KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አይኖን ማየት ከበደኝ 🙏😔
Күн бұрын
አይኖን ማየት ከበደኝ 🙏😔
Рет қаралды
49,892
NIBE TUBE ንብ ቲዩብ
1
1
Subscribe 🙏
Жүктеу
Пікірлер: 800
@samsungphonne4379
22 күн бұрын
እናት እናት ምንም ብታደረግ እናት እናትነታን አይታጣም❤❤❤❤እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
22 күн бұрын
❤❤❤❤
@selameyihenew5434
22 күн бұрын
የምር እናቴ በአይኔ ዞሮች አንድም ቀን መታኝ ተሳድባኝ አታቅም በሰላም ግቢ ሀገርሽ በሉኝ በፀሎት አሰቡኝ 8አመት አለፈኝ በሰደት ኡፍ የእናት ናፍቆት የቤተ ክርስቲያን ናፍቆት ሊደፋኝ ነው ያብስራ ተባረክ እናቴን ያገኘኋት መሠለኝ
@ZainabuAli-g2i
22 күн бұрын
😢😢😢😢የኔማር አላህበሰላም ላገርሺ ያብቃሺ እኔምእናቴናፍቃኛለይ አያቴአሳዲጓኝ ሞተብኝ እናቴን ሳወራስለሚናፍቀኝሳለቅስ እናቴን አያስለቀኩ እያኩ ቆይቸነዉ የምደዉለዉ አልቻኩም ሀዘንበዛብኝ አይዞሺ የኔዉዲ እሀት
@selameyihenew5434
22 күн бұрын
@@ZainabuAli-g2i ኡፍ ውዴ ፈጣሪ ያበርታሽ ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን የምር ሰደት ግን ምንአይነት ነው እኔም አያቴ ሞተች እናቴም ሁለየ ነው የምታለቅሰው ነይ በቃ ትላለች ችግሩን ጦርነቱን ስሰማ ከዚሁ ጀዘብሁ ብቻ እሱ ይርዳን ፈጣሪ ለሁላችንም የተሻለ ኑሮ ይሰጠን አሜን
@CharaMai
22 күн бұрын
እናት አጀቷ አይችልም አላህ እናቶቻችንን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤😢😢
@እሙሱመያየቱ
22 күн бұрын
እንኳን ተሳካልህ ወላሂ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እናት ምንም አጨክንም እርዝም እድሜ ለእናቶች
@YEABBABA.
22 күн бұрын
🙏🥰
@RukeyaAli-nv8kl
22 күн бұрын
የኔ እናት እህትህ ነው የምትመስለው ሶፊዬ አቺም በረካ ሁኚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EeEe-pl1we
22 күн бұрын
👍👍👍❤
@Zade-h7p
22 күн бұрын
ያኔውድ ሶፉዬን ያምቶዱ ለይክ አርኩኝ 😊🎉🎉🎉🎉🎉😢
@AbduMan-uj4zk
22 күн бұрын
ልጅ በልጅነት ይሉሃል እሄንን ነው ያብ በርታ
@jemila602
22 күн бұрын
ሶፊየ የኔ የዋህ አንችኮ ከራስሺ በላይ ለሰዎች የምትኖሪ ነሺ የኸን ባህሪሺን አይቀይርብሺ የኔ ውድ
@MnNm-rp4it
22 күн бұрын
የማጀመሪይ ኮመችናኚ ሶፊ ሰከፈት ማያት የመትፈልጉ👍👍
@ÀaaA-e3p4o
19 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@AsemaJemal
22 күн бұрын
የኔ አባት ጀግና እናት አለችክ ሁለታቹም ታምራላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwothiwot-pl5si
22 күн бұрын
ልጅ በልጅነት የሚባለዉ ጥቅሙ ለዚህ ነዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ContentLagoon-fz9fp
22 күн бұрын
በጣምነው ደሰያለኝ❤❤❤❤❤ማምዬ እንወደሻለን ሺ.አመት ኑሪልን
@Zara-kingjk4dh
18 күн бұрын
የኔ አስተዋይ እናት ❤️🩹❤️🩹❤️🩹❤️🩹
@YEABBABA.
