KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
2 жыл бұрын
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
Рет қаралды
66,564
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 185
@enat-ethiopianfood7261
2 жыл бұрын
መታደል ነው በእናት እጅ መታረስ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁኝ❤️❤️
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እውነት ነው አሜን
@ethio4421
2 жыл бұрын
Ewnet new
@yesharegwoldegiorgis1530
2 жыл бұрын
መታረስማ በእናት እጅ ነው የኔ እናት ያኑርሽ ለልጆችሽ እድሜ ከጤና ጋር እጅሽ ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@xyzabc3762
Жыл бұрын
Egig you are the kind of mother i like. You have good personality and your family is lucky to have you.
@user-tz1hf4dl4j
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ እውይይይ የእጅ እናት የሰራው የማይጣፍጥ የለም እድሜ ይስጥልን 💕💕💕💕💐 ቃል አመሰግናለሁ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@igayehewue7eu843
2 жыл бұрын
አሳይን ማሚ አጥሚቱን እናመሰግናለን
@bettwascorner
2 жыл бұрын
እጅግዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👍👌👏ሼር❤🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ziyinendayih7363
Ай бұрын
ዋው ይህስ በጣም ጠቃሚ የሆነ ቁርስ ምሳ እራትም ሊሆን ይችላል ሳየው ሁሉም ሰው ሊመገበው ይችላል እኔ ግን ለልጆቼ ሰርቼ እሞክራቸዋለሁ ጠንካራ እንዲሆኑልኝ❤️
@tsedeygashaw4426
2 жыл бұрын
Looks delicious 😋 Awesome family 👪 ❤️ ❤️ ❤️
@abeba7037
2 жыл бұрын
እጅግዬ እጅሽ ይባረክ ልጆችሽ እድለኞች ናቸው ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም አሜን🙏 ❤️ ❤️
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@simretfissha2967
2 жыл бұрын
የዚህ ቤተሰብ አዲስ video መለቀቁን notification ሲደርሰኝ ቁጭ ብዬ እስከማየው ነው ምቸኩለው በጣም ነው ምንወዳቹ !!!
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-ot2tq9sb3w
2 жыл бұрын
ሜልዬ ብይ የማሚ እጅ አይገኝም አታስቸግሪ የኔቆንጆ እግዚእፕብሄር ይመስገን በናት መታረስ እድሜ ይስጥሽ ማዘርዬ 🤲🤲
@samrawitaboye3892
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እናት እውነት ታድለሻል ቃልዬም ምርጥ እህት ነሽ
@elroiytegegn1505
2 жыл бұрын
Thank you so much it’s amazing 🙏🌹🌹🌹
@hiwotmelese3350
2 жыл бұрын
ማዘርይዬ አጥሚቱ ይሰራልን በጣም ባለሙያ የኔ እናት
@seidwerku5251
2 жыл бұрын
በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ
@selamweynay498
Жыл бұрын
ተባረኪ ማሚዬ ካንቺ ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ
@meseretadana109
2 жыл бұрын
በጣም ያምራል 👍
@hanaethiopia1059
2 жыл бұрын
አቤት ሲያምርብሉኝ ብሉኝ ይላል🙏🏽👏🏽👍🏽🙌🏽
@user-cl7wq3sr2g
2 жыл бұрын
እጅ ይባረክ ሚሉ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@dikoali969
2 жыл бұрын
Mamiye nurelen ejesh yebarek❤❤
@be8cab
2 жыл бұрын
እጆችሽ ይባርክ እጅግዬዬዬዬ የአንቺን አጥሚት አሰራር ማየት እፈልጋለው።
@hiamanotzewedu9738
2 жыл бұрын
ወይ መታደል... አራስ በ እናት እጅ መታረስ🙏🙏🙏❤️… እትዬ ይሄን የስሩ እጆችሽ... ይባረኩ🙏🙏🙏👑ሼር ሼር ሼር... ስብስክራይብ.. ፕሊስ.. ላይክ 🙏
@adisalemtesfaye6612
2 жыл бұрын
ቃልዬ ምርጥ እናት ነው ያለሽ ሲወዳቸው እኮ እድሜና ጠና ሰጣቸው 100 አመት ይኑሩላቸሁ ሳሚልኝ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@etalemmasku5707
2 жыл бұрын
አጥሚት በተልባው እድታሳዩን ማዘርዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድም ከጤና ጋር ይስጦት
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እሺ
@adanechtegegne8559
Жыл бұрын
እጅግ የእኔ ባለሙያ ስወድሽ የተረጋጋሽ ባለሙያ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
@AdanechKitchen
2 жыл бұрын
ታድላ በእናት እጅ መታረስ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናቴ!!!
