KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መዳን ሚፈልግ ብቻ እዚህ ቦታ መሄድ ነዉ
Күн бұрын
መዳን ሚፈልግ ብቻ እዚህ ቦታ መሄድ ነዉ
Рет қаралды
8,119
NIBE TUBE ንብ ቲዩብ
1
1
Subscribe 🙏
Жүктеу
Пікірлер: 213
@MakiyaMa-k2s
Ай бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ ያብቃን😢🙏🙏
@user-dz8wp9he3l
22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ኪዳነምህረት እናቴ ለደጂሽ አብቂኝ🙏🙏🙏🙏
@Jossey27
Ай бұрын
ፈጣሪ ለደጁአ ያብቃአችሁ ❤
@user-cb8be8nb3u
Ай бұрын
አሜን ጆስየ
@modddvdbad4912
Ай бұрын
@@user-cb8be8nb3uጆስየአሜን
@tigisit2534
Ай бұрын
አሜን አሜን ጆስዬ ጸጉርህን ትንሽ አሳጥር
@Ticha-vc5fk
Ай бұрын
አሜን ጆሲዬ ማሪያምን እየተመኛ ነው ያሌሁት
@Jerusalem-cm7pv
Ай бұрын
አሜን
@saniatube2360
Ай бұрын
Jossey አይቼን የመጣሁት ዋውውውውው ታድላችሁ በፀሎታችሁ አትረሱኝ ለእናቴ ለሰሚነሸ ኪዳነ ምህረት ንገሩልኝ😭😭😭 ለጆሴ 1/ ፀጉረህን ቀንስ pleas 2/ ማዕተብህ እሰረ pleas
@tdenektbebu5082
29 күн бұрын
enme dmirg gosiy segurh peels 👏👏🇪🇹⛪️🙏
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኛ እቁዋች በርቱልን እኛንም ከስደት መልስ ለደጁ ያብቃን❤❤❤😢😢
@aebaebaZenibu
Ай бұрын
ጆሲዬ በጣም እምወድህ እህትህ ነኝ ከይቅርታጋር ፀጉርህን ቀንሰው በተረፈ በርቱ እደዚህ ገዳማት እየሄዳችሁ አሳዮን ከቻላችሁ እናቴ ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂን እወዳችሁ አለሁ ወድሞቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AddisSintayew
Ай бұрын
ለምን ጸጉራቸውን እንደዚህ እንደሚያሳድጉት አይገባኝም የዘመኑ ወጣቶች
@tdenektbebu5082
29 күн бұрын
እልልልልልልልልልል እኛም እንዳተ እንወዳታለዘሜሪ መላክት የሶማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከታችሁ የድረሰን 🤲🙏⛪️🇪🇹👏ሰሜነሽ ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ ኣብቂን ኣሜን 🤲🤲🙏🇪🇹⛪️👏❤️
@user-bx5zx6nc7w
Ай бұрын
መልካም ጓደኛ እዲህ ነው የኔ የትንሽ ትልቅ እመቤቴ መጨረሻህን ታሳምርልህ ወንድሞቼ በርቱ ወደእግዚአብሔር መቅረብ ነው የሚጠቅመን ለሁላችን አለም ከንቱ ነውና😢😢 እምዬ እናቴ እመቤቴ እኛንም ለደጅሽ ያብቃን ❤❤❤😢😢
@ssss4655
Ай бұрын
እልልልልልልልል እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ሆይ ሀገራችነን ጠብቅልን በቃልኪዳንሽ አድኝን ለቅድስት ሀገሬ አስገቤኝ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
Ай бұрын
መዳንያለም የድግል ማርያም ልጅ ያብቃን በስደትላለነው እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላትሁነን አሜን(3)🤲🤲🤲🤲
@zahrahal8355
Ай бұрын
አዛኝቷ ኪዳነ ምህረት እናቴ እኛንም ለደጂሽ አብቂን❤❤❤❤
@HgGg-ds9sy
Ай бұрын
እሴይይይይይ እኛንም ለዷዋ ታብቃን ተመስገን ሃይማኖት መቅዳም አለበት ከምንም በላይ በርቱ በጉብዝና ወራት ፈጣሪህን አስብ ይላል ቅዱስ ቃሉ መጨረሻችሁን ያሰምርላችሁ
@Kidsttesfay-m7x
22 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር በሰላም ላገራችን ያብቃን ለደጀ ያደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤
@Selam1927
Ай бұрын
ተዋህዶዬ 🥰🥰🥰
@HelenKassaye-h4o
Ай бұрын
አሜን እናታችን ኪዳነ ምህረት ክብር ይግባት 🙏
@ALEMAYHOKebede
23 күн бұрын
በጣም ደስለል ለኔም በፀሎተቹ አስቡኝ ,ሰሜነሽ ክደነምህረት,ለደጀዋ ተብቀሽ,በሉኝ እህቶቼ💒🙌🙌🙌💟💟💟
@HanaAl-u8k
29 күн бұрын
