KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
2 жыл бұрын
ውሎ ከእኔ ጋር ‼️‼️ከዋዜማ እስከ በአል
Рет қаралды
107,838
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 265
@bahlietube1358
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ሰአት አብረን አሳላፍን በርቱ ብዙ እንማራለን ከርስዎ እናታችን የባለሞያ የቆነጃጂቶች እናት እናመሰግናለን
@fatumawase
2 жыл бұрын
@@sasaa6587 የኔውዴደምሪኝበቅንነት
@Mr.believer123
2 жыл бұрын
She said that out of respect. As we call we will educated, who are in leadership and who did wonderful things for the community…… we see their position or what they are contributing for their country. It comes out of humbleness.
@emugedefe2860
2 жыл бұрын
የነ ሜሉየ እናት እንኳን አብሮ አደረሰን እማዬ እናመሰግናለን የሁሉንም ምግቦች አሰራር ከቻሉ አንድ በአንድ ቢያሳዩን ለምሳሌ የኬኩ ክሬሙን ከምን ከምን ሰሩት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እማዬ በጣም እወደወታለሁ ነፍፍፍፍ ዓመት ኑሩልኝ ❤️❤️❤️❤️
@yetenbitube1
2 жыл бұрын
በርችልኝ እማዬ እኔም ሼር አረግሎታለው
@fatumawase
2 жыл бұрын
የተነሳ ተይሼርአረጉልኝበፈጣር
@fetleabate2733
2 жыл бұрын
እናት ባህላን ለልጆቻ ስታስተምር ዘመናዊነት ይሄነው ፡እጆት ይባረክ በርቱ
@ummusumayya5476
2 жыл бұрын
ለካ ልጀዎት በርስዎ ወጥታ ነው እንደዚህ እርግት ያለችው ልጅ አስተዳደጉን ነው እሚመስለው ተባረኩልን ምርጥ እናት ነወት
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@melatTUBE
2 жыл бұрын
ሳሪስ ገበያ በጣም አምሮበታል ። ደሞ የኬኩን አሰራር ቶሎ ይለቀቅልን።
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እሺ አረ አሳያለው ከወደዳችሁትማ!
@zemenawit
2 жыл бұрын
እኔ እኮ እዛ አብሬአት ያለሁ ነው የመሰለኝ ፣ በጣም ደስ ይላል ፣ የኛ ባትሆን ይቆጨን ነበር በርቺ እናት አለም🥰💝🥰💝
@nebihatseid8347
2 жыл бұрын
@@zemenawit ማንን ለማስቀናት ነው እህታማቾቹ 😍😜😜😜
@eyerusgirma9811
2 жыл бұрын
Melat lemn tefashe gin beslam new ?
@Lazarus2938
2 жыл бұрын
Meluye mother gobez nachew 👍👌
@etaferahuabebe8072
2 жыл бұрын
ሁሉ ነገር ያምራል 🎉የተባረከ ይሁን የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ;; የኬኩን አሰራር ቶሎ ይለቀቅልን።
@ZiniTube
2 жыл бұрын
የነ ቃሊ እና ሜሊ እናት …. ሁሉ ነገር ያምራል 🎉🎉👌♥️♥️♥️
@selamawitghebre3118
2 жыл бұрын
በስመአብ ሲያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ እህቴ 🙏❤
@ruthmichal4143
2 жыл бұрын
Short question why did you put the lasagna on enjara
@muzanegussie4980
2 жыл бұрын
Beautiful I love your video ! I like how you started from the market to the lunch amazing presentation! But need more details with the recipe
@bettwascorner
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ያምራል መልካም በአል እናመሰግናለን 👍👍👌ሼር🥰🙏
@ejigemoya
2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ከልብ
@user-qf9ot6yq2c
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኬኩም በጣም ያምራል አሰራሩን አሳዩን
@minteadmassu8551
2 жыл бұрын
የኬኩ አስራር ይለቀቅልን እናመስግናለን እናታችን 💕💕💕
@mamitugobena7717
2 жыл бұрын
Melikam gena betem yamirali ejish ybarek cake aserarun bitasayin des ylegnali thank you so much 🙏
@tsedeygashaw4426
2 жыл бұрын
May God bless your gorgeous family 👪 🙏 ❤️
@Bt-Y2XLO
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የነሜሉ እናት መሆንሽን ሳላዉቅ እንዳየሁሽ ሳላንገራግር ወዲያዉ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩሽ።እጅሽ ይባረክ በርቺልን ዉድ እህታችን!!!
