KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አላህዬ አናቴን በእጄ ሰርቼ ሳላስደስታት ምንም አትሁንብኝ
Күн бұрын
አላህዬ አናቴን በእጄ ሰርቼ ሳላስደስታት ምንም አትሁንብኝ
Рет қаралды
19,217
Nadi - Tina
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 314
@Zade-h7p
5 күн бұрын
ያኔውድ አብሽሪ 😢😢ውዶችዬ 10 K እናስጋባት ያምትሉ ለይክ 😢😢😊😊😊
@ToybiTube-y2u
5 күн бұрын
ትገባለች ኢንሻአላህ😢 ደምሪኝ ውዴ እኔም 1ሽ ለመግባትነው
@fufu-09
5 күн бұрын
ወላህ አስለቀሽኝ አላህ ለእናቶቻችን ረዥም እድሜ ከጤናጋ አላህ ያቆይልን
@Zehara9
5 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ
@ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
5 күн бұрын
ሁላችሁም እስኪ በጀነተልፊረዶስ አአላ እናትሽን ያገናኝሽበሉኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ቀስደት ሁኒ ያጣሆት እደናፈቀችኝ ይሁን አልሀምዱሊላህ
@Agiba-w6p
5 күн бұрын
አይዞሺ እኔም እየነፈቀቺኝ ነዉ የጠወት 😢😢😢😢😢😢😢
@aminatomer9165
5 күн бұрын
እኔም እንደዛው አይዞን እህቴ እደ ተነፍፈቅን እንደ እራበችኝ ቀረች💔
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
5 күн бұрын
አላሕ በጀነተል ፊርዶስ ያገናኘን ከምንወዳቸዉሠወችጋሑሉ እኛንም ሠደቃ አቀባይ ያርገን ያረቢሐጅናኡምራ የምናደርግላቸዉ ያድርገን ድፍን7አመት ሞላት የኔ ደርባባእናት በአፈርአረጀች ኡሚ ምኞቴላይደርሽልሽነበረ ግን አንችየለሽም መቸታደልኩናለማሥደሰት አላሕ ቀብርሽንኑርያርግልሽ💦💦💦
@FatiyaAwole-ro4ib
5 күн бұрын
እኔም እንደ ነፈቀቺኝ ሄደቺ አልህ ፍረዶሰል ጄነትን ይውፊቀቸው
@hikmajemal-i4q
5 күн бұрын
አይዞሽ የኔናት አላህ በጀነት ያገናኝሽ
@user-seadi
5 күн бұрын
ቆንጅዬዋ ❤ አብሽሪ የመዳም ቅመሞችዬ መቸም እኛ ካለቀስው ጋ አብሮ ማልቀስ ነው ስራችን አላህ የእረፍት እንጀራ ሰቶን እናቶቻችንን የምንኻድም ያድርገን ❤
@zaburamohammed5672
5 күн бұрын
ምኞትሽን አሏህ ያሳካልሽ እናት እናት ናትያሉ እናቶችን አሏህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@Zehara9
5 күн бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@مكم-ذ3ض
4 күн бұрын
እኮ እኔጠርጥሬ ነበር ለካ የውሎ ልጂ ሆንሺነው ቆንጆየሆንሺው ሲውደሺ ማማየ አይዞሺ
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
5 күн бұрын
😢እናት አለም ሁሉ ነገሬ ናት እኮ 🥰 ግን ናፍቃኝ አለች 🥺
@Zehara9
5 күн бұрын
የፍትህ ወዳጂ ደምሪኝ❤
@hadiass2781
5 күн бұрын
ሀሳብሽን አላህ አሳክቶልሽ እናትሽን እምታስደስች ያድርግሽ ነዱ❤❤
@Zehara9
5 күн бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@KatijaKatja
