KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ለወላድ ፣ለወገብ ህመም ጠጋኝ የሆነ የተልባ አጥሚት
Күн бұрын
ለወላድ ፣ለወገብ ህመም ጠጋኝ የሆነ የተልባ አጥሚት
Рет қаралды
46,524
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 146
@frehiwothailu2329
2 жыл бұрын
በተልባ መስራት ጤናማ ቢሆንም ተልባ ግን ብዙ እሳት ላይ መቆየት የለበትም ምክንያቱም የያዘውን ቪታሚን ስለሚያጣ ሞቅ ማረጉ በቂ ነው እናመሰግናለን እናት እና ልጅ ስታስቀኑ እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@meazagebrehiwot5600
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጥያቂአችን መሰረት ስለሰሩልን ሜሉዬም እንኩዋን ማሪያም ማረችሽ መታደል ነው በእናት መታረስ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@lemlemlem8737
2 жыл бұрын
ሜሊዬ ድምፅሽን ሰለሰማውት ደስ ብሎኛል።ከናትሽ ጋር መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ።
@almazhaile3480
2 жыл бұрын
ሜልየ እንኳን በሰላም መጣሽ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ👏💐❤️❤️
@hiwotmelese3350
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘርዬ ሜሊዬ ድምጥሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ማርያም በሽልም ታውጣሽ የወለድሽው ይደግ
@zionmekonnen3212
2 жыл бұрын
ዋውውው ልዩ ነው አየእናት ማለት መታደል እኮ ነው ሜሉዬ ድምጽሽን ስለሰማሁ ልነግርሽ አልችልም ምን ያህል እንደተደሰትኩ በቅርቡ ደግሞ እንደምናይሽ ተስፋ እናደርጋለን ተባረኩልኝ 🙏❤️
@le1785
2 жыл бұрын
ሜላትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ድምፅሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ማዘርዬ እናመሠግናለን
@hanaethiopia1059
2 жыл бұрын
ሜልዬ ድምጽሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል ከማዘር ጋር ጥሩ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@genetalemayehu2269
2 жыл бұрын
ሚሊ እንኳን ደስ አለሽ ከአምላክ ስጦታ መቀበል መታደል ነው ሁለቱ ባለሙያውች ተጣምረው ማየት ደሞ ደስ ይላል እንጠብቃለን
@naomidemeke6532
2 жыл бұрын
Melyee nice to hear your voice I miss your senbet qurese congratulations again
@EB-cw2rv
2 жыл бұрын
My favourite KZitem channel. Thank you Mother.
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thank you
@MartieA-Cooking
2 жыл бұрын
ሜላትዬ እንኳንም በሰላም ወለድሽ። እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን። እናትሽም ይባረኩ። አንቺም እናትሽም እህትሽም በጣም ደስ ትላችሁ። እወዳችኋለሁ።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@belayneshamare4137
2 жыл бұрын
ማዝረዬ አጅ ይባርክ ሜላት አንካን ማርያም ማረችሽ 💞💞💞🙏🙏
@abebechmekebib3710
2 жыл бұрын
አሪፍ። ሜሉ እንኳን እ/ር በሰላም ገላገለሽ። ድምጽሽንም ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። ይህቺን አጋጣሚም ተጠቀሚባት። 😘👍 👌
@tigih.7181
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማምዬ ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማሩን እጆት ይባረክ ሜሉ እንኩዋን ድምጽሽን ሰማን ድብቅ ብለሽ ያውም በእናት እጅ እየታረሽ ነው ይሄ ትልቅ መታደል ነው እድሜ ከጤናውን አብዝቶ ይስጣቸው ለማምዬ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@etalemmasku5707
2 жыл бұрын
ማዘር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በጣም አመሰግናለሁ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@askuema1260
2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ዘመናዊቷ ቆንጆ ከዘራችሁ ነው ሁሉም ነገር ❤❤❤👌
@minteadmassu8551
2 жыл бұрын
ሜላዬ ድምፅሸን ሰለሰማሁሸ ደሰ ብሎኛል መልካም ጊዜ ከማሚ ጋር ደሰ ሰትሉ 😍😍😍
@almazbati2519
2 жыл бұрын
ሜላቲዬ እንካን ማርያምማርችሽ ይህቺን ጊዜ በደንብ ተጠቀሚባት እኔም በእናቴ እጅ ነው የታረስኩት ስርተው ሲሰጡሽ እምቢኝ አትበያቸው በኃላ የሚቆጭ ነገር ስላለው
@tigistgirma6941
Жыл бұрын
እውነትሽን ነው እናት ያላቹ እድላቹን ተጠቀሙበት
@emebetshiferaw1380
2 жыл бұрын
ሜልዬ እንኳን ማሪያም ማረችሽ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ ማዘር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን የኛ ውድ እናታችን በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም እንወዶታለን ።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@selamyedu2656
2 жыл бұрын
Meluye tadelesh enewleji axemitm genfom alebelaw sedet bechashen mehon siyasexela enem meserat alchelem neber ahun gen le huleteghaw eyetemareku new mami tebareki❤❤🙏
@lelabelete7905
2 жыл бұрын
My favorite KZitem channel. Thank you.
