KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
4 жыл бұрын
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
Рет қаралды
129,129
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 824
@user-nz3lu9vg3t
4 жыл бұрын
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም ጠላቴቴቴ አልሰማህም አሜን መምህራችን በእድሜበፀጋ ፈጣሪ ይጠብቅልን ጠላቶችክን መድሀንያለም አይናቸውን ጭለማ ያርገው ልቦና ይስጣቸው
@dasashwmariam3753
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት
@user-ns9ey2pf7g
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@swassswazr9141
4 жыл бұрын
Ellllllielllllellllllielllli
@galaxyioppoo8a319
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gp6kz2lt8t
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-pj7mh1uo8r
4 жыл бұрын
ቆይ ግን እኛ የተዋህዶ ልጆች ምን አደረግናቸዉ ሁሉም እየተነሳ ልግደላችሁ እሚለን :የሰዉ ሀይማኖት አንነካም የራሳችን ነዉ እየተማርን ያለን :ስለዚህ ጠላቴ ደስ አይበልህ ገና እንበዛለን::ለመምህራችን ቃለ ህይወት የሰማልን :ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜንንንንንንንንንንን
@halimam0hamede991
4 жыл бұрын
ሀይማኖቷ ላጣጣም ተወዳጅና ጣፋጭ ናት ስለዚህ ጠላት እርር ይላል
@karimakarima474
4 жыл бұрын
Bawnte mene adregne ese
@fkirteenbakom6959
4 жыл бұрын
እነሱ እካ አይደሉም እላያቸው ላይ ያለው ዲያብሎስ ነው ሲያየን በቃ ይቃጠላል ክክክክክክ
@kertatawatady9501
4 жыл бұрын
Ke wanaw new le abatachin meche tew le sematinet be demo yetemeseretech ye dingil maryam lij yakomat mote bilew new egnam yeminimot bimeslachew new animotim
@user-jz6hz3wi9x
4 жыл бұрын
ያኔ እመቤታችንን ሊያጠፋት የተነሳው ዘንዶው ነዋ አውንም ልጆቻን አይወድም ሴጣን ከሚጠላው ነገር ሁሉ የእመቤታችንን ስም ሲያነሱበት ይቃጠላላል ስለዚ እሳን የሚያነሳ ስማን እየጠራን ስናመሰገናት አይወድም ምክንያቱም እውነተኛ ሐይማኖት ስለሆነ ግን ገዳይ ይፈር እጂ ኦርቶዶክስ መቼም መቼም አጠፋም ጉሉላታ ክርስቶስ መቅደሳ እመቤታችን ናአት እማ ስምሽ የተመሰገነ ይሁን
@senilove1590
4 жыл бұрын
የተማመኑብሽ እመቤታችን የምንወድሽ የምናከብርሽ አባቶቻችን ሰባኪዮቻችንን ዘማሪዎቻችንን ጠብቂልን🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@mekdesbeyene8372
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@genetnegnyesdefrashlij2938
4 жыл бұрын
Amen amen amen emebrhan kekfuwoch kdabilos ashkeroch ttebkln
@proudorthodoxchristian6351
4 жыл бұрын
አሜን አሜን።
@senilove1590
4 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@felieyihunlebegonew814
4 жыл бұрын
አሜን (3)
@almazgebremeskel5845
4 жыл бұрын
ከአይን ያውጣችሁ ስታምሩ አባታችንን የምዬ ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ክልል ያርግህ የዲያቢሎስ ሦራ ይከሸፍ !!! እሳት ለመለኮስ የሚራራጡት በለኮሱት እሳት እራሳቸው ይነዳሉ አሳቷ ከተለኮሰች 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አትጠፋም ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ተጠንቀቁ ከአባታችን ላይ እጃችሁን አንሱ!!!!!!!