3 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ረጅም እድሜ ለእናቶች ኡነት የቻላችሁትን ሁሉ አድርጉላት እኔ ግን ለዚህ አልታደልኩም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@eiigdhj7953
5 күн бұрын
ይሔ ወሎ ማለት ምንድን ነዉ ሚስጥሩ ቆንጆ እያበቀለ አመሰዉ አገሩን መጀመሪይም አገርሽን ሳላዉቅ እየተጠራጠርኩ ነበር ቁንጅና ብቻ ሳይሆን ባህሪ ትህትና እረ ስንቱ
@ToybiTube-y2u
5 күн бұрын
Myወሎ ደምሪኝ ❤❤❤
@Zeyneba-v5k
3 күн бұрын
ክክክክክክ ጠርጥሬ ነበር ደስ ይላል
@ToybiTube-y2u
3 күн бұрын
@@Zeyneba-v5k ደምሪኝክክ
@AnshaSeid-zi1tu
5 күн бұрын
እኔ ሰለናት ሰታወራ እኔም አለቀሰኩ የኔማሬ አምሰት አመቴ እናቴን ታገኝሆት ብቻ አልሀምዳሊላህ😢😢😢😢😢😢😢
@gjyvng738
5 күн бұрын
እኔ12አመቴ
@MiskiyaAman
5 күн бұрын
እኔ 14አመቴ አባቴን በሞት አጣሁት
@gjyvng738
5 күн бұрын
@@MiskiyaAman አይዞሽአላህየጀነትይበላቸውእሰኪዱአ እንደራረግስደት ድካብቻነው
@ZaharaMuhammad-wg6mh
5 күн бұрын
😢😢😢😢ጉድነውእኛአረብአገረ7አመትእንሰቃያለንእነሱአድስአበባተቀምጠውየሚጨማለቁትአታስለቅሱንብዙችግርናፍቆትአለብን😢😢😢😢😢😢😢
@AnshaAdem-oe4es
5 күн бұрын
እኔም አምስትአመቴንልጨርስነው😢😢😢እፍ ፍፍ
@Semira-sz2sz
5 күн бұрын
አይዞን የኔ ውድ ኢንሻአላህ የልብሽን መሻት አላህ ይሙላልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
@Zehara9
5 күн бұрын
ሰሙየ ደምሪኝ
@AhmedSayid-wi9zb
5 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ኢንሻአላህ ባአላሕ ፍቃድ ታሥደሥቻታለሽ ብቻ አንቺ ጠንክሪ አላሕ ያግዝሽ ያግዘን❤❤❤❤❤❤
@Rahma-fg2jg
5 күн бұрын
ናዱየ እንኮንም ተሻለሽ የኔ ቆንጆ ያሰብሽዉን ሁሉ አላህ ያሳካልሽ 20kእናስገባት ቅመሞችየ
@Fatma-p7t
3 күн бұрын
የኔውድ አብሺሪ አብሺሪ ሁሉም የውስጡን በውስጦ ይዞት ነው አይዞሺ እኔም በስደት ሳላያቼው እናቴንም አባቴንም ተረዳሁኝ እደናፈቁኝ ሳላያቼው አመለጡኝ አልሀምዱሊላ አላኩሊሀል
@سعادةسعادة-ل6ي
5 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞን አታልቅሺ አላህ ሃሳብሽን ይሙላልሽ እማሽን ምታስደስቺ ያርግሽ
@MahamedBedru-l1v
5 күн бұрын
ናዱዬ አብሽሩ በርቺልኝ😊
@Zehara9
5 күн бұрын
ውዶቸ ደምሩኝ
@AyshaNamani
5 күн бұрын
ተው ግን ሙዝቃ አትልቀቁብን
@iloveyou-v3m
5 күн бұрын
የኔ ውድ የልብሽን ያሳካልሽ
@RddRe-l1y
5 күн бұрын
አብሽሪልኝ የኔውድ እህት አሏህ እድሜዋን ያጠውልልሽ ሃቢበቲ እንባየነው ያመጣሽው ደሞ ጋይስ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ይችን ምርጥልጅ እናሳድጋትትትትትትትትትትትትትት
@Zehara9
5 күн бұрын
እህት ደምሪኝ
@mama-if2to
5 күн бұрын
ናዲዬ የኔ ውድ❤ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@gfrdgfds2259
17 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ አብሸሪ