yahoo በጣም ነው የማከብረህ በጣም ነው የማደንቅ እና በማየው ነገር 5 ለቃቸው ነገሮች በጣም ነው መከታተለ ምናምን ነገር እና በጣም ነው ደስ የምትለኝ ቤተ ክርስቲያን ያለህ ነገር በቃ ብዙ ነገር እንዴት ብዬ ልንገርህ ብዙ ባንተ ብዙ ተምረያለሁ ግን ሰሚነሽ ማርያም መሄድ እፈልጋለሁ አሁን አገር ውስጥ አይደለም ወደ አገሬ ስመለስ ግን መሄድ እፈልጋለው በጣም እና እንዴት ነው መሄድ የምችለው አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የሄርክበት እንገዳ እንዴት መሄድ እንደምንችል አስቀምጠህ ነበረ እና የሳሚ ነሽ ማርያምን እንዴት ነው መሄድ የምንችለው ብታስቀምጥልን በጣም ደስ ይለናል በጣም ነው የምወድህ ማከበረ እድሜና ጤና ይስጥልን እንዲሁም ደግሞ ከዚህ ይበልጥ ጥሩ ጥሩ ነገር እንደሠራ ብቻ መብርሃን ትርሃ❤❤❤❤❤❤
@weynshetweynua3926
19 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@emebettomass
29 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞች ሁለታቹንም እናታችን ስሜኔሽ ኪዳነ ምህረት የልባቹን መሻት ትፈፅምላቹሁ
@yewordanosabera
Ай бұрын
አሜን,አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙌 እኛንም,ለደጇ,ታብቃን በርቱልን,እወዳችሁ,አለው
@GenetTesfa-xm4jc
29 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እኛንም በስደት ያለነዉን ፈቅዳልን ለደጇ ታብቃን ስደት በቃችሁ ትበለን ❤❤❤❤
@AdugnaTesfaye-zt9ff
20 күн бұрын
ያቡ ቃልህን አከበርክ ጀግና እንዴት ደስስ እንዳለኝ እኔ አአ ነኝ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው ደጇን መርገጥ ግን አንድ አመት ሙሉ ሊሳካልኝ አልቻለም በፀሎታችሁ አስቡኝ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
Ай бұрын
እኔቀናሁ መፈሳዊቅናት በርቱወንድሞቸ ላባታችንቃለህወትያሠማልን
@hshjsjhshsjja7490
Ай бұрын
አሜን❤❤🙏🙏🙏❤❤
@FfCh-p4l
15 күн бұрын
ለአገራችን አብቂን ኪዳነምህርት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Frp-l7q
Ай бұрын
ተመስገን🙏🙏🙏🙏ወንድእሜ እኔንም ለደጆ ያብቃኝ መሄድ እፈልጋለሁ ፀሎት አድርግልኝ
@GenetTesfa-xm4jc
29 күн бұрын
ያብስራ ምርጥ ጓደኛ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ጆሲ እንኳን ለደጇ ለመርገጥ አበቃህ ❤❤❤❤❤
@hbeesan7426
Ай бұрын
እኛንም ለደጆ ታብቃን 😢እህቶቸ ሁለቱምቸእዛ ናቸው ኪዳነምህረት በበምህረት እጆ ትባርክልኝ ቆጠሮቸውን ትፍታልኝ 😢
@ghanemcell5114
Ай бұрын
እሰይ እኔም ከስደት መልስ ለደጇ ያብቃኝ ምኞቴነው ሁላችንንም ታብቃን ጆስየ ወንድም ዓለም ጸጉርህን ቀነስ አድርገው በአዛኝቷ ከይቅርታ ጋር ደግሞ
@AAaaa-j1v
Ай бұрын
እሰይይይይይይይ ክብር ለድንግል ልጅ ❤️👏 እነ ስደተኛ መቸ ነው ወድዝ ቦታ ምሄደው 😢 ፀሉይልን ወድሞቸ እህቶቸ ❤️
@Amal-b3z
Ай бұрын
ስሜነሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ ለቤቷ ታብቃኝ
@MuluMulu-d6e
Ай бұрын
emabetee ledajishi abeqign ❤❤❤❤❤❤❤kesesedati malishign enate❤❤❤❤❤❤
@LemlemHeb
Ай бұрын
አሜን አሜን እኔም እመብርሀን ፈቅዳ ከደጇ ነበር ኩኝ ።የአንተን ከሸቱጋ የነበረህን እተርቪ አይቸዐ
@NbvMjf
Ай бұрын
Ellllllllllll seminesh degsh abkiig leagerachn Selam lakilat yedebrebrhano seminesh kidanmret❤❤❤
@AunMUlu-fn4xx
Ай бұрын
አናቴ በረከትሽ ይደረብን የኔ አዛኝ❤❤❤
@wincell8697
Ай бұрын
Amen❤❤❤
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
Ай бұрын
አሜን
@Jerusalem-cm7pv
Ай бұрын