@user-zd4kv9qg9i
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@goodtime1960
4 жыл бұрын
Allsemahim
@tijitiji9459
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@xcdf599
4 жыл бұрын
ኦርቶድክስ መሆን ምንኛ መታደል ነው ድንግል ከነልጅዋ ትጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜኔ
@user-ps2dd7ez8r
4 жыл бұрын
ይሄን ፍቅር ሲያይ ሰይጣን ያፍራል ክብርና ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ
@tmsgnamlake7349
4 жыл бұрын
አሜን
@user-ij3hp5xd8m
4 жыл бұрын
አሜንንንን
@dasashwmariam3753
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም
@gootoo454
4 жыл бұрын
amen amen amen
@user-ps2dd7ez8r
4 жыл бұрын
አሜንንን ተባረኩ ማሮች💗💗💒🙏
@lolman7109
4 жыл бұрын
እሯ በእውነት በምን ልግለፅው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችሁም
@thubia8942
4 жыл бұрын
ኡፍፍ እንዴት ደስ ይላል አሁንስ ስደት አስጠላኝ ይሄን ማየት እራሱ መታደል ነው ፈጣሪ ለዚቀን ያብቃን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍
@user-ez4uq1kb6d
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ug3sf2yj7c
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫። ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስስ ይላል ።ተመርጨ የተዋህዶ ልጅ ያደረገኝ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን ።።።እልልልልልልልልልልል
@proudorthodoxchristian6351
4 жыл бұрын
አለን !!!!!!!
@user-zd4kv9qg9i
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@enatmesfin
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር መምህር ምህረተአብ አሰፋ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንክ ባንተ ላይ ሴፍ የሚመዙ ሁሉ የሰማይ መላአክ ቅዱስ ገብርኤል በያዘው ሴፍ እጃቸውን ይያዝልን አልሞትንም አለን ዛሬም በዝተን
@tmsgnamlake7349
4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ያድቅቃቸው
@user-ij3hp5xd8m
4 жыл бұрын
አሜንንንን
@etuetu3233
4 жыл бұрын
memeracen selamik yebezalen
@mekdesbeyene8372
4 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እህቴ እሱ መዳኒለም ይጠብቅልን
@yeshi8493
4 жыл бұрын
enat mesfin2017ማርያም እናቴ! አሜን አሜን አሜን
@user-gh2vy7ll3o
4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ገና እንበዛለን
@taboutabou8914
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@amaend6175
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@betelhemtilauhnbetelhemtil2318
4 жыл бұрын
በስመአብ እናንተ ደስታ ያስለቅሳል ለካ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ባንተ ላይ የተጠነሰሰው ሴራ ድንግል ማሪያም ታክሽፈዉ መምህራችን አባታችን የተዋህዶ አርበኛ
@selinayetewahdollj6883
4 жыл бұрын
ውይ በስመአብ እባ ተናነቀኝ እዲህ ፍቅርን ስንማር መከልከላቸው መምህራችንን እውነት ፈጣሪ ሆይ ምህረትህን አምጣልን
@tofailytofaily7566
4 жыл бұрын
Amen. Amen.amen
@asfc7228
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@lawayesh8994
4 жыл бұрын
የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዚያብሔር ሁሉን አልፈን ገና እንበዛለንንንንን እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማለን።
@fgggggyy8299
11 ай бұрын
❤❤❤
@tmsgnamlake7349
4 жыл бұрын
እግዝአብሄር አምላክ ለወንድማችን ለ ልቀመዘምራን ምህርትአብ ዝማሪ መላኤክት ያሰማልን እንቁ የተውዋህዶ ልጃችን ለእኛ ወንድማችን ከጎንህ ነን ሀያሉ ልኡል እግእዝአብሄር ከሁሉ በላይ ካአንተ ጋር ነው።
@rashamash3070
4 жыл бұрын
Elllllee elllllleee ellll egzbhre emsgen amen
@user-wk9id9tb1r
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል መምህራችን እግዚአብሔር በሔድክበት ሁሉ ይከተልህ አሜን፫
@masartmasarat3419
4 жыл бұрын
በምንሰማው ነገር በጣም አዝነናል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@user-em2ml4nm5p
3 жыл бұрын
ምን አሉ ደሞ እህት
@user-us2if4mp9r
4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ገና እንደምድር አሸዋ እንበዛልን
@tofailytofaily7566
4 жыл бұрын
Selam
@user-vw1yy4zs2b
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fuguigufugu8909
4 жыл бұрын
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ።
@PhoneShop-xr2iy
4 жыл бұрын
አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@bettylapea291
4 жыл бұрын
መምህር መህርታብ አስፍ ስላምክ ይብዛ ከጉንክ ነን የተዋህዶ እንቁ ልጅ መፍተን ለብጉ ነው !!! አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያስማልን !!!
