KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሁላችንም ልባችን በሀዘን ተሰብሯል 😭😭😭
Күн бұрын
ሁላችንም ልባችን በሀዘን ተሰብሯል 😭😭😭
Рет қаралды
105,076
Eldu Daye
1
1
#abtube #habesha #eldudaye
Жүктеу
Пікірлер: 1,5 М.
@mubetube_afiya2353
Ай бұрын
በጎፋ በተፈጠረዉ ነገር ማነዉ እንደኔ ከልቡ ያዘነዉ ፈጣሪ ከድንገተኛ ነገር ይጠብቀን😢😢
@fousiadxb987
Ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@zenebuasfaw3804
Ай бұрын
አሜን አሜን
@AminaYoussef-c1r
Ай бұрын
አሚን 😭😭😭
@user-uv2vv8el9ny
Ай бұрын
አሚንን🙏🙏😭
@birtukantesfaye678
Ай бұрын
ሄደህ መርዳት እንደማንኛውም ኢትዮጽያዊ😢😢
@Guragewa5270
Ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች አላህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ጀግኖች በወጣ ይተካ 👍👍 የወንጀላችን ብዛት ነውና እሱ ይቅር ይበለንንን የሞቱትንም ነብሳቸው በሰላም ያሳርፍልን
@user-ef5lm3co8q
Ай бұрын
😘😘😘
@SmyrahSgalh
Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@Marem-dc5mo
Ай бұрын
አላህ ተድገተኛ አደጋ ይጠብቀን አላህ ያፅናቸው ለሞላ ቤተሰባቸው
@AminaYoussef-c1r
Ай бұрын
አሚንንንንን😢😢😢😢😢
@sayedahmada5727
Ай бұрын
አሚን
@zuzutube-v7v
Ай бұрын
አሚንንንን❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@mareguYosef-qw9kh
Ай бұрын
❤
@የአብ-ዩቱብ21
Ай бұрын
እነ አብርሽ ሰርጋቹውን ዱባይ ከምትሉ መቅዶኒያ ሰርጉ ፅድቅ ነው
@TryH5DFG
Ай бұрын
Betikikili
@DPo-fq3lb
Ай бұрын
@@የአብ-ዩቱብ21 ወይ ፈጣር ለሰርጉ ከምትናገር አሁኑም አትመርቅም🤔
@Nddbdb-jp3sh
Ай бұрын
ሃይ እወነትዋን እኮ ነው ለትከት የሚሆን ወጭ ራሱ ሰንተ የተራበ ያበላል በያደረጉት ፀድቅ ነው ለምን ተቃወምያለሽ .እንደዛ በሆን ለወጣተም አርአያ ነው ድባይ ግን ከቤተሰብ ተለይቶ አይይ@@DPo-fq3lb
@user-lt5rm4vj2s
Ай бұрын
ምና ገባሽ ከቻልግ ኣግዝይ😏🤔
@mdshahanvaj5956
Ай бұрын
😂😂😂😊😊😊😊😊@@DPo-fq3lb
@user-ex5su3ox4xb
Ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች እግዚአብሔር ይባረካችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የሚል የሰራችሁ የሰራችሁ ሩታ አብርሽ በጣም እወዳችኋለሁ 🥰🥰😭😭🙏🙏
@anshaebrahim3901
Ай бұрын
አላህ ከድንገተኛ አደጋ ጠብቀን አሳማሚ ቅጣትህን አሳይተህናል በችሎታህ እዝነትህን እንሻለን ያረብ
@user-il8yv6xl9r
Ай бұрын
የሚድያው ድምቀቶች የኔ መልካሞች መጣቹልን እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን የሰው ሰሬ ኣትስሙ አብራችሁ ጉዞ ወደፊት ብቻ❤ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን😢
@GanatMasqale
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@Guragewa5270
Ай бұрын
አሚንንን
@FgFg-dg6ej
Ай бұрын
ኣዉ ሰዉ ያወራል እነሱ ወደፊት ፈጣሪ ይጠብቃቹ😭🙏🙏🙏🙏
@user-uv2vv8el9ny
Ай бұрын
😭😭😭😭😭
@user-iw1su6py6z
Ай бұрын