@emanyesuf8766
2 жыл бұрын
Ye lasagne aserare plz
@tigih.7181
2 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን የነሜሉዬ እናት እጆት ይባረክ ይህንን ሁሉ ስላካፈሉን እናመሰግናለን አሪፍ ቪድዮ ነው ብርትት በሉልን የኬክዋና የድንች ላዛኛዋን አሰራር ቢያሳዩን
@nefassilknefassilk3985
Жыл бұрын
Mechem kebahil ansar new inji antu ymitibal set adelechim.betam derbaba silehonech new enji gena lij nat.so so beautiful🥰
@mituyefikir9033
2 жыл бұрын
Now I really want to know how you made that dessert. I'll be waiting for that vido.
@abebechmekebib3710
2 жыл бұрын
የሜላት እናት በጣም እናመሰግናለን። የኬኩን አሰራር ግን ይነገረን
@aminaseidfrom3725
2 жыл бұрын
ሰሪስዬ ሁሌም ወካባ ደስ ስል እናመሰግናለን እጅግዬ
@etetumamo264
Жыл бұрын
Mamiya creamun endat naw ebat weset yeserashiw? post aregew.
@bezakulutube2642
2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል የገበያ ቦታ ነው እናት መልኳም በዓል ለሁላችንም ይሁንልን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ ሰብ ።
@laelnaam7539
2 жыл бұрын
Wow so beautiful. Ethiopia I miss everything 😌Thank you for sharing Melat and Zemenawit mom God blessed you more ❤️💞❤️💞❤️🙏🙏🙏🙏
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል ውዴ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@yeneneshtessema233
2 жыл бұрын
Ohh my I missed All those stuff God bless our beautiful country you Luke guys
@adistube1448
2 жыл бұрын
ውይ በድግል ማርያም ደስ የሚሉ እናት
@fkr834
2 жыл бұрын
የኬክዋን ኣሰራር pls pls pls
@WowEthiopianfood2018
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አቤት ምግቡ ማማሩ እጅ ይባረክ ተደባዳቢ ዶሮ ያስቃል🤣🤣🤣እናመሰግናለን👍👍❤️ሼር
@selamawitghebre3118
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ❤
@intisarfarah42
2 жыл бұрын
Wow mother batam naw mewadewot yane melat zemanawet enat
@birtukanalemu9399
2 жыл бұрын
Enqwan abro aderesen !!! Moya k ergata gar
@betelhmewilliams4566
2 жыл бұрын
I miss sarese I use to shopping from there’s, Thank you for sharing
@user-jv3qg5or8c
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናታችን በጣም ባለሞያ የድንችዋን ላዛኛ አሰራር እንድታሳይን በተረፈ በርች
@raheldawit8717
2 жыл бұрын
hulum aseraru leyebicha infeligalen
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል ውዴ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ?