@kedestterefe697
2 жыл бұрын
ዋው እጅ ይባረክ
@getfanmedia
Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል አገራችንንም ሰላም ያድርግልን\፡፡ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ አሰራር ነው ቀጥይበት በርቺልን፡፡
@asniethiopia9085
2 жыл бұрын
wow betam konjo new mamiye amesegenalewe ❤🙏🙏🙏
@naomidemeke6532
2 жыл бұрын
Ufff. Metadelenew yenkonjo melyeee egizhabere yenurelesh 😍❤️❤️❤️❤️
@JonathanSarah1234
2 жыл бұрын
ተባረኪ እናት ❤️
@kanzrqasr8301
2 жыл бұрын
Thanks yena Gobaze enat motherya
@betlhemmesfin3352
2 жыл бұрын
ማዘር እጆት ይባረክ ሜሉ በርቺ በላ በላ አድሪጊ እንድትጠነክሪ ተባረኩ!!
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@tigistjember1420
2 жыл бұрын
ሜሉ በጣም ምርጥ እናት እና እህት ነዉ ያሉሽ እግዚአብሔር በጤና ከረጅም እድሜ ጋር ያቆይልሽ ቃሉ አስተዋይነትሽ እርጋታሽ በራስ መተማመንሽ።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@tigistworku5615
2 жыл бұрын
ዋው ሲያዩት ያስጎመጃል እጅወት ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@abebechmekebib3710
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ። ሜላት ቶሎ ቶሎ በልተሽ ቀና በይ። የእናት እጅ ሁሌ የለም። በጣም ደስ ትላላችሁ ።😍🥰
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ellinenega7634
2 жыл бұрын
Wow wow betame yameral good job 👏 mom you are wonderful always God bless you ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amen
@fikertube9091
2 жыл бұрын
ሜልዬ እንክዋን ማርያም ማረችሽ ታድለሽ ማሚ አጠገብሽ ናት ተመስገን
@EB-cw2rv
2 жыл бұрын
Thank you for sharing!! Please ye Atimitun recipe
@thelovelyfamily2664
2 жыл бұрын
To be jealous....the love of the family ❤woww
@user-rr9pf1zr1j
2 жыл бұрын
እጅግዬ እጅ ይባርክ
@lamerotali5903
2 жыл бұрын
Bnate metarese dese yelale. God bless u all family.
@senait689
2 жыл бұрын
Melu enqwan mariyam marechish. Ejig Betam des yemil new. Enqwan beselam metu Mother, enqwanm yelij lijwon lemayet abekawo🙏🏾..💐💐💐
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amen betam amesegnalew
@bzunshbekele949
2 жыл бұрын
ሰላም እንዴናችሁ የተወደዳችሁ ቲንሽ ድምጽ ይጨመር ከተቻለ ሌላው እናት ሁሌ ትኑር❤️
@user-sg6xz5zs4i
2 жыл бұрын
ዋዉቆጆነዉ
@alemnegussie2152
2 жыл бұрын
ታድላችሁ በእናት መታረስ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እኔሰ ቀናሁ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ነው ተመስገን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abezashtedla6183
2 жыл бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ በጣም ዕድለኛ እናት ነሽ፣ ቃልዬን በጣም ነው የምወዳት የዩቲዩብ ቤተሰብዋ ነኝ እኔ ሁለት ወንዶችና የዩኒቨርሲቲ ተማሪ አንዲት ሴት ልጅ ናት ያለችኝና ዕድሜ ሰጥቶኝ እንደ አንቺ ልጄን ማረስ ብችል ምኞቴ ነው። አንቺም ዕድሜና ጤናውን ያድልሽ።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን
@seidwerku5251
2 жыл бұрын
ለአራስ ፌጦ ተፈጭቶ ከአጥሚት ጋር በጣም ጠቃሚ ነው ለምሀፀንም ጥራት በጣም አሪፍ ነው ሴቶች ተጠቀሙት እሽ በጣምምም አሪፍ ነው
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እሺ
@zelekashlulseged9795
2 жыл бұрын
የማናውቀው ነው እንሞክራለን
@caterinabettioni1422
2 жыл бұрын
When you return to Ethiopia you should have your own channel I like your calmness that’s what my family took from our Mother now 92 year & happy people need that this time 🙏🏽♥️
@ejigemoya
2 жыл бұрын
This is my channel
@gelilademeke9447
2 жыл бұрын
መታደል ነው በእናት እጅ መታረስ!! እኔ እናቴ ተይ ሳልሞትብሽ ውለጅ ስትለኝ በጣም እስቅ ነበር። እንዳለችውም እስዋ ሳትኖር ወለድኩ ,ለዛውም በአሜሪካ በኮረና ጊዜ ህህህህ ያየ ያውቀዋል... ብቻ አለፈ ሜሉዬ እድለኛ ነሽ!! ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ!!
