጎበዝ በርቺ ።።።
@user-fm4rt2sq8q
11 ай бұрын
ሰላም እኳን ደሕና መጣችሑ ይ
@Alac96-qz2ui
11 ай бұрын
ፀዴነው ማሻ አላህ
@edomindris
11 ай бұрын
ያምራል በጣም ❤ በሩ አልሙኒየም ነዉ???
@fahizaawel7075
11 ай бұрын
በርቱ
@selam7643
11 ай бұрын
የኛም ቤት ረዥም ነው መጋረጃ አስቀጥዬ ነው ያሠራሁት
@melonne3490
11 ай бұрын
Golden Rectangle keres yalew kelebet
@user-ot2tq9sb3w
11 ай бұрын
ምርዬ ቆጣሪውን አስነሽው የኛ ቤትም እንደዚህ ነበር ወደ ሰርቢስ ቤት አካባቢ አድርጊው
@yezikelemu9988
11 ай бұрын
እኮን ጌታ እረዳቹ❤❤❤
@user-ze9of2fl3o
11 ай бұрын
Goeshe tolo aelkelaechu gobezoch temesgen Yaemerael betaem
@asma2386
11 ай бұрын
እንካን ደስ አላችሁ በርቱ እማማዬ ጤና ከእድሜ ይስጥልኝ ፈጣሪ የእህት እስኪ ካላስቸገርኩሽ ቴሌቪዥን ግዥልኝ ለቤተሰብ ፍቃደኛ ከሆንሽ ቁጥሬን ልስጥሽ እህቴ
@FatySam
11 ай бұрын
ቤትመስራት ቀላል አደለም የሰራያቀዋል ወላሂ
@ethiopiateferi5734
11 ай бұрын
yet sefer gezachihu
@jembia7857
11 ай бұрын
❤
@asniethiopia9085
11 ай бұрын
❤❤❤
@mismtg5829
11 ай бұрын
Mami jegna
@eldikassu6790
11 ай бұрын
ምርዬ መቼ ነው የምናይሽ?❤❤❤❤❤
@betiadnew5660
11 ай бұрын
እንዴት ናሹ ጠፋሹ❤
@bellaseid3407
11 ай бұрын
Bet lenbosa mami...beru almunium nw weys lamera
@meronshume3150
11 ай бұрын
Berochu yameralu
@selam7643
11 ай бұрын
በሮቹ ሲያምሩ
@veronikafisheye9699
11 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤
@yifdthbuife8io853
11 ай бұрын
Yalm bet yadrgltho
@ethiopiawi1571
11 ай бұрын
የእራሴ እናት ነው ይምትመስየኝ ስወድሽ
@frehiwotmengistu7021
11 ай бұрын
በሩ ዋውው ነው
@mewdedgetachew8747
11 ай бұрын
በአ.አ ሌባ 😅😅😅
Пікірлер: 60