17 күн бұрын
🥰
@ejgtue522
22 күн бұрын
❤❤❤የኔእናት ወላድተ አምላክ ከነልጆ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ❤❤❤
@YEABBABA.
22 күн бұрын
🙏🥰
@AwaLeyla-nr8te
22 күн бұрын
ማሻ አሏህ ያብየ ቀልጣፋ እናት አለችህ አሏህ ያቆይልክ❤❤❤❤
@AileenJoyPorras
22 күн бұрын
የኔ ወድም አላህ ያሰብከውን ያካልክ እህትማሞች ነው ምትመስሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልክ አንተም አላህ ያሳድግር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ሶፉ ጀግና ሴት ጠንክሪልኝ አላህ መጨረሻቹም ያሳካላቹ የኔ ውዶችችችችች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@YEABBABA.
22 күн бұрын
🙏🥰
@OromiyaOromiya-yi1be
22 күн бұрын
Thenk you my mother Thenk you so much ♥️ ♥️ ♥️ ♥️
@Sa3daSa3da-i6y
22 күн бұрын
❤❤❤❤ልጁ አይመስልም እህትና ወድም እሶ ለራሱ ገና ወጣት ናት❤❤❤❤
@NanyTadese-wu4ek
22 күн бұрын
❤❤❤በጣም እደኛ እናት እህታችን ነው ምትመስለው ልክ እደዛው እህት ነው ምትመስለው
@كميلياالسالي
22 күн бұрын
ሶፌ የኔቆጆ አይዞሽ ደግ አስታረቅሻቸው በረካ ሁኚ❤❤❤
@aebaebaZenibu
22 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወድማችን❤❤❤❤እውይ ደስ የምትል እናት
@astergeberemichael7237
22 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ብሎናል በጣም ወጣት ነነሽ ትለያለሽ እኩያልጅሽን ሁሌ መርቂዉ
@zinat-iq5zy
22 күн бұрын
ሶፊዬ አላህ ያስደስትሽ የበለጠውን የተሻለውን የትዳር አጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesy6975
22 күн бұрын
ማሽአላህ ስታምር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ
@home0029
22 күн бұрын
ሳፊ ቃል አክባሪ የኔውድ ❤❤❤❤አይዛህ ወድምዬዉ❤❤❤
@IfufVkcif
22 күн бұрын
ሶፊዬ ማስታረቅ ትልቅነት ነዉ❤❤🎉🎉🎉🎉እግዚአብሄር ካለሽበት ሁኔታ ያዉጣሽ😢😢🎉🎉🎉ያብ ስራህ በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥልበት ማዘርም እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fatmaibrahim7027
22 күн бұрын
የኔ እናት እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
22 күн бұрын
❤❤❤በርቱ ያብሶፊ ጉበዝእህቴ ደስይላል አንችጥሩልጂነሽ የተሻለፈጣሪይስጥሽ
@Kauwu-r9g
22 күн бұрын
ውይኔእናትህእህትነውየምትመስለው❤❤❤❤❤❤
@አለውያ
22 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እኮን ታረቃችሁ ማሻአላህ
@kedijaaየበረሀዋእርገብ
22 күн бұрын
እፍ የኔ እናት እህቱነዉ የምትምስለዉ አላህ ይጥበቃችሁ ሶፊ የኔማር ጀዛኪአላህ ኽይረን🌺
@MiriMiron-lz7gg
22 күн бұрын
Efff yabuye enkan desi alek eati demo desi sitl ena enate behywt ylechim eylkesku new yayehut hulgezam desiteya tihunlk bertalegn atem❤❤❤❤❤❤❤❤
@AjaybaHamid
22 күн бұрын
ማሻ አለህ እናትክ ገነ ወጠት ነት አለህ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ሶፊ የኔ ምስክን አለህ ትልቅ ደረጀ ደረሰሽ የምነይ የድርገን አብሽር አይዞኝ በርቺ አትከፊ አትዘኝ❤ወንድመችንም በርታ❤
@AzezaYassin
22 күн бұрын
Sofyye Yene Konjo Zae Betam Amerobeshall ሁሌም ይመርብሽ የኔ ቆንጆ
