KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ክትፎን ከእጅግ ሞያ | የዛሬን ትዕዛዝ አብረን እንስራ
Жыл бұрын
ክትፎን ከእጅግ ሞያ | የዛሬን ትዕዛዝ አብረን እንስራ
Рет қаралды
16,311
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 80
@zemenawit
Жыл бұрын
አረ እኔም አምሮኛል ላኩልኝ አላሳዝናችሁም😢 ቂቤሽ ናፍቆኛል ❤❤❤❤
@kedestterefe697
Жыл бұрын
እጅ ይባረክ የናት እጅ ምንም ቢሆን ጣፍጭ ነው🙏🙏🙏
@ekarmenderrssi4290
Жыл бұрын
ከምር ምራቄን አስዋጥሽኝ የኔ ውድ እናት ለክትፎ ያለኝ ቦታ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ከምር ያስጎመጃል❤❤❤😍😍😍😍😍ማሻ አላህ
@inatbizu9051
Жыл бұрын
እናት እጅግ ጎበዝ ባለምያ እጅሽን ጌታ አምላክ ይባርከው መልካም ትህትናሽ ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል አሜን !!!
@abeba7037
Жыл бұрын
እጅግዬ አንደበትሽ እራሱ ምግብ ነው እጅሽ ይባረክ ተባረኩ እጃቹ ይባረክ
@hiamanotzewedu9738
Жыл бұрын
እትዬ ትለያለሽ... እናት እንዲህ ለልጆችዋ አርአያ ስትሆን ደስ ይላል... ድካምሽ ይታየኛኛ.., ስለማውቀው ነው... በተለይ የእኛ የ አበሻ ምግቦች አድካሚ ናችው... እጆችሽ ይባረኩ @ ጉልበትሽ ይባረክ.., በ እግዚአብሔር ስም.., ስብስክራይብ ... ዳይ ላይክ... ዳት.., ሼር ሼር ሼር .... እመቤቴን ቢቻል አሜሪካን አገልግል አምሮኝ ነበር.. ግን ማየት ጎመዥው እረካሁኝ ምሬ ትለያለሽ... ተባረኪ ምርጥ ወጣት.... እልልልልልልልልል እስይ ይገባችዋል ምሬ... you deserved …. በጣም ቅን ቤተስቦች ናችሁ... በጣም ጥሩ ነው የኬክ ስራ.., ያበላል ተባረኩ ....3 ወር አይደለም 1 ወር ውድ ነው የኬክ ትምርት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️🥰🥰
@tigistgeleta8028
Жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ምግብ ናው እጃቹ ይባራክ የፓስታ ፉርኖ አሰራሩን ብታሳዩን ጥሩ ነው።
@betelhemsolomon1652
Жыл бұрын
mami egziabher tenashen yistesh tebareki hulem anchin say eberetatalew.
@ENTube-vi5km
Жыл бұрын
ወይኔ ቂቤው ብዛቱ ማሚዬ በእውነት ሐገሬ ስመጣ ይሄን ሁሉ አሰርቼ ቤተሰቦቼን በእጅግ ሙያ አስደምማቸዋል እጅሽ ይባረክ ዋው
@ejigemoya
Жыл бұрын
Betam des yelgnal beselam lageresh yabekash
@maahbaah2607
Жыл бұрын
Mother.Ejachu.yibareki.inemi.wode.Hagere.sihed.le.Betseboche.azizalu❤❤❤
@Yodie19
Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እናት እጆችሽ ይባረኩ!ውይ በጣም ያምራል!ጀግና!👍
@yeshiharegwoldegiorgis4764
Жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር ማሚዬ እጅሽ ይባረክ ምርዬም እናመሰግንሻለን እድሉም በጣም መልካም ነው እንደእኔ አይነት የተረገመ ቀበሌ ላለው ሰው ባይሆንም ጥሩ ነው እግዜአብሔር ይስጣችሁ
@user-rr9pf1zr1j
Жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል ልዩ ሞያ ነው እጅ ይባርክ በርቱ
@blueblueablueblue5904
Жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ እድሜና ጤናን ከነልጆችሽ ይስጥሽ ❤
@mesiandandinetyoutube
Жыл бұрын
Er mami kitifo eko endezh aytashim gn brterefew ejish ybarek
@tariktaye9513
Жыл бұрын
እኔ ኬተሪንግ አልወድም የእጅጌን ግን ሳየው እራሱ በጣም ነው ደስ ሚለኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ጎበዝ
@user-lq5fe2wb4b
Жыл бұрын
ስጋው፡ከተጨመቀ፡አንደኛ፡እጅሽ፡ይባረክ
@alemsere5864
Жыл бұрын
ማሚ እጅሽ ይባረክ
@rozayilma6582
Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ያስጎመጃል ❤
@emmasethiopiankitchen
Жыл бұрын
Looks delicious 😋 ❤
@marthagelaye6157
Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እጅግዬ 🎉❤
@kitchen2176
Жыл бұрын
የኔ እናት ጎበዝ በርቱልኝ ውዶችየ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
Жыл бұрын
እጃችሁ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው የተባረከ ይሁንላቸው 💕👏👏👏
@destagezahegn2396
Жыл бұрын
Wow 👌 👏 😍
@EM-gq9ix
Жыл бұрын
wow!