@ImuZakir
5 күн бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ ናዱየ ምኞትሽንም አላህ ያሣካልሽ
@MeryYosf
16 сағат бұрын
የኔ ናት ሀያቷን ረዥም ያርገልሸ ዉድ
@Zayneb-zo9mf
5 күн бұрын
አህሌን ናድ እኳን ደና መጣሽ ❤❤❤
@Zebiba-vf4ef
5 күн бұрын
😢😢😢 ያአላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ
@GgdHn-p7w
5 күн бұрын
ማሬ አስለቀሽኚ እኔንም በጣም ናፍቃኛለቺ ስደት አይኑይጥፋ
@Zehara9
5 күн бұрын
እህትየ. ደምሪኝ
@الهام-ن5ر
5 күн бұрын
ውዷ አንድ ነገር ልንገርሺ ይህን ስሰሪ ምንም አይነት ሜካብ አትጠቀሚ ምክንያቱም የሚያይሺ ብዙ ስለሆነ አስቸጋሪ ነው❤❤❤😂
@saadafaruq3732
2 күн бұрын
ይመችሽ እህት
@KamilaKamila-h4n
5 күн бұрын
አብሽሪ አላህ አፊያ ያድርግሽ ግን ዝም አትበይው ህክምና አድሪጊ የእኔ ቄንጆ ከአይን ያውጣሽ አላህ እናትሽንም አንቺንም በጤና በረዥም እድሜ ያቆያቹ የሃሳብሽን አላህ ይሙላልሽ አደራሽን ልጄ ህክምና ውን ተከታታይ ❤❤❤ አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን
@መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
4 күн бұрын
የኔ ወሎየ ❤❤❤❤ ወሎየ ሁነሽ ነው ለካ ውበትሽ ፀባይሽ ከላይ ጎልቶ የሚታዬው ❤❤❤ የኔ ማር አብሽሪ አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ያሠብሽውን ምኞትሽን አላህ ያሳካልሽ ❤❤❤
@TUBE-fb2or
16 сағат бұрын
የኔ ምርጥ ደስ ስትይ ውዴ 💙💙💙💙💚💚💙💙 አሚን አላሁም አሚን ያኡምሪ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
5 күн бұрын
ናዲዬ የኔ እርጎዬ❤❤❤ስወድሽኮ አብሽሪ የወንዜ ልጅ ነሽ ለካ ወሎ ለቁንጅና ማሻአላህ አስለቀሽኝ 😢😢አስታወስከኝ ኢንዲ ተጣመሩ😅😅😅
@FdUffyUCyghhv-p4f
5 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁየኔ ቆጆ አብሽሪ የሁሉም እናት ባህሪ ነወ ለእናቶች ነፍ እድሜ ከጤና ጋ
@ሩፈይዳ
5 күн бұрын
ወለሂ ስጀምረዉ ነዉ የስለቀሺኝ 😢እኔም የእናቴ ነገር አይሆንልኝም ጠረንዋ ሁለ በጠም ነዉ የነፈቀችኝ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@JdjjNfhhc
5 күн бұрын
አላህ ይውደድሽ የኔውድ ወላሂ እናቴ በሂወት የለችም ግን አችን ሳይ እኩልነው ያለቀስኩት አላህ ከበሽታሽ አላህ ያላቅሽ እናትሽንም ሺአመት ያኑርልሽ የኔ ቆጆ
@HalimaShambile
5 күн бұрын
አንቺን የሚጠላ የለም የኔ ቆንጆ ስወድሽ🎉🎉🎉
@f-io7sj
5 күн бұрын
እብሺር እህት እሻአላህ ❤❤አላህ ይራህማት በሎኝ 😢😢😢😢በህይወት ያላችሁ ተከባከቦ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
5 күн бұрын
አላህ ይርሀማቸው የኔም የለችም ያረብ እናቴንም አባቴንም እናትሽንም አላህ ይርሀማቸው❤😢
@f-io7sj
5 күн бұрын
@@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱንአሜን
@ጎሳልበየቃለሰናየ