@rabiykitchen
2 жыл бұрын
እናት የነካችው ነገር ሁሉ እምቢ ብሎ ይጣፍጣል እንኳን ደህና መጣሽ ረጋ ያልሽ ደርባባ በርች እንኳን አደረሰሽ ሁሉም ነገር ምርጥ ነው 👍❤
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል ውዴ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@tikishoppingandtravelvlog6451
2 жыл бұрын
ዶሮ ተደባዳቢ በጣም ነው ያሳቀኝ ማሚ እጅሽ ይባረክ
@eleulove9569
2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን፣ እኔ ረጋ ብሎ የሚያወራ(የሚያስተምር) እወዳለሁ ተደማጭነቱም የዛንያህል ነው፣ እርሶም ልክ እንደሜላት ሲናገሩ ረጋ ያሉና ትሁት ነዎት፣ በተጨማሪ በቤቴ ሁሌም የሜላትዬን ጣፋጭ ምግቦችን በመስራት አዘወትራለሁ፣ በድጋሚ ሜላትዬ አመሰግናለሁ። እርሶም እንኳን ደህና መጡ። ይቺ የድንች ላዛኛ ግን ስትሰራ ለማየት ጓጉቻለሁ።
@mimiworku4129
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እጅሸ ይባረክ 🙏 YUMMY 😋😋
@sintayehuassefa7103
2 жыл бұрын
ሲታይ ራሱ ሁሉም ምግብ ያምራል 👍👍
@zebibastar2663
2 жыл бұрын
ጎበዝ እናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠወት
@smartgrmy8983
2 жыл бұрын
Derbabeya bexame new des yemilew hulu neger wow beyalwe bravo
@kanzrqasr8301
2 жыл бұрын
Melkam Gena mamii Thanks
@user-zg8cb6kn9u
2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን እማየ
@user-eh6cc6vj1j
2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ እነት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጦዎት
@nolawitmekonen9644
Жыл бұрын
የኬኩን አሰራር አሳዩን እጅግዬ በጣም ነው የምወድዋት
@betelhemmelku4087
2 жыл бұрын
Weye mamiye nuri eshi rejem edeme
@yadotden6703
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ብዙ እንደምታስተምሩን ተስፋ አደርጋለሁ በርቱ
@ruthlove1462
2 жыл бұрын
ማማዬ እንኳን አብሮ አደርሰን🙏🙏
@bezawitgirma3124
Жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትይ እናት ነሽ
@mimitube834
2 жыл бұрын
አጆት ይባረክ የ ምንቸቱን አና የ ኬኩን አሰራር ቢያሳዩን 😍😍😍
@amrchnati5931
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚ የባእል ድባብ በጣም ደስ ያለኝ ኑሪልንጰእናታችን
@alems4577
2 жыл бұрын
Thanks mum
@user-lp4fz9ys4k
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የነሜሉ እናት የተመጣጠነ አጃ ድቄት አዘገጃጀት ቢያሳዩን??
@Joy-L
2 жыл бұрын
ተደባዳቢ ዶሮ 🤣🤣 መልካም በአል በርቱልን እረጅም እድሜ እና ጤና ❤️እንናመሰግናለን❤️
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል ውዴ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@hana967
2 жыл бұрын
እማዬ ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅወት ሳሪስን ስላሳዩን ደስ ብሎኛል ምግቡ ደግሞ ያሚ 😋 🥰
@tigisis525
2 жыл бұрын
Can you pls post the recipe of Desert thank you
@azeb8953
2 жыл бұрын
Yene enat hulum neger seyamer enkuan aderesewet egzyabher yestelen😊🙏🏾
@belinhabeshabt1438
2 жыл бұрын
enkuan abro adersen mamye
@miruyusi
2 жыл бұрын
Wow..👍
@tube9777
2 жыл бұрын
በጣም ያሚራልን እናታችን እናመሰገናለን ላዛኝ እንደትነው የተዘጋጀ ማዘሪየ
@hiwotmelese3350
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘር የብስኩቱን አቀማመም እባኮት አሳዩን
@nadiarefiat8511
2 жыл бұрын
Thank you for sharing your recipes god bless you always 💕💕💕💕💕💕🌺🌺🌺🌺
@betelhemmindaye5497
2 жыл бұрын
Betam des yelal melkam beal please tell me the cake recipe
@lovehelinarecipe9932
2 жыл бұрын
ተደባዳቢ ዶሮ እንኳንም መለሽው🤣🤣
@eleniboulotte1591
2 жыл бұрын
መልካም፡በአል፡እህቴ፡ላዛኛ፡አይደለም፡ግራታን፡ነው፡የሰራሹ፡🥰👏👏👏👏👏👏
@melkamroulier896
2 жыл бұрын
ውይ ደስ የሚሉ ከ ሙያ ጋር እንደበተ ጠፍጭ እድሜ ከ ጤና
@mudis7458
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@fikertefikadu7035
2 жыл бұрын
ye set eje eko...