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thanks
@rahelgetahun9795
2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሜላት ታድለሽ በእናት እጅ
@selamgh3379
2 жыл бұрын
thanks for sharing mom congratulations melat you are lucky god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@betlhemmesfin3352
2 жыл бұрын
ሜሉዬ ደሰ ይላል ማዘር በጣም ጎበዝ ናቸዉ በደንብ አድረገው ነው ያረሱሸ እድሜና ጤና ይሰጥልን ተባረኩ!!
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@yirgalemmokonen5159
2 жыл бұрын
ግልፅ ያለ የሚረዳ ሙያ እጅግየ እጅሽ ይባረክ ተባረኪ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@foziatube691
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አጥሚት ላይ ተልባ እንደሚጨመር አላውቅም ነበር እጂዎት ይባረክ 🌹
@ejigemoya
2 жыл бұрын
ሞክሪው
@foziatube691
2 жыл бұрын
@@ejigemoya እሺ
@tsedeygashaw4426
2 жыл бұрын
Best mom ever ❤️
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thanks
@elroiytegegn1505
2 жыл бұрын
Wow mamiya Egesh Yebark man endent I will try it thank you so much 🌺🌺🌺
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thank you
@yenealemchane8178
Жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ ቀለል ባለ መልኩ ነው የምታቀርቢው ልጅሽንም እከታተላታለሁ እወዳታለሁ ዘመናዊት
@samrawitkirosabraha6304
Жыл бұрын
በታም ኣሪፍኖው እህተየ አንካን ማርያም ማረት
@kebebushtube9618
2 жыл бұрын
ዋው እናመሠግናለን የኔ እናት💙💙💙🙏
@belayetsegenet5553
Жыл бұрын
በጣም ትክክል ትክክለኛ ምጥን አመሰግናለሁ
@appledr3819
2 жыл бұрын
እንኳንደናመጡልንማማዬ
@hannilovekebedehanniloveke5122
2 жыл бұрын
ሜላት ማሚን ተንከባከቢ ምርጥ ነው ይሞከራል
@tsehayedebele1383
4 ай бұрын
❤ thank you so much for your sharing
@mkalabe7741
2 жыл бұрын
Mely enkwan des Aleshe Enatshe yesrulshen bednbe tetkemye enate tenure enamsgenalen enate betame enwedwetalen 🙏🙏🙏👏✝️💖💚💛❤
@hanahanny692
Жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናታቺን እኔ ዎገቤን አሞኛል በዎሊድ ምክንአት እስኪ እሞከረዋለሁ ተልባ አሰራሩንም ተመቺቶኛል በርችለን
@dinkuyenenesh2049
2 жыл бұрын
እግዛብሔር እድሜና ጤናብ ይስጥሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ!!