የጋሽየ ልጆች እድሜና ጤናይስጥልን ለጎፋ ህህዝብ ፈመፅናናትን ይስጣቸው ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zenebuasfaw3804
Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ለሞቱት ነብስ ይማር ላሉት መፅናናቱን እመኛለሁ ህይወት እንዲህ ናት 😭😭😭😭😭😭
@user-pq5ws6dd8n
Ай бұрын
ተባረኩ የምትሰጡት አትጡ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ባዉጣችሁት ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ
@mareguYosef-qw9kh
Ай бұрын
አሜን
@SiseySisey-nv1ry
Ай бұрын
እግዛቤር በወጣይተካ ከትልልቅ አርቴሰት እነተ ትሻላላችው የእውነት😢😢😢
@user-sq9tk3fb7e
Ай бұрын
በጣም በጣም ነው ያዘነው😢😢 ለዚች እድሜ ነው በስው ሀገር የምንስቃየው በብሄር በዘር የምንባላው ብቻአላህ መጨረሻችን ያስምርልን😢😢
@user-dd2io3eu6b
Ай бұрын
ዛሬ ታይተን ነገ ለምንሞተው ለጭር ሂወት 😭😭ለሞቱት ወጎናችችን መንግስተ ስማያት ያውርስል ነፍስ ይማር 😭😭😭
@user-oy6ji6eq1g
Ай бұрын
አብርሽ,ሠርጉ,ከነዚህ,እኖቶች,ጋር,ቢሆን,ትልቅ,መታደል,ታገኛለህ,ዘርህም,ይባረካል,ዱባይን,ለመዝናናት,ኑ,እኛ,አለን
@aberuyetewydolij3787
Ай бұрын
Uwentsh new ❤❤❤
@fatumaAdem-by3lf
Ай бұрын
በጣምምም
@fatimamuhammad7518
Ай бұрын
ምን ሰርግ አለ አብረው እየኖሩ አይደል መጀመሪያ ነበርጂ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
Ай бұрын
@@fatimamuhammad7518ምን አገባሽ ተዋልደውስ እየተጋቡ አይደል ምነው በአንድ ቤት መኖር በነሱ ተጀመረ ይሄ ማት እየመጣ እንኳን አሁንም ሰው ለመቀፍ ቆርጠን የተነሳን ደናቁርት ህዝብ😢😢😢
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
Ай бұрын
ያደርጋን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ የዚያ ሰው ይበለን
@ghhjjgghhu370
Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ከምር 😢እግዚአብሔር አምላክ የሆነብንን አስብልን የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍሳቸዉን ይማርል😢😢😢
@user-yarebi
Ай бұрын
ወላሂ አላህ ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜንንንንንን
@hhgg6781
Ай бұрын
የኔመልካሞቺ😢ማርክ ከናተጋር ሴየው በጣም ደስይለኛል❤ጎፋ😭😭😭
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
❤❤❤
@nomo6793
Ай бұрын
ወላሂ እኔም ማርክ እና አብርሽን ባድ ሳያቸው በጣም ደሥ ይለኛል😢😢😢
@DPo-fq3lb
Ай бұрын
@@hhgg6781 እኔም🥰
@DPo-fq3lb
Ай бұрын
@@hhgg6781 እኔም❤
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
እኔምለምንእደሁግንአላቅም❤
@FgFg-dg6ej
Ай бұрын
ኣሜን (3)🙏❤የጋሼ ልጆች ካልባቹ የሄዳቹ ቦቻ ፈጣሪ ከናተ ይሁን መቀኛ ዘረኛ እግዛብሄር ይጠብቃቹ😭🙏🙏🙏
@user-yi3rs5ur9r
Ай бұрын
እሩታየን ሳያት ደግጨ ነው የመጣሁት የኔ ውድ ቀረሽ ስል መጣሽ እስኪ እሩታን እንደኔ የሚወዳት በላይክ አሳዩኝ ገባ ገባ በሉ❤❤❤❤
@user-jt6zq9yz3c
Ай бұрын
እኔስ ብትይ ዘሬ ደሞ እንዴት እንደመረበት ያኔ ወሪቅ❤❤❤❤
@user-yi3rs5ur9r
Ай бұрын