@ejigemoya
2 жыл бұрын
ነብሳቸውን ይማረው
@hirutderebe6964
2 жыл бұрын
ውይ በታም ነው የማመሠግነው ከወለድኩ 5ወሬነው ፆም ሥለነበር ዛሬ ሠራሁት በታምይታፍታል አመሠግናለሁ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@meskeremdemiss4618
2 жыл бұрын
👏👌
@mewdedgetachew8747
2 жыл бұрын
እናትዬ በእርጥብ ቡላ እንዴት ይሆን የሚሰራው?? በጣም ቆንጆ ምግብ ነው ቡላ ውስጤ ነው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@lelabelete7905
2 жыл бұрын
ማሚዬ የምትሰሪው ሁሉ ይጣፍጣል፡፡ ተከታትዬ ነው የምሰራውና ለቤተሰቤ የምመግበው፡፡ አጥሚት በተልባውም ይሰራልን፡፡ እወዳችሁዋለሁ፡፡
@ejigemoya
2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናመሁ
@zionmekonnen3212
2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሜሉዬን በጣም እናትና ልጅ እየተንከባከባችሗት ነው ተባረኩ በጣም ደስ ትላላችሁ። በጌታ ሜሉዬን መቸ ነው የምናያት በጣም ቸኩያለሁ ላያት ሳሙልኝ በርቱ ቃልዬ ተባረኪ ❤️🙏❤️
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@aebemeliktiru5576
2 жыл бұрын
ውይ እናት ውሃም ብትሰጥ ያበረታል እኮ እድለኛ ናችሁ ያለ እናት እንደኔ ያውቀዋል ቢሞላም ይጎላል ማን እንደ እናት
@debbietefera3718
2 ай бұрын
Yummy
@nejatmohamed1230
2 жыл бұрын
Enem muslem nege le eftar eseralew bertu mother ❤️
@zahraasiri8953
2 жыл бұрын
የናት ውለቴዋን በወሳ ወዳለው ደግነቷ ብዙ መሆኑን አውቃለው ።👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍
@elschdayelschday1668
2 жыл бұрын
Mamye selam, yegebs duqet magenet lemanechel Men Amarica alen pls.
@woinshetasegdew2065
2 жыл бұрын
Ejig yene balemuya konijo new tebarek
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Amen
@bzunshbekele949
2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@weyineshetweldetinsae7410
2 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜና ጤና ይሰጥልኝ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@moonnoonmedia8202
2 жыл бұрын
ማሚዬ ስወድሽ እኮ ፈጣሪ ውድድድድድድ ያርግሽ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@rahamaarsii8217
2 жыл бұрын
Wwwwwowo mama galatomi 🥰🥰🥰🥰
@user-sh2ik3rz5p
2 жыл бұрын
❤❤❤
@appledr3819
2 жыл бұрын
ማማዬእንኳንደናመጡልንእንደሁልጊዜው
@meskeremgebre1850
2 жыл бұрын
እጆት ይባረክ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@mereedabel3992
2 жыл бұрын
❤💐💐💐
@le1785
2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@tsion3643
2 жыл бұрын
❤
@elizabethlaffe4066
2 жыл бұрын
ማዘርዬ ጎበዝ ለካ ሜላትና ቃል በእርሶ ወተዉ ነዉ ሲያወሩ እርጋታቸዉ እግዚያቤር ይጠብቃቹ ምርት ቤተሰብ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ellenit64
2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@hanateferi3040
2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@enanuhaile341
2 жыл бұрын
❤️🙏
@Marthi723
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@YesuSira
2 жыл бұрын
Thank you this is new moya for me. Demo buticha aserar bitasayun elalehu.
