KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
መነኮሳት
3 ай бұрын
መነኮሳት
Рет қаралды
4,549
Hanna ZeEthiopia
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 35
@eyoblemma9599
3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማሽ አንቺ ሴት ልጅሽን እንደ የቅኔ ሊቋ እማሆይ ገላነሽ ፈጣሪ ፈቃዱ ሆኖ ወንድ ልጅ ቢሰጥሽ እንደ እነቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቅዱስ ጎርጎርዮስ እናት መልካም ልጆች የምታደርጊያቸው ይመስለኛል እግዚአብሔር ይፍቀድልሽ የአምላክ እናት ትርዳሽ
@Yedingillij2127
3 ай бұрын
መምህር ዮርዳኖስ ስለስደት ለተናገረት ቃለህይወት ያሰማልኝ✝️🙏 ሃንዬ እኔ ወደሃገሬ መመለስ እፈልጋለሁ
@Tigist22
3 ай бұрын
እኔ ደግሞ ስግደት ላይ ነው አልሆንልኝ ያለ ማርያምን ፀሎት ስጨርስ ወገቤ በቃ ምን ልበላችሁ የቆምኩበት ምር እንደባህር ነው የሚታየኝ ስግደት ለመስገድ ሳስብ
@ambaw1004
3 ай бұрын
እህቴ ሀና እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። መዝሙረ ዳዊት መጽሐፍን ማንበብ እፈልጋለሁ ግን በቃ ውዳሴ ማርያም እደግምና ሳስበዉ ተራራ የመዉጣት ያህል ይሰማኛል ምክር ያስፈልገኛል ።
@user-lu8zg5lz6h
3 ай бұрын
3 መዝሙሮችን አንድም ቢሆን የቻልሺውን/ኸውን ያክል
@user-iv3qz9ky3w
3 ай бұрын
Ene birro segeba yotube lay kefeche new mesemaw
@ubuntuentertainment5824
3 ай бұрын
የሆነ መጸሐፍ መጻፍ እማ አለብሽ ሐና። ነገሮችን የምታይበት መንገድ ይደንቃል።❤
@ermaboy5547
3 ай бұрын
Really good topic dear
@angawtegabu761
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@tewodrosayano
3 ай бұрын
Haneye berche enamesegenalen
@WeynBabey
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በርቺልን ቪዶዎሽን ሳይ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እኛንም እህቶችሽን አስቢን በእምነታችን ጠንክረን እንድንኖር
@rakibgirma7019
3 ай бұрын
ሀንዬ ተባረኪ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrhamyirgu9769
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@goytomgidey9326
13 күн бұрын
berche ehtachin
@CheerfulHighway-er2wj
3 ай бұрын
tefash beselam nw😢😢😢😢
@lidiyat
3 ай бұрын
ሃኒየ እናመሰግናለን ተባረኪ
@tsigeredaseyoum9449
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ክራርና በገና ዋጋውን ንገሪኝ
@zewdiecheru7264
3 ай бұрын
እውነት ብለሀል ዲያቆን ዬርዳኖስ
@frehiwotwendwosen7257
3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@user-oe4wy6ek5k
3 ай бұрын
Selam selam
@kidistdibekulu4019
3 ай бұрын
ሀንየ እንኳን ደህና መጣሽልን
@user-yh4so4ri3m
3 ай бұрын
ምክንያቱም እኔ በስጋዉ ከተቀበልኩ 8 ወርሆነኝ የንሰሀ አባታን ለማግኝት አልቻልኩም እምኖርበት አገር እደፈለግሽ ልታገኛቸዉ አትችይም፣ ለምን ብትይ እኔበሚመቸኝ ጊዜ አላገኘቸዉም። መልክት አስቀምጨ መልስ አላገኝም እና እሲመቸኝ መቀበል አልቻልኩም እና ምኔትመክሪኛለሽ።
@user-oe4wy6ek5k
3 ай бұрын
Hancho efelgshalu pls😊
@user-dl1ht3ox7f
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidestmohammed
3 ай бұрын
Berchilen
@geteambaw7655
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yh4so4ri3m
3 ай бұрын
አምኖረዉ ጀርመነዉ፣
@user-yh4so4ri3m
3 ай бұрын
እሄት አደምን አለሽ?
@CheerfulHighway-er2wj
3 ай бұрын
ሀና በጣም ጠፋሽ ......
@user-yh4so4ri3m
3 ай бұрын
እባክሽ እህቴ አርጅኝ?
@user-yh4so4ri3m
3 ай бұрын
ሀንይ እባክሽን እርጅኝ እኔ የንሰሀአባት አለኝ ግን ግን እኔ ችግርላይነኝ።
@ketzergaw2593
3 ай бұрын
ንስሀ አባትሽ ፈልገሽ አናግሪ ሶሻል ሚዲያ ላይ አማክሩኝ አትበሉ።
@ketzergaw2593
3 ай бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ አይቀድምም ወይ። ጊዜ ካገኛችሁ ይላል እንዴ?
@CheerfulHighway-er2wj
3 ай бұрын
ወንድሜ መዝሙረ ዳዊት መፅሀፍ ቅዱስ ነው
Пікірлер: 35