@@user-jt6zq9yz3c ሁሌም ፍክት ትበልልን በጣም ነው ያማረባት
@Madi-zt4wx
Ай бұрын
እኔስ ብትይ እማምላክን ሰስቸ ነው የማያት እራሱ የኔ ሙሉ ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yi3rs5ur9r
Ай бұрын
ተውባ መጣችልን የኔ ውብ@@Madi-zt4wx
@Bala-hf3tl
Ай бұрын
ኢኔ ቀራች ብዬ ድብርት ሊደፈኝ ደርሶ ነበር መጠችልኝ የኔ ማር ሩታነቴ💋💋💘
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
Ай бұрын
ሩትነቴ የኔ አለም መጣሽልኝ የኔ እናት❤❤❤❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኛ ሀጢአት ሳይሆን እዳተ ቸርነት አስበን የሞቱ ወገኖቻችንን በደጋጎች አባቶቻችን እቅፍ አድርግልን ለመላው ቤተሰብም መፅናናትን እንመኛለን 😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢
@AminaYoussef-c1r
Ай бұрын
የኔ ዉድ እህት😢😢
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
Ай бұрын
@@AminaYoussef-c1r 💕💕💕💕💕
@Zyneb-pw3cf
Ай бұрын
ያሣዝናል አላህ ሱብሀነ ወተአላ ተቆጣ አላህየ ከቁጣህ ከአሳማሚ ቅጣትህ አላህ ሆይበአተ እጠበቃለሁ
@ssaa8309
Ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@amaamm-mn5jh
Ай бұрын
አሚንን ያረህማ😢😢
@Tebh-gf9tq
Ай бұрын
አሚንአሚን
@zainabazainaba1936
Ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-nr8ed3dd6l
Ай бұрын
አሜን አባቶች ለናተም ረጅም እድሜ ይስጣችሁ የዛሬው ውሏችሁ ከየትኛውም በላይ በጣም ነው ያሥደሠተኝ ይችን ቀን ሥጠብቃት ነበር አመሠግናሉ አብሽ እሩታ ማርኬ ኤፊ ሀይሚ ኤልዱዬ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ መጨረሻችሁን ድንግል ማርያም ታሣምርላችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@DPo-fq3lb
Ай бұрын
@@user-nr8ed3dd6l አሜን🥰
@ToyibaYasin-ws8lq
Ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@user-et2pt5er6v
Ай бұрын
S W e
@foziamohammad-pq8nn
Ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eq5pr5hl6m
Ай бұрын
ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም
@Mr-fb226
Ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም❤❤
@user-sc9kl4jh7l
Ай бұрын
ሰለላዋለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
Ай бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ያአላህ አተ አብርድልን እደኛ ሳይሆን እዳተቸርነት. 😢😢😢 ዱአ እናርግ ይህ ሁሉ የቄማ ምልክት ነው😢😢😢
@mercycoffee7337
Ай бұрын
አቤቱ የመጣብን ነገር በቃን በለን እንደሀጥያታችን ሳይሆን አንተው ይቅርበለን ያማል በጣም😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
@tigistethiopia3570
Ай бұрын
ለመላው ኢቲዬጵያ ለቤተስቦቻቸው መጽናናት እመኛለው ከድንገተኛ ሞት እግዚአብሔር ይታደገን
@merkatosefere2836
Ай бұрын
ያሳዝናል የማል ለምቱት ነፉስ ይማር ለቤተሰብ ፅናቱውን ይሰጣቸሁ 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@DPo-fq3lb