@user-jq4lg3yk3i
4 жыл бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ።አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ⛪🇪🇹🙏🌹🌹🌹 🌹
@haymanotmawo5488
4 жыл бұрын
Amen emamilake titabekilege mamere eku yetawahido lejochi
@user-cu2vt9cf6d
4 жыл бұрын
💒💒💒☝☝☝👈👈👈እልል ልልል ልል ልል ል ልል ልልልልል👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💒☝☝☝☝☝👈👈👈👍👍👍😍😍😍😘😘
@lebanon5184
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አትኩን አተነካኩን ሰተነኩን እንበዛለን እኛ የተዋህዶ ልጆች ገና እንደምድር አሸዋ እንበዛለን 💒💒💒🙏🙏🙏💚💛❤
@meronwoldemariam1287
4 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልል እልልልልል ልክ የሰማይን መላእክት ዝማሬን የምሰማ ያህል ልቤን ምስጋናው አስደሰተኝ የሰማይ አምላክ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ ተዋህዶ እምነቴ ያንቺ ያደረገኝን አምላክ አመሰግነዋለሁ። ድንግል ትጠብቃችሁ ።
@jemane5706
4 жыл бұрын
እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በእውነት ጠላታችን ዳቤሉስ ወደቀ ተንኮታኮተ እጅግ የሜደንቅ ምሽት ነው አምላክ አህዛብን ያስታግስልን አሜን አሜን አሜን
@bruktaith862
4 жыл бұрын
መምህር የወንጌል አባታችአንተ የሚነኩብ ጠላትበ እግዚአብሔር ያጥፍልን አይች ከድንግል ማርያም በታ የተሰጠን መምህር ብቻ ሳይሆን አባት ኖት ሺ ዓመት ያኑርልን
@user-eg2cv9kw9z
4 жыл бұрын
ተዋህዶ መሆን ምንኛ መታደል ነው ተዋህዶ አድርገህ ስለፈጠርገኝ አመሰግናለሁ የድንግል ማርያም ልጅ እየሡሥ ክርስቶስ *ነይ ነይ እምየ ማርያም* *ነይ ነይ እምየ ማርያም* *ነይ ነይ እምየ ማርያም* *እልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሠማልን*
@user-bq1gp1kp4p
4 жыл бұрын
መምህራች አሜን አሜን አሜን ለዘላለም ኑርልን አይናችን ኑርልን ኑርለን ኑርልን የተዋህዶ አበሣ ሺ አመት
@tsahayshanti9042
4 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥ በጣምደስ ይላል
@user-cn9ik5zd6g
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ሆይ አገራችንን ጠብቂልን
@eteneshkibore250
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@abrhamdadi5027
3 жыл бұрын
ከዮዲት ጉዲት ቢጀመር በደርቡሽ(ሱዳን) ምስሮች(ግብጵ) ቱርክ ግራኝ አህመድ ፋሺስት ደርግ ፍሺስት ትህነግ አሁን ደግሞ ኦህዴድ/ብልጽግና ኘሮቴስታንታዊ ጂሀዲስቶች...
@user-iu5sm5cc1q
4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምንኛ መታደል ነው ያንተ መሆን አንዴ ሳይሆን ከቻሉ ደግመው ደግመው ይግደሉን እነሱ በሚያመልኩት ጣኦት ግን አንገታችን ይቆረጥ እንጂ አናመልክም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ በእመቤቴ አትደናገጡ ምንም ቢመጣ ክብሩን ሊገልፅ ነው እስከዛሬም ዝም ያለው
@amkelehawaz
4 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር መምራችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@lailallla2709
4 жыл бұрын
የአይናችንብሌን መምህርምረት አብ አስፉ
@habtueshetie9842
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን፫። ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስስ ይላል ።
@user-ph8vq5ob7e
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አለን በእግዚአብሔር ሁለን አልፈን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልል
@user-dp5uq9qk3v
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzibher yimsegn 🙏🙏🙏💚💛❤ ELELELELELELELELELLELELE ELELELLELELELELELELLELELE ELELELELLELELELELELELLELE ZEMAEI MELEAKI YASEMALEN!!!