5 күн бұрын
የኔ እናት ስታምሪ❤ አይዞሽ እህት ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
5 күн бұрын
አሚን ለዱአሽ የኔ ውድ 😢❤❤
@AbcKsa-e5w
4 күн бұрын
አብሺሪ የኔውድ አላህ ምኞትሺንሁሉ ያሳካልሺ የኔቆጆ እኮንም ተሻለሺ አብሺሪ
@HawaAHMED-h1y
3 күн бұрын
እሚን ላችም እድሜና ጤና ይስጥልሺ ማሬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@LailaPixy
5 күн бұрын
አቢሽር የኔውዴ እንሻአለህ ተስደስትሻሌሽ አሚንንንንንንን ያራቢለሁሉምእናቶችረዢምእድሜ ከጤናጋ ጉሉአሚንንንንን❤❤❤❤❤
@Zehara9
5 күн бұрын
እህቴ ደምሪኝ❤
@Anshamohammed-xq2yt
16 сағат бұрын
እኔም እዳችው ነኝ ሳላስበው ነው የሚጥለኝ ሀገሬ ላይ እንደ ሆንኩ እኮ ብወድቅም ብነሳም ብዙ አልጨነቅም ነበር እማ ስላለች አሁንስ በስደት አልቻልኩም ወድቄ ባልቀር እያልኩ እየፈራሁ ነው ኡፍፍፍ ድገት ታይታሰብ የማንቅ በሽታ ከባድ ነው በለይ እስው ቤት 😢😢😢😢
@VipVip-le1ry
Күн бұрын
ኡፍፍፍፍ ናድየ አብሸሪ ዉዴ አስለቀሸኝ 😢😢😢😢
@EmuKalid-z3f
5 күн бұрын
የኔቆንጆ እንኳን ተሻለሺ ያሰብሺዉን አላህ ያሳካልሺ❤❤❤
@Zehara9
5 күн бұрын
ውድእህቴ ደምሪኝ
@ወታደር
5 күн бұрын
6:57 አታልቅሽ እህት እረጂም እድሜ ለናቶችችን 😢❤❤
@የፍቅርአድናቂ
4 күн бұрын
የኔ ዉድ ያሠብሽዉን አላህ ያሳካልሽ ❤❤😢😢
@FdUffyUCyghhv-p4f
5 күн бұрын
ወአ ሰላ ወራ ወበ አብሽሪ የኔ ውድአላህ የአሰብሽውን ያሳካልሽ ኢሻ አላህ አብሽሪ ያረብ ለእናቶች አፊያቸውን ከረጅም እድሜ ጋ ስጠልን
@fho3984
5 күн бұрын
የኔ ወድ የሚወድሸ😥😥😥😥😥💘💘💘💘💘💘💘
@SonySony-p3x
Күн бұрын
የኔማር አይዞሽ አላህ ያሳካልሽ
@kemir264
5 күн бұрын
አላህያግዝሽና የምትፈልጊውንአረጊላ ለእናትሸም እረጀም እድሜ ይስጥሽ
@shfeekshfeekgg4594
5 күн бұрын
ሥለናት ሲወራ ስሜቱ ከባድ ነው እኔም እናቴን እወዳለሁ ለናቶች እድሜና ጤና አላህ ይሥጥልን
@Aminat725
5 күн бұрын
የኔዉድ አላህ ያሠብሺውን ያሣካልሺ የልብሺንመሻተ አይቶ ሣህ የናት ወለታዋ ከባድነዉ ኢንሺአላህ እኔምለማሣካት ሥዴትላይ እየጣርኩነዉአልሀምዱሊላህ
@RabiaAbdu-h2t
5 күн бұрын
ወላሂ አስለቀሺኝ. አፊያ ጤና ይስጠን ያረብ እናቶቻችንም. አላህ አፊያይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉
@EeEe-n7w
5 күн бұрын
ያገሬልጅነሽማማየ አይዞኝ የኔቆጆ እኛምበሥደትአለን አመታትን እያሥቆጠርን እሮጥብለንማየትአችል አችኮ ቅርብነሽ እማ እሮጥብለሽ እያቸው አሣብሽንአላህ ያሣካልሽ እኛንም ከሠውሀገር በሠላም ያገናኘን አሚንንን ያረበልአለሚን
@ToybiTube-y2u
5 күн бұрын
ደምሪኝ😢
@Yanetsali-q9z
2 күн бұрын
እሚጠላሽ አለ እንዴ ❤❤❤
@abukijemal6111
5 күн бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ማሻ አላህ
@مكهالخالدي
5 күн бұрын
❤❤🎉😢ናርድየየኔናትአይዞሽያሰብሽዉንያሳካልሽ😢😢😢😢
@Guragewa5270
5 күн бұрын