Ай бұрын
የጋሽየ ልጆች ፍጣር ይባርካቹ❤❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
አሚንን❤❤
@Fadya-ud7dv
Ай бұрын
አላህ ለሁላችንም መፅናናት ይስጠን ያረቢ ለወገን ድርሻ ወግነው
@Enat-ch2mq
Ай бұрын
የጋሻዬ ልጆች ከትንሽ እሥከ ትልቅ እድሜያችሁን ያርዝመው❤❤
@promobile9759
Ай бұрын
ወላሂ ልቤተሰብሯል አገራችን አዱ በለአ ሲበርድ አድ ይነሳል አላህየ አተይቅርበለን ያረብ ከይር ነገርአሰራን ያረብ😢
@በእምነት
Ай бұрын
አቤት አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን😢😢😭😭😭😭🙏🙏🙏
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለንስሀ ሞት ያብቃን ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DPo-fq3lb
Ай бұрын
@@በእምነት አሜን🤲😭
@user-ys3sc8sv5i
Ай бұрын
ለሞቱት ነፍስ ይማር በወጣትነት የተባረከ ስራ መስራት እዴት መታደል ነዉ ቀሪዉ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
Ай бұрын
በጎፍ በተፈጠረው ነገር በጣም ልባችን ተሠብሮል😢😢😢😢ማርያምን የጋሽዬ ልጆች አኮራችሁኝ የዛሬዉ ደግሞ ይለያል ማርክዬ ኤፍዬ አብርሼ እሩትዬ ኤልዱዬ❤❤ሂወታችሁ በደስታ በፍቅር ይሞላላችሁ❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
❤❤❤❤
@Dignish
Ай бұрын
❤❤❤
@hawaendris7407
Ай бұрын
አሚን የጋሸየ ልጆች ደግ የውህየ የሰው መውደድ ያላችው በተለይ አብረሸ የኞ ጀግና ወደ ፊት ውሾች ይጮህሉ የጋሸየ ልጆች ሩታየ ወደፊት ኢሻ አላህ
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xo6sx5kv3s
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GkHc-zq7wkዙዙ
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@DPo-fq3lb
Ай бұрын
@@hawaendris7407 ትኽክል🥰
@user-ty1cl6we6w
10 күн бұрын
❤❤❤
@SuSu-dn6vx
Ай бұрын
አላህ ሆይ በቃ በለን እዘንልን የኛን ወንጄል ሳታይ አንተ በራህመትህ አግዘን በጣም ያማል ኡፍፍፍፍ አላህ ያፅናቼዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ ዱኒያ ከንቱ 😭 ያረብ ሐገራችንን & ህዝቦቿን ከስቃዬ ነጃ አዉጣን 😭😭😭
@gabreelgabre6813
Ай бұрын
ኤፍን ግን በጣም ነው የምወደው ተታናሽ ወንድሜን ነው የሚመስለኝ ❤❤❤❤❤
@TryH5DFG
Ай бұрын
Inemi efa sayau wonidime tzi yilenale
@Jemalalhbesh
Ай бұрын
ያጎቴን ልጅ ነዉ የሚመስለኝ🎉
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
ለኔያክስቴንልጅነዉየሚመስለኝወላሂ
@TizitaTubeትዝታ
Ай бұрын
በጎፋ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር 💔ያማል በጣም
@HayatHayattt-kq7hm
Ай бұрын
ዋው ደስ ይላል ፈጣሪ ይስጣችሁ በጎፋም ለሞቱትም ነብስ ይማር ለቤተሰባቸውም ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መፅናናትን ይስጥ
@EyuoFs-mz2vo
Ай бұрын
አብርሸ ሰርጉን ከነሱ ጋ አድርገው በእግዛብሄር ለመዝናናት ሂዱ😭😭🙏🙏🙏
@SofiaHassan-eo3lu
Ай бұрын
ሀዘን መዝናናትአለደየ እህቴ
@amaamm-mn5jh
Ай бұрын
ያረብ መጨረሻየን አሣምርልኝ😢😢 የአላህ አገሬን ሠላም አርግልኝ ያረብ ያረህማን😢😢😢
