ይህቺን ገዳም ደጇን የረገጠ የለፋበትን የደከመበትን የላቡ ፍሬ ይባረክለታል ንስሀ ሳይገባ ስጋወደሙን ሳይቀበል አይሞትም መቅደሷ ውስጥ ገብቶ የበረከት ስራ የሰራ ለቤተመቅደሱ እጣን ጧፍ መባውን የሰጠ ዘመኑ ሁሉ የተባረከ ይሆንለታል… በዚሁ ገዳም 300 ስውራን አባቶች የሚገኝባት… እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በየአመቱ የምትገለጥበት ገዳም ነው፡፡
////ይግቡና ይመልከቱን////
ስለምትመለከቱን አብዝቶ ደስ አለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። በሀሳቡ ላይ አስተየት ካሎት ይጻፉልን እናመሰግናለን፡፡ ይህ ግዜ ቲዩብ ነው ይህንን የግዜ ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን ግን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Негізгі бет እመቤታችን በየአመቱ የምትገለጥበት ገዳም
Пікірлер: 371