🎉ናድዬ የኔ ጣፋጭ ተሻለሽ ወይ በጣም ነው የወደድኩሽ የኔ ዘርፋፋ አብሽሪ ደሞ ህልምሽን ታሳኪያለሽ እናትሽን ሳትቀድምሽ የቻልሽውን አድርገሽ አስደስቻት እናት ካመለጠች በኅላ የእግር እሳት ነው እናቴ አላህ ጀነተል ፍርዳስ ይወፍቅልኝ እናትሽም አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ነፍፍፍፍፍ አመት ያቆይልሽሽሽ
@RddRe-l1y
5 күн бұрын
ሃቢበቲ አሏህ ጀነቲልፊርዶስንይወፍቃቸው እኔም ሳኡድ በመጣሁ ባመቴነው የሞተችብኝ የሀው አሁን እሷም አመትሆናት ግዜ አብሉኝ አጠጡኝ አይል ምንግዜው ነጎደ አይይ ሞት ክፋትህ 💔💔💔💔💔
@uae-ex8ct
5 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ አላህ ረጅም እዴሜ ከጤናጋር ለናቶቻችን
@rabiatube8288
5 күн бұрын
እናት ያላችሁ በሂወት ሳለች ተከባከቦት ለመሸብን ደሞ። አሏህ ሷብር ይስጠን። አሏህ የጀነት ይበላቸው። እናት መተካ የለላት
@Zehara9
5 күн бұрын
ራቢየ እንዛመድ በቅንነት
@amuhsniyoutube5769
5 күн бұрын
እኔስ በሞት አጥቻታለሁ. ያላችሁ. ረጂም እድሜ ይስጣቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FatimaFatima-t8g5e
5 күн бұрын
አብሺሪ መማዬ የሁለችንም ምኞት ነው
@UmReyan-nv7em
5 күн бұрын
አሚንንንን 😢😢😢😢 ሰዴት ነው ያለሁት ግን አላስደሰትኮትም ነገራቶች እዴሰብኩት አለሆነለኝም 11 አመት ሆነኝ ግን በቻልኩት ምን ላረግልሺ ሰላት ነይልኝ ተለኛለይ ጤናየ ሆላ ቀር አረገኝ አረገኝ በሰላም አላህ ናያገናኘን ሁላችንንም
@የኔልጅአላህያሳድግሽ
5 күн бұрын
የኔ ማር እኔ የእናትን ፍቅርን አላቅም እና ሲወራ ያመኛል ወላሂ ምነው ኖራልኝ ፍቅርን ባቅ እላለሁ ግን ሁሉም የአላህ ነው ለልጅ ፍቅር እሰጣለሁ ስል ወደ ስደት መጣሁ አላህየ በሰላም አገናኝቶን ሰላም ሆነን የእናትን ፍቅር ሽታ እደሰጣት ዱአ አድርጉልኝ
@AbelaMan-j2h
3 күн бұрын
ማርያምን አንተ የምትቆጨው እመነኝ ድጋሚ ተሽኮርምመህ ናዲን ስታጣ ነው...... እንዳይቆጭህ
@AnshaSeid-zi1tu
5 күн бұрын
የኔዉዷ እንኳንተሻለሺ የኔ እህተ ሁሌም ያሰብሺዉን ያሳካልሺ እናትሺንም አላህ ጤና ይሰጥልሺ ለናትሺንም ያሰብሺዉን ያሳካልሺ እህቴ
@Pnice-uq3gs
4 күн бұрын
የኔማርአይዞሽአላህያሳካልሽ
@Fatma2300-pt2mp
5 күн бұрын
🎉🎉🎉😢😢አላሕዬ ሁላችንም ከስደት ቤተሠቦቻችንን በሠላም አገናኘን ያረብ😢😢ዱአ አድርጉልኝ❤😢😢
@dibraMohammedUst
5 күн бұрын
❤❤❤እኳን ተሻለሽ ጠክሪ
@merayemmuhemed1375
5 күн бұрын
ምስኪን በርችልን ሁላችንም ለቤተሰቦቻችን ሟች ነን እናማ አብሺሪይ🎉🎉
@ToybaGualie-rd8rs
5 күн бұрын
የኔውድ አሏህ የልብሽን ያሳካልሽ ያረብ
@Lubaba.Endris
5 күн бұрын
Yene wudd Abshir habibtt
@mhaa7666
5 күн бұрын
የናት ውለታ አይከፈልም❤
@GgdHn-p7w
5 күн бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ የሁላቺነም ምኞትነው❤❤❤
@العنودجمعه
5 күн бұрын
የኔዉድ እንኮን ተሻለሺ
@LubabaAhmed-jt6zk
5 күн бұрын
አህለንየኔቆጆእኳን በደህናመጣሽ
@አልሀምዱልላህአለኩሉሀል