@genetteshome3906
Ай бұрын
ደመሪኙ ደመርኩሽ
@amaamm-mn5jh
Ай бұрын
እሽ እማ❤@@genetteshome3906
@user-xo3vi9kz3s
Ай бұрын
አሚንንን❤❤❤❤❤
@genetteshome3906
Ай бұрын
@@user-xo3vi9kz3s ደምሪኙ ዉዴ
@user-ql3vg1ni4h
Ай бұрын
ኤልዳ የኔ ውድ ባንቺ ቤት ስለመጣችሁ ደስስስ ብሎኛል አትጥፊ የኔ ውብ ውድድድድድድ❤❤❤
@meditube147
Ай бұрын
እውነት አገራች ላይ ያለው ነገር ያሳዝናል በየ እምነታችን እንፀልይ💔💔💔💔😢😢😢😢😢
@user-rw4of3ky2p
Ай бұрын
ሰዉን የሚረደ እኮ የታደለ ብቻ ነዉ አለህ የድለን ሰዉን ምንረደበት አቅም ና ልብ ይስጣን አሚን 🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️
@gebreslasegebremedhin5386
Ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ምህረቱ ይላክልን : ለኤልዱ ደግሞ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ሰው በህይወት እያለ በጣም መልካም ጥሩ እንስራ ብለሻል የሚደገፍ ነው : ነገ መኖራችን እርግጠኛ አይደለም ብላችዋል : በይ ይሄ ለሁላችን ትምህርት ነው: አንቺም ሩታ ከቤተሰቧ ጋር አስታርቂያት: ነገ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም : ወላጆቿ በዕድሜ የገፉ ናቸው በይቅርታ በአባቶች አድርጋቹ የሩታ ችግር ቀጥሎም የአብራሃም ይፈታ : ነገ ለሩታ ፀፀት እንዳይሆንባት ምንም ቢያጠፉ ወላጆች ሁሌ ትክክል ናቸው : የይቅርታ አምላክ ይቅር እንዲለን, እንዲታረቀን እወዳችዋለሁ❤❤❤❤
@DPo-fq3lb
Ай бұрын
@@gebreslasegebremedhin5386 አይይይ በማታውቁት ነገር ለምን ትናገራላቹ አውቆው ለብድዮ እህቴ ልጄ ይላሉ እንጀሰ በውስጥ እነሱ አይፈልጉም ከቻላቹ በወደ ራሳቸው እንደመለሱ ፀሎት አርጉ
@gebreslasegebremedhin5386
Ай бұрын
እንዴት አወቅሽ
@Bala-hf3tl
Ай бұрын
የኔ መልከሞች ፈጠሪ ይጨምርለቹ👍👌 ለጎፈም ሰለሙን የውርድልን ሁለችንም ልበችን ተሰብሮል😢😢 ሩታዬ የቀራሽ መስሎኝ ድብር ብሎኝ ነበር ስለዬውሽ ደስ ብሎኛል ውድድድ ነው መራግሽ😌💕💘
@senayt-nh5yv
Ай бұрын
ፈጣሪ የልቦናቹ ሃሳብ ይፈፅምላቹ የኔ ልዩወች👏👏👏👏😢😢😢❤❤
@selamkonjo2623
Ай бұрын
የጋሽየ ልጆች ኮ ትለያላቹ የኔ ዉዶች ዕድመን ጥዕናን ያሃብኩም😢❤👏
@user-ty1cl6we6w
10 күн бұрын
እወ😢❤❤❤❤
@ahmadalmhifer7599
Ай бұрын
እግዚአብሄር የሞቱቱን በአፀደ ገነት ያኑርላቸዉ ነፍሳቸዉን ያኑርላቸዉ የተረፉቱንም እግዚአብሄር ይጠብቃቸዉ😢😢😢😢😢😢
@user-qt5cy3oo9o
Ай бұрын
አላህ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን ለሆነባቸውም አላህ ሶብሩን ይስጣቸው እደኛ ሳይሆን በራህመትህ እየን ልቤ ተሠብሮዋል😢😢😢😢
@Jkeesum
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሞቱትንም አምላከ ቅዱሳን ነፍሳቸዉን ይማርልን😢 አሜን አሜን አሜን አባቶቼ በእናተ ፀሎት ይማረን
@nfffdt931
Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን እህት ወንድሞቼ የሰጣቹ በወጣ ይተካ የጋሽዬ ልጆች ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ሩታዬ የኔ ልእልት ኣመለ ወርቅዬ ኣትጠገብ የኔ ሙሉ ሴት ስለ ኣየሁሽ ደስ ብሎኛል
@user-qg8sv3cx8w
Ай бұрын
የጎፋ ዝቡን ፈጣሪ መጽናናት ይስጣቸው 😥💔💔
@user-sy3uw3ny2e
Ай бұрын