@mesifkr-or2lc3qb2g
22 күн бұрын
ሶፊ ትለያለሺ ማርያምን ቅንነሺ ያብ ምርጥ ልጅ ነህ እናትህ ደሞ ምርጥ እናት ነች እግዚአብሔር እድሜና ጤይስጥልህ❤
@fanytesfaye
22 күн бұрын
Wow ሶፊያ 🥰❤️❤️🥰🥰እናት ሳይሆን እህት ና ወንድም ነው ምመስሉት ❤️ደስ ስትል በጣም ወጣት ናት 🥰🥰ፈጣሪ እደሜ ና ጤና ይስጥሽ ❤️🙏🏽
@selameyihenew5434
22 күн бұрын
ያብስራ ምርጥልጅ
@njoodkrieshan8283
22 күн бұрын
የኔ አስተዋይ እናት 😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamsalam5718
22 күн бұрын
በቀደም አሳዝነህኝ ነበር እኳን ደሰ አለህ ሶፊ እግዚአብሔር ይሰጥሸ የኔ ቅን ሴት ❤❤አሜን 3 እናታችን🙏🙏🙏😍😍😍😍
@ReidynaEbrahim
21 күн бұрын
አይዞህ ወንድም እናበረታታሀለን እኛ የመዳም ቅመሞች አለንልክ❤❤ ለእናትክ ሁሌም አክብራት ታዘዛት
@FatyaDebo
10 күн бұрын
እናት እናት ናት ምንም ብታጠፋ
@Bireeyemariyamlij
22 күн бұрын
የኔ ዉድ ልጅ እንኳን ደስ አለክ እናትም መልካም ሰዉ ናት ክፉ አይንካቹዉ ሶፊዬ አንቺም ተባረኪ❤❤❤❤
@aleemoa9847
22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናቴ ና ፍቃኛለች እኔስ በስደትሁኛ አንድቀን እናቴጋራ እደዝህ ይቅርታ ብጠይ😢😢😢😢
@SmirahJokhadar
22 күн бұрын
ማሽአላህ እናትህ እህትህ ነው የምትመስለው ልጅ በልጅነት ደስ ይላል ሶፊየ አላህ ይስጥሽ
@imubilal6947
22 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል አልሃምዱሊላሂ ደስ ብሎኛል ስለታረቃቹሁ እናት ልጆ ከአጠገቧ ሲሄድ አይወድም ሁላችንም ነን ሲሩቁብን አንወድም ደሞ ትንሺ ናት
@selameyihenew5434
22 күн бұрын
ሶፊ የኔቆጆ ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልሽ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
22 күн бұрын
የኔ ወንድም በርታ በሸቱ መለሰ ይቱብ ነዉ የመጣሁት በርታልኝ ጀግና ነህ❤❤❤❤
@ALEMAYHOKebede
22 күн бұрын
ዋዎ,ሶፍዬ,የኔ,ዬዋ,በጣም,ደስስስ,ብሎኛል ,እግዝአብሔር ይበራክሽ,,❤❤❤ እስት.ሶፍዬ,በ,ማርያም-በገብርኤል,ስትል,ደስስስ,ያለቹ,በለይክ,አሰዩኝ, እኔ-ግን በጣም ነዉ ደስስስ አሌኝ!!!!!👍👍👍👍👍👍👍 ጎደኝነተቹ እስካ,ፍጸሜ እንድ ሁን መልካም ምኞቴ ነዉ ,እወደቾዋሎ❤❤❤
@11Secho
22 күн бұрын
ሶፊ የኔ ኮልታፋ😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@RgayhRgayh
22 күн бұрын
የኔ እናትእንኳንደስ አለህወንድሜ
@MissZabiba
22 күн бұрын
ዋው ማሻአላህ እኳን ደስ አለህ እኛም በጣም ነው ደስ ያለኝ🎉🎉🎉🎉
@sihamyewellowakebet6925
22 күн бұрын
እናትነትኮ❤አላህ ረጂም እዲሜ ይስጣት ያረብ❤️
@sofiasofua-n9i
21 күн бұрын
እናቴን ስለምወዲ ነው ሰብስክራይብ ያደርኩት ሶፊ እናታችሁን የምቶዱ ስትል❤❤
@SemiraEthiopian
4 күн бұрын
ሶፊ ያኔ ቆንጆ አምሮብሸል ❤ ግን ሁሌ ስትይ እስመሻለው ዶሃ አይበልም ዱአ
@HelloHave-n4w
22 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@لمىالقحطاني-ه6ش
22 күн бұрын
የኔ ሶፊያ አምሮብሻል የኔ ሚስኪን አላህ ደስተኛ ያድርግሽ
@fguiithuii-qd1tz
22 күн бұрын
ደስ የምትል እናት ናት ደሞ ገና ወጤት ናት ታድለህ እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@eyeruesalem4031
22 күн бұрын
ያብየ በጣም ደሥ ብሎኛል እውነት መታደል ነው ....................... ብዙ ነበር የምነግረህ ግን ላታየው ትችላለህ......