እዲህ ነው ወጣትነት ሚያምርው ከእግዚአብሔር ጋር ሲሆን ከቤቱ አያርቃችሁ ወንድማችንም ጆሲ በንግግርህ አስተዋይ ልጅ ስለሆንክ በደንብ የእግዚአብሔር ቃል ተማር የበለጠ በጥበብ እንድትሞላ እንደ ወንድምህ አብን በመንፈሳዊ ስራ በርትተህ ስራ በቤቱ መኖር አለም ከምትሰጠው ሰላም በላይ እውነተኛ ሰላም ይገኝበታል አለም ጩከቷና ሁከታዋ አያስደነግጥም አያስፈራም ከእግዚአብሔር ጋር ስንሆን ሁሉ የኛ ነው
@EtetTeettrte-fw8hx
Ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሆይ ለዚች ቀን አብቃን ማረን ይቅርም በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tube-ou1fb
Ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂን
@ቃልየማርያምልጅ-ሸ7ደ
Ай бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህረት ያሠብኩትን አሣክተሽ ለደጅሽ አብቂኝ እባካቺሁ በፀሎታቺሁ አሥቡን😢😢😢😢በማሪያም❤❤❤
@Selam33-ws7jg
Ай бұрын
ኣሰይይይይይይይይይ✝️💟
@ራኬብ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ለደጀ ያብቃን🎉🎉
@MhretMhret-dy5ym
Ай бұрын
ወድሜ በማርያም በ7 በግፍ ለተገደለችዉ ልጅ ፍትህ እድታገን ድምፅ ሀኑላት ነገ እኛን ምን እደሚያጋጥመን አናቅም በፈጣሪ እናተ በዙ ተከታይ አላችሁ😭😭😭😭😭😭
@GdhduUdudue
Ай бұрын
እልልልልልልልልልል እኛንም ለደጅሽ አብቂንንንንን
@MaraMara-p6t
Ай бұрын
ኪዳነ ምህርት እናቴ ይቅርበይኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@welellagadissa2266
Ай бұрын
ines dershe metaw kenesu ga elllllllllll social midiya menoru legn lesdtegnoch xeqemonal dejuwa lemrget yabkan hagerachenen selam yaregeln berketachu yidersen❤❤❤❤
@fentafetene6517
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግን ሠው መንፈሳዊ ነገር ሲለቀቅና ሌላ ተራ ነገር ሲለቀቅ ተመልከቱ በተለይ አሁን Prank የሚሉት ነገር ሲለቀቅ ወደዛ ነው ሰው የሚነጉደው ሁላችንንም ልብ ይስጠን በእውነት የሚጠቅመንን ነገር ብንከተል ጥሩ ነው ❤ ንብ ይቱብ በርታ ጆ 27 እደዛው ቤታችሁን በአለት ላይ ስሩ እላለሁ
@DerartuNegese
Ай бұрын
አሜን ለደጇ ታብቃን
@SitaFanta
Ай бұрын
ሰሚነሽ ኪዳነምህርት እናቴ ❤❤
@MohamedMohamed-yi5gj
25 күн бұрын
እልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤
@Jrjjr4i4i-xw4ql
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤መታደልነዉ❤❤❤❤❤❤
@HddEtfd
Ай бұрын
እሜንን❤😢
@mesifkr-or2lc3qb2g
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@CleMobile-fz7wd
Ай бұрын
በርታ ውንድሜ 🙏
@asterdesta3533
Ай бұрын
እናቴ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ድጋሜ ለመርገጥ አብቂኝ ደጅሽ ናፍቆኛል እና🙏🙏🙏🙏
@user-qq6eb1ss3i
Ай бұрын
እልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@eteneshAdemas
Ай бұрын
ደስ ሲል ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ❤❤❤ ለኛም ፀልዩልን ለደጆ እንዳበቃን❤❤❤😂
@tsehynigguse7228
Ай бұрын
Ldjwa. Yabkan❤
@عارفعارف-ق8ه
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Samuoro-i6q
Ай бұрын
Jossey 27 mashalla yene wndme wly mit sarawn hulunim sewadilk
@الوالو-غ1ذ
22 күн бұрын
እማ ኪዳነ ምህርት እናቴ የስደቷ ስንቄ ሀሳቤ ሞልቶልኝ በደስታ ለደጂሸ ልታበቂኝ ዘንድ እማፀንሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ደስየባታናፋቂ
Ай бұрын
እኛም ስግደተኖች ለጀጃ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@SablaYousuf