@nunununusha494
2 жыл бұрын
የነሜሉ እናት ማሻ አላህ ሁሉንም አንድ በአንድ ብታሳይን ጥሩ ነው
@selamhabesha
2 жыл бұрын
Amen melikam beal
@yeNathanenat
2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@fetihiyashukrala2350
2 жыл бұрын
Enkuan Aderesesh mamiye
@zellitube
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን💚💛❤🙏
@semiranurnur2654
2 жыл бұрын
የኬኪ አሰራር ይነገረን
@abebaeshete474
2 жыл бұрын
የቃልዬ እናት እንዴት ነሽ ውድድ
@meskeremdemiss4618
2 жыл бұрын
Enkwane beslam metu. Yekekune aserare yelekekelne kemesgana gare.
@mahubetube6317
2 жыл бұрын
እኮንአደርሳችሁ ማዘርየ አድስነኝለቤታችሁ
@saraabdella1244
2 жыл бұрын
Lijochiye nu bilu woyiye eshi 🥰✌🏽🌟⭐️🌟⭐️
@askalegebremichael783
2 жыл бұрын
ላችም ምልካም አመት ይሁንልሽ እናመሰግናለን እንካን አብሮአደረሰን የሰላም የፍቅር አመት እንዲሆንልሽ ከልብ እመኝልሽ ለሁ ምዕየሽ ወደድንልሽ እንመሰግናለን እንወድሻለን
@best-cx8yv
2 жыл бұрын
Weyena sares sfera 🙏🙏🥰🥰🥰
@yeneneshtessema233
2 жыл бұрын
Remember during holidays ohh I wish been there I'm going to crying
@acceptmyexistanceorexpectm3232
2 жыл бұрын
My beautiful Ethiopia, tk you! Food is yummm
@christinatube760
2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ እና እኔን መሳይ የሀገሬ የኢትዮጵያዬ ልጆች ገና 1000 የቻናላናችንን ቤተሰብ ለማግኘት ሩጫ ላይ ነን ታዲያ መተጋገዝ ልማዳችን አይደል ውዴ ቤተሰብ እንሁና እ የኔ ውድ??
@mhratmhrat2201
2 жыл бұрын
Welcome
@minteadmassu8551
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን
@almasahmad5494
2 жыл бұрын
እማይዬ፡እንኳኖ፡አብረን፡አደረሰን፡የተባረከ፡ይሁን
@habhabshi1801
2 жыл бұрын
ጎበዝ እናት በርቺ
@ritatube-5809
2 жыл бұрын
ሜሉ ነካ ሞያ ከናትሽ ነው የወረሽው እንዴት ጎበዝ ኖት በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን🙏
@yetbedane8928
2 жыл бұрын
beautiful.
@floweradds3460
2 жыл бұрын
God bless
@memebekeletube6586
2 жыл бұрын
Wowowowow barecheah
@titde823
2 жыл бұрын
I love this family
@user-zg8cb6kn9u
2 жыл бұрын
በጣም ቆጆነው እያዳዱን ስራሽን ኩክ ስታረጊ አሳይን እንከተልሻለን
@Abeross4574
2 жыл бұрын
ቢያልፍም እካን አብሮ አደረሠን በርችልኝ ዉዳ እናቴ አላህያበርታሽ ዋዉዋዉ አገሬ
@ejigemoya
2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@dinkuyenenesh2049
2 жыл бұрын
እጆት ይባረክ ምርጥ ባለሙያ ግን እጅ ስለሚያበላሽ የአበሻ ምግብ ማዘጋጀት ጋንት ብትጠቀሙ!!
@AbCd-fh5sx
2 жыл бұрын
የኔናት እጁሽ ይባረክ
@user-tz1hf4dl4j
2 жыл бұрын
እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም አደረሳችሁ 👏👍👏 እሰይ ማሚዬ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክልን የአመት ሰው ይበልሽ 👏 በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም የተዋጣለት 👍👏👏🌷💕💕🌷🌷🌷🌷🌷💕 ምጣዱ እናቴን አስታወሽኝ አንዳይነት ቃል አጋጣሚው ገረመኝ 😃😃😃 አመሰግናለሁ👍👏👏
@yfuyi3048
2 жыл бұрын
ዋው ዋው
@saratesfazgi1712
2 жыл бұрын
Balemoya Gobez mmmm👌❤👍
Пікірлер: 265