5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢እናት ለዘላለም ትኑር አብሽሪይ አላህይርዳሽ እናቀዋለን የናትን ነገር ለዱቃሽይም አሚን ያረብ
@Zehara9
5 күн бұрын
ደምሪኝ ውደ
@zumrahassen
5 күн бұрын
እናቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን ዉዶየ አላህ ያሳካልሽ አሚንን በይ ግንን አንገትሽ የተቆለለዉን አስወግጂዉ ሀላም ነዉዉ
@Zehara9
5 күн бұрын
ዜዙምራየ ደምሪኝ
@sarahsarahsarah3389
5 күн бұрын
እውነትሽን ነው እኔም አሁን ያለሁበት ሁኔታ ሳታይአመለጠችኝ
@hayateሀያት
5 күн бұрын
የኔማርአይዞሺእህአሥለቀሺንወላሂ
@ImuZakir
5 күн бұрын
ለናቶቻችንም እድሜና ጤና አላህ ይሥጥልን
@RdEy-lu8vo
5 күн бұрын
የኔ ናት ስለ ናት ሲወራ ለቅሰስ ኣስለቅሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 😢❤❤❤
@toybahussain3774
5 күн бұрын
አላህ ያሳካልሽ የኔ አሰል ግን እናንተ እስኪ በነሽዳ አድርጉት በአላህ
@gjyvng738
5 күн бұрын
አላህያሣካልሽየሁላችንምነው
@ሉባባነኝያላህባራ
4 сағат бұрын
የዬ ዉድ አይዞሽ😢
@XvvggXcccg
5 күн бұрын
የኔውድእህትአይዞሽታስደስቻታለሽ❤❤❤ለእናቶቻቺንአላህእረጂምእድሜናጤናይስጥልንእኔምለናቴአደለምስርቸማሳለፍይቅርናሁወቴንምብሴጣትምንይሀልደስባለኝየአላህእዝነትአይለትያረብ
@نعيمهمم
5 күн бұрын
❤❤❤❤እናት ለዝላምትኑር💓💓💓💓💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍👍
@RozaS-l4f
5 күн бұрын
አለህ እንኳን ጠነሽን መለሰልሽ
@AmeeraAmeera-xj9tf
5 күн бұрын
Anchinm enatishnm Allah edmena tena yistachu hasabishn Allah yasaklish ❤❤❤ barchi yne weddd
@ልጂዙዙየቡታጂራዋ
5 күн бұрын
የኔዉድያሳብሽንአላህይሙላልሽ❤
@FaH-m4e
5 күн бұрын
የኔውድ እብሽሪ ለናታችን እርጅም ሀያት❤❤❤❤❤
@Zehara9
5 күн бұрын
ያገሬልጂ ደምሪኝ
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
5 күн бұрын
ወለዬ ነች አይደል?@@Zehara9
@MominaMomina88
5 күн бұрын
አሚን አሚን አሚን❤❤❤ የኔ እህት
@LubabaAhmed-w1z
5 күн бұрын
አብሽርልኝ እሽማማየ
@SaraSazz
4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ❤❤
@ሀዩየበተልጅ
5 күн бұрын
አብሽር ውድ ተሰክውለሽ
@HiahAlharbi
5 күн бұрын
የኮቾ ልጂ ነሺ እንደ መሸአላህ አብሺር እህት
@MedinaHassen-p4t
5 күн бұрын
የኔማሪ አላህ ይሳክልሺ
@Saada-w7j
5 күн бұрын
የኔ ዉድ አብሽሪልኝ 😭የእናት ሞት ባይኖር እላለሁ በልጅነቷ ቅጥፍ አለችብኝ መኖር ሁሉ አስጠልቶኛል እናት ያላችሁ እረጅም እድሜ ጀሊሉ ይስጣቸዉ 😞
@AaAa-wb5xf
5 күн бұрын
ማማዬ ኡኡኡ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ያረብ አላህ ይዘንላት በጀነት አላህ ይሰብሳባችሁ በጀነት ያረብ አስለቀሺኝ የኔዋ አብሽሪልኝ
Пікірлер: 314