@miserutube7681
2 жыл бұрын
አሚን እነተችን ፆም ቆጆ ነው
@ቢቺኢትዮጵያ
2 жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ እናትና ልጆች እናንተን ማየት እይሰለቸኝም እጅ ይባርክ እጅግዬ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@hiruthmesfin3068
2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing 🙏🏽
@tayechborena4575
2 жыл бұрын
ባለሙያ ከአንቺ የበለጠም የለ ቤትሸ እቃወችሸ እንዴት ደሰ እንደሚሉ። ባይሸ ግን ደሰ ይለኝ ነበር ለማንኛውም እንኮን ማርያም ማረችሸ👌👍
@crisesayas3816
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እድሜ ይስትሽ የእኔ እናት
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@elsabeyene6445
2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ ልጅሽን ታሳድግልሽ በጣም ናፍቀንሻል
@טזטה
5 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ እህታለም ❤❤❤
@zahraasiri8953
2 жыл бұрын
እማኪያዬ የኔውብ ሀበሻዊ እወድሻለው የነሜሊዬ እናት ሁሉም ምታሣይንምርጥነው።ግን እናቴ በጣም ናፍቆቷ ይጨምርብኛል ሣይሽ እረጅም እድሜ ይሥጥልን ለናቶቻችን ።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@hcgydhsvkvk8862
Жыл бұрын
ምርጥ እናት
@yemesserachtekele3999
2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ መታደል ነው በእናት መታረሰ 💖💖💖
@fentayealemu4043
2 жыл бұрын
እናት እና ልጆች ስወዳችሁ❤❤❤🙌🙌 zemenawt tube እና melat tube
@aynalemkersokebede9325
2 жыл бұрын
Wow betam enamesegnali Enatachin
@samrawitmehari1298
2 жыл бұрын
Bewunet betam amesegnalew ejish ybarek yenie nat endalkush next month slemweld tru argesh new yasayeshign tebarekilgn arasuanm mariam be shilm tawtash byalew
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Beselam yegelagelsh
@samrawitmehari1298
2 жыл бұрын
Amen🙏
@leylamohammed7604
2 жыл бұрын
Mashaallah betam des ymtl enat ftari yetbklachu
@ferehiwotmekonnen7908
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መቸነው ወደአዲስ 🌸🌸🌸 የሚመጠጡት እንደኔ እዛው በደንብ መቆየት አለብዎት እኛጋ ዝናቡና ብርዱ አይጣል ነው ሌላው እጅግ እባክዎትን በርበሬና የሽሮ እህል የሚደልዙበትን ማሽን የት አገኘዋለሁ ያለሁበት ቤቴ ፎቅ ነው ሁለተኛ ሙቀጫ የለኝም እባክዎ ላስቸግርዎት አመሠግናለሁ
@ruhamabarkot4802
Жыл бұрын
በተለይ እኛ አርብ ሀገር ያለነው ወገባችን ደርቋል እናመስግናል ማሚ።🙏
@tigistgirma6941
Жыл бұрын
ለእርጉዝ ይሆናል ማሚዬ?
@asniethiopia9085
2 жыл бұрын
mamiye betam konjo new amesegenalewe 🙏🙏🙏❤
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Enen amesegnalew
@hermelatilahun2945
2 жыл бұрын
Meluye please put for me the link of thermos
@asnabelayneh7228
2 жыл бұрын
ማዘር ተልባውን በጎድጓዳ ብረት ድስት ቢታመስ ይመከራል እየተንጣጣ እንዳያልቅ ተባረኩ
@lidyanyong2598
2 жыл бұрын
ጥቁር ጤፍ እና የተቆላ ለውዝ እናቴ ትጨምራለች እህሉ ሲዘጋጅ ለውዙ በጣም ይጣፍጣል ግን ለምን እንደሚጠቅም አናውቅም ካወቃችሁ ንገሩን ሜሉ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ ቡላ ቢጨመር በጣም ቆንጆ ነው
@urud8496
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ዋውው
@fetihiyashukrala2350
2 жыл бұрын
Ejish yibarek mamiye ene ye7 wer erguz neng bedenb temreyalehu 😊 amesegenalehu
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Beselam tegelageyi
@fetihiyashukrala2350
2 жыл бұрын
Amennnn
@kemmenkem2874
2 жыл бұрын
God bless your mom you are lucky 🍀
@fatma3189
Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በርቱ
@letinasima5453
2 жыл бұрын
እንካን ማርያም ማረችሽ።
@fakiisaa6496
2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ባለሙያ ነሽ ልጅሽንም እንኳን ማርያም ማረችሽ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@ABCD-5o3v
2 жыл бұрын
Enameseginalen mother
@halimacamal1286
Жыл бұрын
Wowwww
@FrehiwotsKitchen
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ አጥሚት ነው አጃው ከገብሱ በዛ ማለቱ ጣእሙ ይታየኛል ለጤናም ገብሱም አጃውም ተመራጮች ናቸው በደንብ ነው ብስል ያለው እሳት ላይ የተጣደን ማውረዱ ጥሩ እንዳልሆነ አቃለሁ ምክን ያቱን ግን ተማርኩ ዛሬ አመሰግናለሁ ተልባ መጨመሩ ለጤና በጣም ቆንጆ ነው 👌👌💕
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አዎ ተልባ ጥሩ ነው
@ageriketmawe9293
2 жыл бұрын
ሠላም ለዚቤት እናታችን እጂሸ ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@elschdayelschday1668
2 жыл бұрын
Inkuwan Maria marechesh ☺ mamye selam
@nebimogos5064
Жыл бұрын
Aja malet betikikil oats malet new weys liela yeteleye ehil new?