@menberebekele2374
Жыл бұрын
እጅግዬ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@user-ri2rg6bj1u
6 ай бұрын
የኔ ውድ እናት ኑሪልን
@tutyruby-vp2my
Жыл бұрын
Long live for Ethiopian mom really looking very tasty God bless you and your family forever ❤❤❤❤beautiful family Good luck ❤❤❤
@titiiii898
Жыл бұрын
Wow wow wow 😊❤
@hiwotyehualie9445
Жыл бұрын
አገኝሁት Thanks
@pearls1626
Жыл бұрын
❤❤❤
@ejesera
Жыл бұрын
እጅግዬ እጆችሽን ይባርከው
@tebabe
Жыл бұрын
ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ🍓🍒🌹
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@limerprofessionalfacialexp3271
Жыл бұрын
ማሚ አንደኛ የእኔ እናት ❤❤❤❤
@Tig12342
Жыл бұрын
የፖስታ ፎርኖ አሰራርሽን አሳይኝ በዳቦ መጋገሪያ
@Meski-or8ln
Жыл бұрын
እጅጌ የእናቴ ሞክሼ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
@abayabay3382
Жыл бұрын
የኔውድ እናት የኔ ባለሞያ አናት እንኳን ደህና መጡ እናቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@fikrtebayih8632
Жыл бұрын
እውነትም እጅግሞያ እጅ ይባርክ👍 ዘረ ጎበዝ መታደል ነው❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew egziabhair yakbrelgn
@rahelmehari1057
Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@richblessed2195
Жыл бұрын
Wow looks delicious
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amesegnalew
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@fevenmiki4597
Жыл бұрын
Wow yamral
@ejigemoya
Жыл бұрын
Enamesgnalen
@mudis7458
Жыл бұрын
ወይ እጅግዬ ሁሉም ገበታው ያስጎመጃል ክትፎ ልዩ ነው አለዋወስሽ ደስ ሲል ጣእሙ መቼም ልዪ ነው የተባረከ ይሁንላቸው,,,,,,
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo betam konjo new
@ethiopiawi1571
Жыл бұрын
በቃ የእውነት እናት ነሽ ደስ ትያለሽ
@user-vr6tt5ik2y
Жыл бұрын
እጆት ይባረክ❤❤❤❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
Amen
@hailekidus7549
Жыл бұрын
Leant sew yemhun new sent new wagwe ples
@lulatadese5445
Жыл бұрын
👍❤️🙏
@ejigemoya
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@eleniboulotte1591
Жыл бұрын
ያስጎመጃል፡እህቴ፡እጅሽ፡ወርቅ፡ይሁን፡😘😘🤗🤗
@ejigemoya
Жыл бұрын
Betam amesegnalew
@eleniboulotte1591
Жыл бұрын
@@ejigemoya enym.😘
@genetzeray7138
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@sabaoslo
Жыл бұрын
Ahun sent new wgaw Hurum bandilay
@ejigemoya
Жыл бұрын
Pls call us 0911207033
@kidistassefa1296
Жыл бұрын
How do i get you?
@ejigemoya
Жыл бұрын
0911207033
@mehserhmn4909
Жыл бұрын
አረ ማሚዬ ምንም አያንሰውም ቅቤ በጦም ነው የጨመርሽው❤❤❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo gn yaw yesew felagot yelyayal
@hiwotyehualie9445
Жыл бұрын
ማዘር ላገኝሺ ፈልጌ ነበር ስልክሺን ጻፊልኝ አሁን መደወል ፈልጌ ነው እባክሺ
@ejigemoya
Жыл бұрын
0911207033
@sabaoslo
Жыл бұрын
Sent new ahun Hellum migeb wagawen ?
@AbyssiniaJemil-yu6jj
Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን እናት እና
@siamasfawsiam6024
Жыл бұрын
Plc lene
@Happyhapppyb21Happy-yc8pl
Жыл бұрын
እኔ እደምሆን እርግጠኛ ነኝ
@marthahidego7902
Жыл бұрын
ባለሞያ ናቹ ችግሩ እያሰጎመጃቹን ነው ሰለማንበላው
@hiwotyehualie9445
Жыл бұрын
ፈልጌ ማግኝት አልቻልኩም
@21MarYam
Жыл бұрын
በእድሉ ብጠቀም ደስ ይለኝ ነበር ስድስት ወር ይቀረኛል ልገባ
@Aynalove3382
11 ай бұрын
ቋንጣ አላችሁ?
@helentube5226
Жыл бұрын
ክትፎው ግን በእጅ ቢከተፍ ተበጠበጠ
@hiwotyehualie9445
Жыл бұрын
ኦርደር ፈልጌ ነው
@tadlaal9123
Жыл бұрын
ቁጥር አለልሽ ከሜንት ላይ ገብተሽ እዩ
Пікірлер: 80