SONG WRITTEN BY : LIDIA ANTENEH
MUSIC COMPOSITION : DAWIT GETACHEW
DIRECTED BY : MIKIAS KASSAHUN (MIKAS)
“ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።”
- ገላትያ 2፥20
“I am crucified with Christ: nevertheless I live; yet not I, but Christ lives in me: and the life which I now live in the flesh I live by the faith of the Son of God, who loved me, and gave himself for me.”
- Gal 2÷20
ሊዲያ አንተነህ : አመልክሀለሁ እየኖርኩ
አንተን እያመለኩ አንተን እያከበርኩ
ውዴ እያመለኩ ውዴ እየወደድኩ
ላንተ እየዘመርኩ አመልክሀለሁ እየኖርኩ
አንተን እየወደድኩ አመልክሀለሁ እየኖርኩ
በደስታ በሙሉ ልቤ
ሳልሸራርፍ ይኸው ቃላቴ
ባይገኝ ሚመጥንህም አመልክሀለሁ እየኖርኩ
ትላንትን በሕያውነትህ
ዛሬንም በዐዲስነትህ
ነገንም በዘላለም ቤትህ
ላምልክህ ኾኜ በፊትህ...
ኑሮዬ ይኹን መሥዋዕትህ
ሕይወቴም ይኸው በፊትህ
በፍቅር፣ በእምነት በተስፋ አመልክሀለሁ እየኖርኩ
ትላንትን በሕያውነትህ
ዛሬንም በዐዲስነትህ
ነገንም በዘላለም ቤትህ
ላምልክህ ኾኜ በፊትህ....
አመልክሀለሁ እየኖርኩ...
Негізгі бет ሊዲያ አንተነህ - አመልክሀለሁ እየኖርኩ Lidia Anteneh - Amelkhalehu Eyenorku 2012 / 2020
Пікірлер: 289