@zufanhaile7233
Жыл бұрын
ለእናትሽ እድሜ ከጤና ይስጥልሽ
@tsigeredagetachew6342
2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ እንዴት ናቹ ማዘርዬ እንደ ሁልጊዜው በጣም አሪፍ ነው የአብሽ እዘገጃጀት ቢያሳዩን እባኮዎ እናመሰግ ናለን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እሺ
@yeshimulugeta6933
2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@mounasam8920
2 жыл бұрын
ሠላም ማሚ ተልባ ምች አለው ለዛ ነው ብረት ነገር ሚጨመርበት ተልባ ወዲያው ወዲያው ካልሆነ ተፈጭቶ ሲቀመጥ ይበላሻል እምክ እምክ ይላል
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት አሚን እኔ በወሊድ ምክኒያት ነው ወገብን አሞኝ ልሞት ነው💔😭
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አጥሚት ጥሩ ነው
@taddykonjo5158
2 жыл бұрын
wow
@hanaasege4793
2 жыл бұрын
Yene konjo enat💓💓💓
@ትእግስትዋቅጅራ
Жыл бұрын
አፋጠንሽው ትንሽ መብሰል አይቀረወም?
@ejigemoya
Жыл бұрын
አይ
@kanzrqasr8301
2 жыл бұрын
Momiya love you Thanks
@rakhmateamame7573
Жыл бұрын
Brava
@halimacamal1286
Жыл бұрын
💕💕
@rahelsinshaw2704
2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ሜና
2 жыл бұрын
ለማዘርዬ ላይክ እንወዶታለን
@enkuwerikashgra9018
2 жыл бұрын
ማሚዬ እንደት ነሽ እረመዳን ከገባ ጀምሮ አይቸሽ አላቅም ስልኬንም አላየው ነበር እናም እረመዳን ሲወጣ አይሻለው እመጣለው ካልደፋኝ ይህ እረመዳን እሚሉት ለማንኛውም በርቺልኝ ያለፈኝን ሁሉ ከ15ቀን ቡሃላ አየውለሁ እስከዛው ቻው ማሚዬ ትናፍቂኛለሽ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እጠብቃለሁ
@ellinenega7634
2 жыл бұрын
Wow 🤩 ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Thanks
@weyineshetweldetinsae7410
2 жыл бұрын
መጋኛ እንዳይሆንብን ነው
@genetbekele4426
2 жыл бұрын
አኔ ግን እህሉን ሳዘጋጅ ነው አብሬ ተልባውን ጨምሬ የመሠስፈጨው።
@china5167
2 жыл бұрын
Enkon maeyammraces
@misteregebeyehu8064
2 жыл бұрын
Ejige enedemine senebetachehu araswa beretach weye?teleba birete neke begere emikemetebete enatochachen yigagnewale yilalu
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Bertetalch awo
@ሳራ-ረ6የ
Жыл бұрын
ስትብራሩ በድንብ እንዲገባን ነው ምታስራዱን እነማስግነላን በርቱ እጅሽ ይባርክ❤
@sitotatube-
2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እናታችን 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
@enatethiopia953
2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
@edenhailu275
2 жыл бұрын
Ene betam kechin negi ye miwefri neger kale ngergi yene kojo 🥰🥰
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በደንብ ብይ ከሁሉም አይነት
@queenesther6744
2 жыл бұрын
ተቆልቶ ከተፈጨ በኋላ መክደኛ ባለው እቃ ከድኖ ፍሪጅ ከተቀመጠ ጣእሙ አይለወጥም።
@hanaethiopia1059
2 жыл бұрын
እኔም እንደሱ ነው የማረገው::
@dikoali969
2 жыл бұрын
Mamiye nurelen❤
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@ፋፊየ
2 жыл бұрын
እናት ባለሞያነወት
@be8cab
2 жыл бұрын
አጥሚት: ከገብስና አጃ። ለምሳሌ ለ5 ኪሎ ገብስ 2 ኪሎ 3 አጃ። እጆችሽ ይባረኩ ። የነሜሉ እናት
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በትክክል
@bezaadinew2704
2 жыл бұрын
Des yemty rega yalsh derbaba enat
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amesegnalew betam
Пікірлер: 146