@SaraAbabe-nk2rb
11 күн бұрын
እናት❤❤❤❤❤
@nasriya-lf4ig
18 күн бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤🎉🎉🎉እነት ለዘላለም ትኑር
@ahmedhassen2708
14 сағат бұрын
እረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ለእናቶቻችን❤❤❤
@ዘንድሮምእንዳምናው
22 күн бұрын
እናት በምን ቃል ትገለጻለች ደሞ እህቱ ነው ምትመስለው ደስ ስትሉ እናትና ልጅ አላህ ይጠብቃላችሁ እናት ያላችሁ የኛንም አላህ ይማርልንን
@rawudasulman
22 күн бұрын
ስለተቃች. በጠም ደስቢሎኛል❤️❤️❤️🌹🌹🌹👍👍👍👍
@KalBeletew
18 күн бұрын
የኔ ዉድ እናት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@AmMuhamed-qx6yd
22 күн бұрын
ማሻአላህ አተም ምርጥ ልጅነህ የእናትነት ትርጉሙ በጊዜ የተረዳህ ከአሠብከው በላይ ያውልህ ምርጥ ልጅ ❤❤❤ እናት እናት ናት ምንም መጨከን የማትችል እድሜ እና ጤና ለውድ እናቶች በሙሉ አላህ ይሥጥልን ❤❤❤❤
@seadayimam8488
22 күн бұрын
ሰብስክራይብ አርገናል በርታ ሶፍየ ጓበዝ እህት በርቺ
@ትግስት-ip8ne
22 күн бұрын
እናት ዘላለም ትኑር ❤❤❤ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤
@makyaahmed6527
20 күн бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወድሜ ከዚህም በላይ የምታደርግ ታዳጋጊ ልጅ ያርግህ በርታልን❤
@AwaLeyla-nr8te
22 күн бұрын
ሚጣየ እኔንም ባስታረቅሽኝ ሁለት አመቴ እናቴ ጋ ከተኮራረፍን እኔ ያለሁት ዱባይ ነው በስልክም አታናግረኝም😢😢😢
@zuzutubi3777
22 күн бұрын
የአለህ ከኢናት ተኮራርፎ መኖር ይቻላል ኢህቴ ነጌ ከነጌ ወድ ሰትይ ተረቅ ሰዉ ዛሬ አለ ሲበል ነጌ ዬለም ነጌ እንደትፀፀች ❤
@freePalestine-oo1vb
22 күн бұрын
በአላህ ታረቂ በምንም ብለሽ እእእእእ😢😢😢😢😢
@HayatMagistu
22 күн бұрын
አብሽር ወድሜ ያልፍል አድ ቀን እናት ቆጆናት አላይጠብቃት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HalimaH.m
22 күн бұрын
የእኔ እናት ደስስትሉማሻአላህ
@AyuAbebaw-eu3ef
20 күн бұрын
ሶፊያ የሴት ቆንጅ አለባበስሺ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaS-m2r
20 күн бұрын
እናት እናት ለዘላአለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
21 күн бұрын
ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ወድሜ ጎበዝ ነህ በርታ እናትህ አላህ ያቆይልህ❤❤
@Kidsttesfay-m7x
22 күн бұрын
ሳፊዬ የኔ ውድ ❤❤❤❤
@KelemEshetu-ju3pl
22 күн бұрын
ወይኔ ታድለክ እናትክ ሳይሆን እህትክ ነው የምትመስለው ሶፊ ጎበዝ እኮን አስታርቅሽ
@MakiaAbdu
22 күн бұрын
Maashaa Allah tabarakalah sufiyee 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@hekimahekima5572