የጋሽዬ ልጆች የምን ወዳቸዉ በምኪኒያት ነዉ የኛ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fk7rq3ng2n
Ай бұрын
ለሞቱት ነፍስ ይማር ለናቶች ፈጣሪ ያፅናቸዉ😢በጣም ያማል💔💔😭😭😭😭😭😭
@betietomedia7778
Ай бұрын
እግዚሐብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን😢😢😢ያማል በጣም😢ለወዳጅ ዘመድ እግዚሐብሔር መፅናናቱን ያድልልን ተባርኩ ማሮቼ❤❤❤❤
@GoinbotiBasa
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይሰጧቸው በወጣ ይተካ ❤❤❤❤😢😢😢😢
@almazjanka8624
Ай бұрын
የተባረከና መልካም ስራ በህይወታችን ላይ ትልቅ እርካታ ይሰጠናል ከፈጣሪም ዋጋ ያሰጣል ባወጣችሁት ም ፈጣሪ እጥፍ አርጎ ይተካላችሁ🙏
@user-or4th8oz3v
Ай бұрын
እምየ አገሬ እደት ብየ ላፅናሽ ልቤ ተሰባበረ በቃ በለን ያአሏህ. ኡፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም አይ ዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ
@user-zb1lz3vc2d
Ай бұрын
😭😭😭😔ፈጣሪ ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን የሟች ወገኖቻችነም ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቸዉ ሩታዬ እናተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁሌም ለሚስኪን ደራሽ ያርጋችሁ እምታበሉት እምታጠጡት አትጡ ሁሌም ከፍ በሉ ሁላችሁም🙏😔❤❤❤❤❤
@Alain-o5o
Ай бұрын
አላህከድገተኛአደጋይጠብቀን ለሞቱትም አላህጀነትንይወፍቃቸው ላሉትምአላህ ሶብርይስጣቸው
@user-il3fp2bm5p
Ай бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ሞት አደስ አይደለም ብዙ ሰወች አሉ ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ሰው ያላያቸው የወለጋ ህዝብ ለሁሉም መፅናናትን እንመኝለን
@user-yi3rs5ur9r
Ай бұрын
በርቱልን የኔ መልካሞች የምወዳቹሁ በምክንያት ነው በወጣ ይተካ ለሙቱት ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን😢😢😢😢
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
❤❤❤😢😢
@user-js1ty5ci4n
Ай бұрын
😢😢😢አቤቱ አምላክሆይ በቃበለን ለሞቱት ነፍስይማርላሉትም መፀናናትንያድልልን
@user-bz1bc3sc5e
Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢 አባታችን አሜን👏🙏
@ksaaksaa6222
Ай бұрын
የስጠቹ እግዚአብሔር ኣምላክ በውጣ🙏🙏🙏 ይተከለቹ የሞቱ ነብስቹ በኣፀዴ ገነት የኑራቹ 😢😢😢😢😢
@TalefeZeyede
Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እዳፋቺን ሳይሆን እዳተ ይቅር ባይነት ምሕረቱን ላክልን ፈጣሪ ለሁላችንም መፅናናቱን ይስጠን 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@user-oh6mb2ue7j
Ай бұрын
እግዚአብሔር ሰራ ወሰደ ድንገተኛ ነገር ስለሆነ ያስደነግጣል ልብ ይሰብራል ለሰጣችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ መልካም ስራ የነገ ስንቅ ነው😍😍😍😍😍
@VxmgLhkjii-vl1zv
Ай бұрын
ዋው ዛሬ ሰብሰብ ብላችሁ ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል ለወገኖቻችን ነብስ ይማር በህይወት ለተረፉትም መጽናናትን ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ይማረርን