@aeyel9610
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልላልልልልልልል
@user-bq6us5qj5c
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን አይዞህ መድሀኒያለም አሳልፎ አይሰጥህም አንተን ለመንካት ያሰቡትሁ አይሳካላቸው ባይናችን ነው የመጡት እረጅም እድሜ ኑርልን
@egziabiher.eregnayenewthub1737
4 жыл бұрын
አልሰማህም ጥላቴ አልሰማህምአልሰማህ ዳቢሎስ አልሰማህም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልል እልልል እልልል
@nigesteshetu398
4 жыл бұрын
ELELELELELELE 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ELELELELELELELELELELE memerachen ezigebeheri yexbeqelen ❤💛💚tawohido emnte lalelem tenurilyne 🙏🙏💞💞💞💞💞
@mohammadalmagir1768
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዜአቢሄር ጤና እድሜ ይሰጥህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዜአቢሄር ይባርክልህ አሜን
@yachiwandemo8788
4 жыл бұрын
ኡፍ የደሥታየ ጫፍ የለውም ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ለገዛኝ ለሡ ያደረገኝ አቤት ተዋህዶ ውበትሽ ድምቀትሽ❤😍😍😍
@marryitaye8562
4 жыл бұрын
Elelelelelelele zemare melaktin yesamelen mamer egzaber yetabekek wane tedilachu betam desyelal
@user-rj2ws8cx9r
4 жыл бұрын
አለን በ እግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አቤት ውበት አቤት ድምቀት የኔ እንቁዎች እግዚአብሔር እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ያድርጋችሁ በ እግዚአብሔር ፊት እንዲህ አብሮ መገኘትኮ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ከተመረጡት ያድርገን
@user-cq7xv2ir2y
4 жыл бұрын
አሜን 3.ዝማሪ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ.እግዚአብሔር እድሜና.ጤና አብዝቶ.ይስጥልን. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mdsharif6505
4 жыл бұрын
በእውነት በደስታ አለቀስኩኝ በጣም ደስስስስ ይላል
@gghhgrv514
4 жыл бұрын
ዝማረ መላህክ ይሰማልን ይገልግሎት ዘመናችሁን ፍጣረ ይባርክላችው
@user-mb8nc8kk1s
4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህሮቻችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን
@mekdiimekdii270
4 жыл бұрын
የሰፈሬ አድባር ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ከስደት መልሰህ ደጅህን እድረግጥ እርዳኝ 💚💛❤️
@dyd5174
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mariamtaha7070
4 жыл бұрын
Mekdii Mekdii እል እል እል
@tijitiji9459
4 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏
@taiba7721
4 жыл бұрын
እማ ለደጀ ያብቃን ሁላችንም
@fuguigufugu8909
4 жыл бұрын
የሉም ሞተዋል ሢሉን ኖረን አለን በግዚአብሄር ሁሉን አልፈን አለለን በግዚአብሄር ሁሉን አልፈን።
@dezigonetoyle9457
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@yetayemaryamlji4719
4 жыл бұрын
Elllllllllll amen amen amen zmare melakitn yasemaln bedime betena ytebkln
@21istehiwet
4 жыл бұрын
እውነት ነው አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ሁላቹም እንዲህ እንዳላቹ አምላክ አይለያቹ በቤቱ ያጽናቹ በጣም ታስቀናላቹ። እውነት እልሰማህም ጥላቴ አልሰማህም
@user-zd4kv9qg9i
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ ረድኤቱ ስር ይጠልልን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ለዘላለሙ የተመሰገነ ይሁን ቃላት የለኝም የጭንቅ አማላጇ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@naeemanaeema5613
4 жыл бұрын
ውይ የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ውብ ናቹ
@bezatadasaa1396
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏
@alemsewenga7740
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አቤት ውበታችን ኦርቶክስ እንኖራለን እሥከ መጨረሻ አትፍሩ የእመ ብርሃን ልጆች ሀገራችን ሠላም ያርግልን
@eden9876
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን ሉሌና እንቁ መምህራች ምህረተአብ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አይዟችሁ ጉባኤውን እንዳይቋረጥ ትናንት በሰማሁት ነገር ባዝንም ከጎናችሁ ነን።
@sarabulos263
4 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭🙏Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Elelelelee Tawohedo Lazelaleme tinure🙏
@yeromteshome6238
4 жыл бұрын
ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር ልጆቹን ፈጥሮ አይሰጥምለፍጡር አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልእልልልልል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@birhangirma3673
4 жыл бұрын
የተዋሕዶ አርበኛ ኑርልን ድንግል ማርያም ከልጂ ጋር ከአረመኔዎች ትጠብቅህ
@user-og6ib3fy7g
4 жыл бұрын
ልኡል ሰገድ ወንድማችን እንዲት ናችሁ መምህራችን ምህረት አብ እንዴት ነው በሰማነው ነገር ደንግጠናል የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አይለያችሁ
@tmsgnamlake7349
4 жыл бұрын
በጣም እጅ
@tg.weloywa.yenatwa.nafakia7513
4 жыл бұрын
Dena now endmewraw ayedlm
@tihunyilma4347
4 жыл бұрын
በጣም
@dasashwmariam3753
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ወንጌልን ለምን ታስተምራለህ ህዝብ ክርስቲያንን እየስበክ ብለው ሊያመክኑ ነበር አልተሳካላቸውም ሀይል የእግዚአብሔር በአይናችን መጡብን
@MG-yj7fs
4 жыл бұрын
እኔ እረሱ የብኒን መለእክትን ሰምች በጣም ነዉ የደነገጥሁት ሆ አይናችንን ብሌናችንን ማሰባችዉ እረሱ ድንጋይ ነችዉ አይሳካላችዉም መችም ድንግል ማርያም በሄደበት ቦታ ከለላ ትሁነዉ መምህራችንን
@aynaddisedema7770
4 жыл бұрын
እልል የሉም ጠፍተዋልሲሉን ኖረን የሉም ሞተዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን
@user-jw3mu2sw6g
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መለክት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኛ ወታዳር አይዞህ ሀናንያን እና አዛርያን ሚሳኤልን ከኦቶን እሳት ያዳናቸዉ ቅዱስ ገብርኤል እነሱጋ ካለዉ መቶ ሺ አንዱ ቅዱስ ገብርኤል ይበልጣል ሁሌም ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ ገብርኤል ከጎንህ ናቸዉ መምህራችን አይዞህ
@rollamall1207
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-kn5kw3qe2w
4 жыл бұрын
ድምቀታችን እኮ ስናምር❤
@amenmetefera9050
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል
@MG-yj7fs
4 жыл бұрын
እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እመቤቴ ከለላ ትሁናችሁ መምህረችን በሰማሁት ነገር በጣም ደንግጫለሁ ድንግል ማረያም ትጠብቅ የኛ እንቁ
@feretadesse768
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemara malaeketene yasamalene edate dase yelale matadle eko nawe yatawahedo lege mahone gana enebazalane
@tarikwogaso1287
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ኢግዛብሄር ይጠቢቃችሁ የናንተን ክፉ አያሳያኝ ድንግል በመላይክትችሁ ክንፍ ከልላ ትጠቢቃችሁ 🙏🙏🙏💚💛💓
@user-xz1rd7jm7s
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልእልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ✞ ⛪ ❤🙏
@user-nm3yw4yl5u
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሁን ጠላት ይጨነቅ መድረሻም ይጣ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!!! መምህራችን ኑርልንንን ውይ ደሰሰሰሰሰ ማለቱ
@dasashwmariam3753
4 жыл бұрын
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እንቁ የተዋህዶ መምህራችን ሽ አመት ኑርልን የድንግል ማርያም ልጂ ጥላቶችህን የእግርህ መረገጫ ያድርግልህ አሜን፫ አቤት መታደል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን፫
@user-bu2qi6bz8f
4 жыл бұрын
እልልልልልልል አይዞህ ከጎንህ ነን የተዋህዶ እንቁ አይዞህ አለን አለን
@mekdesasegdew6066
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወትን ያሠማልን ገና እንበዛለን ክብር ለእግዚያቤር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bd9cz4ml7t
4 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@classtel3252
4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ተዋሕዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልል
@nishanthaperera652
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አለን በጌታ ሁሉን ችለን ዝማሬ መላይክትን ያሰማል እንዲህ ስብስብ እናዳላችዉ በመንግስ ሰማያትም ይሰብስባችዉ ይሰብስበን አሜን
@user-jz6hz3wi9x
4 жыл бұрын
የወንጌል ገበሬው መምህር ምህረታአብ እመቤቴ ትጠብቅ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ስታምሩ
@user-ph6lc9qw5o
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እመብረሃን እናታችን መምህራኖቻችንን የተዋህዶን ልጆች ሁሉ ጠብቂልን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ልኡል እግዚአብሔር መምህራችን የተዋህዶ ጀግና ምህረተ ዓብ አሜን አሜን አሜን
@agreasrtagreasrt6144
4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን።
@user-so2mo8jc8u