@ejigemoya
2 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/l26Z1oWlqp1ygZw
@YesuSira
2 жыл бұрын
Thank you, dersognal nege misa egna bet :)
@rowfoodletay1314
2 жыл бұрын
ዎው ቆንጅ ነው ሞመይ 🥰🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@fetleabate2733
2 жыл бұрын
ምርጥ እናት እጆትን ይባረ፡
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@user-km7dt3rg7x
2 жыл бұрын
💜💜💜💙
@getachewzeleke3849
2 жыл бұрын
Emma belo them new ❤️❤️❤️❤️
@eleniabera5775
2 жыл бұрын
ማሚዬ ሰላምሽ ብዛት ይበልልሽ ሜላትዬም እመቤቴ በሽልም ታውጣሽ በተረፈ ማሚዬን ደስ እንዲላት የምትሰራውን ብይላት ።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አሜን
@genetkebable
2 жыл бұрын
የፆምም እንቁላሉና ቅቤውን በማስቀረት መስራት እንችላለን:: የሜሉዬ እናት እናመሰግናለን
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አዎ ይቻላል
@rahelnigusse7356
2 жыл бұрын
እ እንዴት ነው አራሷ በላች? እኔም አራስ ነኝ ደስ ብሎኝ በልቻለው ለሙያው በጣም እናመሰግናለን 🙏😘😘
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አዎ በጣም አመሰግናለሁ
@martamengesha1337
8 ай бұрын
ይሄ እኮ እድል ነው እናቴ በህይወት እያለች የታረስኩት ግን በሰራተኛ ነው
@metasabiaaddisu8706
2 жыл бұрын
የድምፁ ጥራት ይሥቸካከል
@tsehayyes9197
2 жыл бұрын
የኔ ባለሟያ ሴት አጃ አሳዩን
@ellinenega7634
2 жыл бұрын
Enate tenuer lezelalem 🏆🏆🏆🥇🥇🥇
@MonaLisa-el2fj
2 жыл бұрын
Mamayeee please yalshiwn atmit aserar asayen. Des yemetiy enat nesh .. lijochis tadlew
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Asayalew eshi
@lelejejuliyagemechu3801
2 жыл бұрын
ሚሉዬ አረ ናፈቅሽኝ
@tsioneneyea1396
2 жыл бұрын
💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@woinshetasegdew2065
2 жыл бұрын
Yene derbaba konijo
@entaytmekruni4092
2 жыл бұрын
Ye atmit aserar asayin
@peace3791
2 жыл бұрын
አጥሚት በተልባ መማር እፈልጋለሁ ከቻልሽ
@FrehiwotsKitchen
2 жыл бұрын
ቡላን ለየት ባለ መልኩ በሚያምር ሁኔታ ነው የተሰራው እርግጠኛ ነኝ ትወደዋለች እንቁላሉም ከለሩ ያምራል አንድላይ አቀራረቡ ለአይን ይማርካል አመሰግናለሁ👌👌
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mahesol7271
2 жыл бұрын
Ye bula enkuro demo asayune
@hermelatilahun2945
2 жыл бұрын
Meluye tadlesh enat eko medanit nat enjoy your quality time ene saltarse new yetnsahut my boy is 2 but still I have back pain
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Awo bedenb metares yalbet leza new
@fitsumget3346
2 жыл бұрын
Mamiye keweledku 2 wer newe gin yetut wetet yelegnem ebakish min letekem.esti mulu ken yemelatin amegageg and yemetetetawen asayign
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Fesash mewsed yasfelgal bedenb
@samrawitmehari1298
2 жыл бұрын
Sle atmitum btasayn des ylegnal next month endegziabhier fekad aras ehonalew ytekmhal yalachhutn hulu btasayun des ylegnal tebarekulgn
@ejigemoya
2 жыл бұрын
Eshi
@tsiongmedhn2165
2 жыл бұрын
ዋ ሜሉ የተሰራልሽን ጥርግ እያረግሽ ብይ ከ3ወር በኋላ ስለማይገኝ በሀሳብ ነው የምትበይው የናቴን እድሜ ይጨምርልኝ እያልሽ አመስግኝ።
Пікірлер: 185