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
❤❤❤❤
@Tebh-gf9tq
Ай бұрын
አለሀ ሆይ እንደኘ ወንጀል ሰይሆን በእዝነትህ እዘንልን የረቢ የመጣሀብንን በለአ አንሰል እኛ አቅም ዬለንም ደከማንን በተረፈ ማርክዬ ከነአብርሽ ጋር ስለዬሁኩ ደስቢሎኛል ያጋሽዬ ልጆች በርቱ የኔመልካሞች ያጋሼ ልጆች ስል ማርኬ አንተንም ጭምር ነው ከነሱኡኩል ነው ማይክ ስቀጥል ኤሄንን ፖሮግራም እንድየዘጁ የተበባረቹሁ ሁለቹሁንም በናሱ ስም ከልብ አማሰግናለው በወጠ ይተከ ቡየለው
@FtimahFfyi
Ай бұрын
ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር 😢😢 እግዚአብሔር አምላክ በምህረት አይኑ ይመልከተን 😢😢ለሁላችሁም በወጣ ይተካ እግዚአብሔርይባርካችሁ
@user-mu7oj7mb2j
Ай бұрын
የአላህ ሀገራችንና እህቦቿን ሰላም ሀርግልኝ የኢላሂ 😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ ድካም ብቻ
@Menbulala
Ай бұрын
ወገኖቼ ላይ በደረሰው ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ፈጣሪ ይስጥልን አምላክ በቃ ይበለን ይታረቀን። ፈንድሻ አብርሽዬ ኤፋ ማርክ ኤልዱ የኔ ቅመም እናመሰግናለን የናንተን ክፋ አይሰማኝ አያችሁ እናንተ ንፁሆች ናችሁ ብድራትን ሁሉ ከሰው አጠብቁ አምላክ ከዚህም በላይ ከፋ ያድርጋችሁ የኔ ልዮዎች አይለያችሁ አምላክ ይጠብቅልኝ እወዳችዋለሁ በናንተ አልደራደርም ፍቅር አስተማሪ ይቅርታን አስተማሪ ናችሁ የማዳም ቅመሞች ስለናንተ ምንም አልልም ምክንያቱም ለወገኖቻችሁ እንደ ሻማ የምትቀልጡ ናችሁ በየትኛውም አጋጣሚ ለወገኖቻችሁ ደራሽ ናችሁ ። በሰላም ወደሀገራችሁ የልቦችሁን መሻት ሞልቶ ያምጣችሁ ምንም አይንካችሁ የኔ እንቁዎች ማንም እንደናንተ ለቤተሰብ የሚከፋል የለም አከብራችዋለሁ እወዳችዋለሁ❤❤❤❤
@user-qx9os8hj1d
Ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ለንሳሀ ሞት ያብቃን እግዚቤሔር ይጠብቃችሁ 😢😢😢🙏🙏🙏
@user-wc1lq4xm6q
Ай бұрын
እግዛቤሔር ከድገተኛ አደጋ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢 ጌታን ልቤ ተሰብሯን😭😭😭😭😭
@oneallahbcha
Ай бұрын
ባወጣቺሁት ሁሉ አላህ አብዝቶ ይተካቺሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ የምትሰጡት አትጡ ሁሌም ❤❤❤❤❤
@KokiLavi-tz6np
Ай бұрын
ተባረኩ የኔ ውድች ከዚህ በላይ የብዛችሁ
@JamilaA-yw8fu
Ай бұрын
ጀግኖቼ።።።የኛ።ጀግኖቼ።ኑርልን።ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Aragu-sf2yk
Ай бұрын
በእየሱሰ ሰም አሜን አሜን አሜን የኔ አባቶች እግዚአብሔር ዪባረካች🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
@besan3800
Ай бұрын
ዋውውው ደሰ ይላል ፈፈጣሪ ይሰጣችሁ በጎፋም ለሞቱትንም ነበብብሰ ይማር ለቤተሰቡቸውም ለመላው የኢትዮጵያ የሐዝበበብ መፅናናትን ይሰጥ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@WorkiyeBekele-nv5ne
Ай бұрын
ነፍስ ይማር ለወዳጅ ዘመድ እግዚአብሔር ማፅነናቱን ይስጣችሁ
@mftube5344
Ай бұрын
አላህ እንደኛ አመፅ ሳይሆን እንዳተ ሩህሩህ ነት ያኢላሂ በእዝነትህ 😢😢😢😢😢 ሰዉን ለመረዳት ሰው መሆን በቂነዉ የጋሺየ ልጆች ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤ ማርክን ከነአብርሺ ጋረ በማየቴ ደስ ብሎኛል❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdesAbera-vs1hc