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዛብሄር ከክፋ ነገር ይጠብቅልን ወላድት አምላክ በቀሚሶ ከክፋ ነገር ሽፍን ድግፍ አርጋ አታሳልፍልን💚💛❤
@user-tw4kw6cr6j
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሪ መልአክትን ያስማልን አለን በእግዚአብሔር ሁሉ አልፉን አምላኬ አመስግንሐለሁ ለዘላለሙ ኦርቶዶክስ አድርገህ የህለከኝ አምላኬ
@halimam0hamede991
4 жыл бұрын
የእግዚያብሄር ቸርነት ይገርመኛል እያደር እንበዛለን ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@user-ny1vs8yi4r
8 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንዲህ እንብዛ እግዚአብሔር ይመሥገን እእእእእእእእእእእእእልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-yo1sb6tt6k
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በባእድ ሀገር ያለነውን እህት ወንድሞች እንዴት እንደምታስደስቱን እግዚአብሔር ያውቃል 🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳✟✟✟✟ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@nanatata2525
4 жыл бұрын
Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Zemari Melakte Yasemaline Amennnnnnn Desi Sitlu ufffe 👏👏👏💞
@helenbb2077
4 жыл бұрын
አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ምህረትአብ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጠላትህን አይኑን ያጥፋልህ እግዚአብሔር
@yenenshyimer8570
4 жыл бұрын
Egzabher amlak kenante gare yehun amen amen amen Elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel 💚💛❤
@tvsvfghgf7771
4 жыл бұрын
አልሰማህም አልሰማህም አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በምትሄድበት ሁሉ ከክፉነገረ ይጠብቅህ እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች መቸም አጠፍም አጥፊወቾግን ይጠፋሉ
@flykw76
4 жыл бұрын
ዕንቁ የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ በእውነት
@youtebu4521
3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ የመምህር ተስፋየ ትምህርት አዳምጡ ቃልህይውት ያሠማልን መምህራችን
@frehiwotkifle5653
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሔድክበት ሁሉ እሱ ይቅደምልህ ጠላቶችህን ያጥፋልህ
@ethiopiaamrawet7287
4 жыл бұрын
መምህራችን አይዞህ ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትሰዉርህ የኛ የተዋህዶ ልጆች አለኝታ ሉልእግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 💒 ✝️ ✝️ ✝️ ✝️ ✝️
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@user-df6pb3su3c
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱልን እኛም ልባችን ከበፊቱ እያነቃችሁን ነው አግዚአብሔር ሁሉንም አሸንፈን እንድነጓዝ እየረዳን ነው ፈተናው ክርስትናችንን አጠበቀው
@fanosyemareyamiileji8587
4 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelel👏👏👏👏👏👏👏elelelelelel👏👏👏👏👏Amen Amen Amen zemaree maleyakti yasemalen yetewahidoo lijochi alen ande anda amaren henoralen egizaber yexabeqin
@user-lv4wf2gy4o
4 жыл бұрын
መምህራችን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን አተን ነኩብን ማለት በአይናችን ብሌን መጡ ማለት ነው። ተዋህዶ መሆን መታደል እኮ ነው ተዋህዶ ለዘላአለም ትኑር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️
@ritagashaw7188
4 жыл бұрын
ስናምር ስናምር ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትኑር !! መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይርዘምልን የጣላትን አይን ያጣፋልን
@samaraelissar4869
4 жыл бұрын
አልሰማህ ጠላቴ አልሰማህ ዳቢሎስ አልሰማህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልል
@mesretasfaw464
4 жыл бұрын
አለን በእግዚአብሔር አልፈን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጠላት ሆይ ደስ አይበለህ ብንሞትም የእግዚአብሔር ብንኖርም ለእግዚአብሔር ወንጌል እስከ አለም ፋፃሜ ድረስ ይሰበካል ይዘመራል የእናንተ ወንበር ስልጣን ነገ በትኩሳት ህመም ይቀራል መምህር ምህረታብ የወንጌል አርበኛስማት ከአፋህ እማትለያት እመ ብረሐን ከጎንህ ትሁን
@kumarkumarkumar1718
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ ማለክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማተደል እኮ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ሣይጠን ደብሎስ ይቀጠል ምቀኛን ያርቅልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@user-gy8qx5ze7s
4 жыл бұрын
እነዚህ ክፉወች ደግሞ አዩብን አደራ እመቤቴ ጠብቂልን አባታችንንን
Пікірлер: 824