22 күн бұрын
Masha allah ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@LeyilaMohammed-w9l
10 күн бұрын
አሜን አሜን
@نعيمهمم
22 күн бұрын
ማሽአላህ,ስታምር,❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@Jani19-v2d
22 күн бұрын
Wowww yene wudochii kifu akachu ❤❤❤❤😢😢😢😢
@RdEy-lu8vo
22 күн бұрын
የኔ እናት እህቱ ኮኖዉ ምትመስለዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@alahamalaham
20 күн бұрын
ወላሂ ለምን እደሁ አላቅምእያለቀሥኩነዉ ያየሁት ከናትህጋ ያለዉምየኔናት አላህ እረጂም እድሜ ይሥጥልን
@mary-zq7yj
22 күн бұрын
ThenKyoumymotherThenkyousomuch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
22 күн бұрын
ዋዉ እንኳንደስአለህያብ❤❤❤ ሶፊየ ፈጣሪይክፈልሽ
@Lobaba-s2n
5 күн бұрын
ማሻአላህ
@GcCf-c6g
22 күн бұрын
ማሻ አላህ እፉፉፉፉፉ እናት እናት እኳንም ታረክ ወድም ያለናትኮ ህይወት ባዶናት እናት ለዘላለም ይኑሩ❤❤❤
@HabasiKhadiha
22 күн бұрын
እመብርሀን ትጠብቅልህ ደስ የምትል እናት አለችህ❤😇
@Amal-b3z
22 күн бұрын
እናት እናትናት በልጃ አጨክንም እንኳን ደስ አለክ
@GenetTesfa-xm4jc
22 күн бұрын
ዉይ የእኔ እናት ደስስ ስትል ግን አብሬያችሁ ነዉ ያለቀስኩት ከምር ያብስራ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤❤
@GgGhh-cl5jv
22 күн бұрын
የኔ እናት ትነሽዬ ናት❤❤❤እማዬ ናፈቀችን ከተለየኃት 8አመቴ😢😢😢😢😢😢😢 ጌታዬ ሆይ የስደት ንሮ በቃ በለን😢😢😢😢
@Aster-wb3gv
22 күн бұрын
ሶፍየ ምርጥ ልጅ❤❤❤
@thayibathayiba6482
6 күн бұрын
የኔ ማልቀሥ😢 እረጀም እድሜ ለእነቷችችች❤
@Ruki-v3q
22 күн бұрын
ማሻ አላህ እናትህ ስታምር❤
@AlainAlain-zb3sr
19 күн бұрын
ስታምር እናትለዘላለምትኑር
@BosenaAzena
22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እናት አጨክንም ሶፌየ አችም አይዞሽ በርች እህት ጥንካሬሺን አሳይን እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TensayTemechew
22 күн бұрын
ዋዉ እንኳን ደስ ያላችሁ ስታምሩ ሶፊም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hjsjiesjsjsj4241
22 күн бұрын
ላተ እኔም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ እናትህን ሺ አመት ያኑርልህ❤❤❤
@zolfass-gp1gn
22 күн бұрын
እናት💟💟🌹🌹🌹🌹🌹
@HanaHaileysus
19 күн бұрын
ስጦታዉ ግን ስልክ ቢሆን ጥሩ ነበር ያብየ የያዘችዉ ስልክ ቀይርላት። በርታልኝ ወንድሜ ረዝም እድሜ ለናቶቻችን
Пікірлер: 800