Ай бұрын
ዩቱበሮች በጣም ክልብ እናመስግናለን ፊጣሪ እደሜና ጤና ይስጣችሁደግሞ ለጎፉ ወገኖቻችን መፅናናት እመኛለሁ😭😭😭😭አቤቱ ይቅር በለን🤲🤲🤲🤲
@mekiyashemsu5577
Ай бұрын
በጎፋ የተፈጠረው አደጋ በጣም ያሳዝናል የሞቱትም አላህ የጀነት ፍርዶስ ይወፍቃቸው እና ነብሳቸው ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፀናናቱ ይስጣቸው😢😢😢
@EyerusZewdu
Ай бұрын
ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸው መጽናናትን ይስጥልን🙏🙏 😭😭😭😭😭😭
@amrazaz1232
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን ይማርልን አብርሾ እናንተኮ የተግባር ሰው ናቹሁ ሰው ዝምሎ ይቀባጠራ ጉዞ ወደ ፊት ወሬ እዳሠማ
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
❤❤❤❤
@tube-gu8zd
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ ለሁላችሁም በገንቀብም ጊዜአችሁን ሰአታችሁን ጉልበታችሁን መሰዋት አድርጋችሁ ይሄን መልካም ስራ ለሰራችሁ በስደት ሆናችሁም ገዘባችሁን ልካችሁ ይሄ እዲደረግ የሰጣችሁ የስደት እህቶቼ ቃለህይወትን ያሰማልን የነፍስም የስጋም ዋጋን ያድልልን ቸሩ መድሀኒአለም ❤❤❤❤❤
@Lijtofuk
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለሠጣችሁ በሙሉ😢❤
@HaleemahHusin
Ай бұрын
በጎሳበተፈጠረዉ በጣም አዝንናል የሞቱተን አላህዪራህማችሁ ለቤተሰቦቻቸዉ አላህ ዑናቱን ይስጣችሁ
@SasddGaddd-bh2xk
Ай бұрын
የኔመልካሞችፈጣሪጨምሮጨማምሮይስጣችሁ❤❤❤❤
@ተመስገን
Ай бұрын
በጎፋ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር 😢😢😢😢😢አበቱ ጌታ ሆይ ከድገተኛ አደጋ ጠብቀን 😢😢😢😢😢👏
@Seadahussen-vi7tp
Ай бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ስትሉ ሰው ማለት እንደዚህ ነው ዘር ሀይማኖት ቀለም ሳይል መርዳት ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ
@user-ci2vl8lh8z
Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌹😘ለሰጣችሁም የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ
@user-ol8pc7bn5e
Ай бұрын
ያላህ አተ እዘንልን ያረብ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😓😓😓😓😓😓
@user-yx5zn9qe6r
Ай бұрын
አሚን አባታች አብርሽ አንተ ምርጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ
@rokiaali5726
Ай бұрын
መልካም እንሰራ መልካም እናዲረግ ለዚቺ አጭረ እዲሜ
@user-iw2mw4uq7j
Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣገራችን ሰላም ያርግልን የጋሸየ ልጆች ተባረኩ ከክፋ ነገር እግዝኣብሄር ይጠብቃቹ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ryytrtty5114
Ай бұрын
ለጎፋህዝብ ፍጹም መጽናናትን እንመኛለን ለሞቱት ወጎኖቻችን እግዚአብሔር ነፍሳችሁን ይማርልን😢😢😢😢
@fggud3270
Ай бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ባወጣችሁት. አላህ. ይተካችሁ. ሁላችሁንም
@user-yi4jy8cb6f
Ай бұрын
ያአላህአገራቺንንሠላሙንመልስልን😢😢😢😢😢😢😢ያረብ
Пікірлер: 1,5 М.