Ай бұрын
እሳ ትድረስልን❤❤❤
@KlMn-rb5uo
21 күн бұрын
Salaam. Gabuu🙏🙏🙏
@NisrinMagboul
Ай бұрын
Ellllllllllllllllll Elllllllllllllll Mareyam Enate ❤❤
@sifaanlamaa4370
Ай бұрын
Iseeeey❤❤❤❤
@mulu1270
Ай бұрын
Amen Amen Amen
@MMaz-j3n
Ай бұрын
Ameee ❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪💯💋💋💋💋💋🙏🙏👍🤲🤲🤲🤲
@AnwarMohammed-e1d
Ай бұрын
betam des yelal 🥰
@SinmegElyhwe-cw6fy
Ай бұрын
መታደል ነዉ እኛንም ለቤትሽ አብቂን
@tsyon792
Ай бұрын
ለደጅሽ ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏
@GdgGdfg-b2m
2 күн бұрын
እናቴ ኪዳነ ምህርት ለደጅሽ አብቂኝ❤❤
@نورهبرهان-ر7ل
Ай бұрын
መዝሙር አና ምስክርነት ብትለቅ አለምንሃለው ከነይቅርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ميميالكتبي
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@zozsalm7317
Ай бұрын
Sasibak adunyi😢😢😢😢
@Minalus-cx5fq
Ай бұрын
በጣም ደሲያላል 👏👏👏
@shimelissolomon2584
Ай бұрын
Wow des stilu Edlegnoch nachu Yegnanim Lib temelisew Kidane miret
@Hayh-of5vd
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DagmAbebe-ws1fz
22 күн бұрын
ያብ ሌላ ግዜ ጉዞ ሲኖር Please ንገረኝ እኔ አዳማ ነኝ eshi ወንድሜ እባክህ
@HiwetBelachew-21
Ай бұрын
ለደጆ ያብቃን ሁላችንም
@ሜህለትራያ
Ай бұрын
በፀሉታችሁ አሱቡኝ ወንደሞቸ ወለተ ማሪያም እያላቹሁ
@AdiseDemelie
Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@oneofi8726
Ай бұрын
እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏❤
@hayatgenet
Ай бұрын
ከስደት መልስ ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ ኪዳነምህረት እናቴን ይዠ እድመጣ ፍቀጅልኝ
@አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ
Ай бұрын
❤❤❤
@AlmazDereje-uy1uk
Ай бұрын
Gene joyea tgerhen astierew ❤❤❤
@joodalwad1484
Ай бұрын
ወንድሞቸ❤🙌 እኛንም ለደጇ ያብቃን❤
@hanayemaryam12
Ай бұрын
ወላዲተ አምላክ እናቴ ኪዳነ ምህረት በረከትሽ በበቴ በልጆቼ ምሕረት ለባቤቴ እለምንሽ አሎ 😢😢😢😢💔💔💔💔 የተሰበሪ ልብን የምትጠገኚ አንቺ ነሽ ፀሎቴ አድሪሺልኝ ወለ ልጅሽ አማልጅኝ አሜን ❤❤❤❤❤
@Gradise
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓
@eyerusemengstie5125
Ай бұрын
💝💝💝💝💝💝💝
@modddvdbad4912
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fp2cm1tf6g
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mary-zq7yj
Ай бұрын
ለይጂሸሱቃኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jrjjr4i4i-xw4ql
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kasakasa3187
20 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Emu-fu4ec
Ай бұрын
Betam des yilale Eninm ledejou tabikagn
@rigvhfg275
Ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢
@Geti-f2x
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞
@WarqeGonfa
Ай бұрын
አሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊሊ
Пікірлер: 213