KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
"መቄዶንያ" ቢኒያም በለጠ (ዶ/ር) በፍኖተ ጽድቅ
Жыл бұрын
"መቄዶንያ" ቢኒያም በለጠ (ዶ/ር) በፍኖተ ጽድቅ
Рет қаралды
44,542
Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 91
@glorytogod3013
Ай бұрын
ወንድማችን ቢኒያም ከምታደርገው ነገር በላይ ትህትናህ በጣም የሚደንቅ ነው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ተሸፈን። አቶ ፀጋዬም ተባረክ❤❤❤
@user-lp4fz9ys4k
Жыл бұрын
ቢኒያም በእውነት ህይወትህ ለአምላክህ ተሰጥቷል...መፅሀፉስ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ ብሎ ኢየሱስን አልገለፀልንም??ጌታ ብትወዱኝስ ትእዛዛቴን ጠብቁ እንዳለ እሱን መስለህ ተከትለህ የራስህን ኑሮ ወደ ጎን ትተህ ለሌሎች መኖርህ በዚህ ዘመን ካየሁት 1 እና ብቸኛ ሰው ነህና እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይቅደምልህ...የዘመናችን ሀዋርያ ተባረክ
@mercy9108
Жыл бұрын
ቢኒያም የምድሪቷ በረከት! እንዲሁም ያልተገለጠችው ባለቤቱ ታላቅ ሴት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ !!!!
@firehiwotatlabachew5198
Жыл бұрын
ዋው ወንድም ፀጋዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ቢኒም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንደናንተ አይነት ለምድራችን ያብዛልን ተባረኩ
@user-lb2op2xf6u
11 ай бұрын
ያብርሀም የይስሀቅ አምላክ አይለያችሁ አቤት ትህትና ወድማችን ቢኒይም እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ አይለይህ
@aquaatanaw4019
Жыл бұрын
በእውነት በቢንያምና በፀጋየ በባለቤቶቻቸው የክርሰቶሰ ደም በእነሱ ውሰጥ ይታያል ፀጋችሁ ይብዛ
@user-nt8mp6gn8j
Жыл бұрын
😥 ከቃል በላይ ነው በእውነት ክቡሩ ብንያም በለጠ እግዚአብሔር ህልምህን እውን ያርግልህ በእውነት ወንጌል ነው ሂወትህ መጋቢ ጸጋዬም እግዚአብሔር ያስፋክ ጸጋ ያብዛልህ🙏💜💜💜💜 በረከታቹ ይደርብን 🙏
@tagiashito9348
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@maregmareg2190
Жыл бұрын
እኔ ቃላት አጣሁ ምን እደምል እውነት እግዚአብሔር እደናተ አይነቶችን ያብዛልን 💕
@hyme7165
Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ቢኒያም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በጣም ያስቀናል ፈጣሪ የሠጠህ ልዩ ሥጦታ ነዉ መታደል ነዉ❤❤❤😥
@almazalmaz5315
Жыл бұрын
ፈጣሪ ረዥም እድመና ጠና ይስጥክ ብንያም 💚💛❤
@tesfayberhanu5674
Жыл бұрын
አዎ ወንድማችን ቢኒያም በለጠ ለድሆች ፣ለደካሞች ፣ለበሽተኞች የተፈጠረ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ሰው ነው ። ከአራትሽህ በላይ ደካሞችን ሰብስቦ የሚያስታምም ነው ።በእርግጥም የዘመኔ ጀግና ነው
@ephremesayas8158
Жыл бұрын
ቢኒ ስለፍኖተ ጽድቅ እና ስለፀጋዬ ያለኝን ሐሳብ ጥርት እንዲልልኝ ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ ፀጋዬም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@eyerusendriass8191
Жыл бұрын
Tkkl.
@user-xz3wk7zx1e
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዋጋችሁን በምድርም በሰማይም አያስቀርባችሁ🙏🙏🙏ቢኒ ፈጣሪ በጤና ይጠብቅህ😢😢😢😢
@asiapopsi1184
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ ነገር
@wienchetgebrie4737
Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጣቸው መልካም ምትስሩ ወንድሞቻችን አሁንም ከናንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
@user-ft9jx7ex2n
Жыл бұрын
ፀጋዬ በእውነት እግዚአብሔር አብልጦ ይባርክክ ላለው ይጨመርለታል
@elsaabebe5423
11 ай бұрын
የእኔ አባት ቢኒ ስወድህ እፍፍፍፍፍፍፍ
@meherat938
Жыл бұрын
ያንስበታል የኔ ዘመን የደሆች ብረሀን ነው በኔ ዘመን በመኖርህ በማየቴ እድለኛ ነኝ እመ ብረሀን ከነልጅዋ ቀሪ ዘመንህን ታብራልህ ከኔ ምንም ከማልጠቅመዋ እድሜ ላይ ተቀንዎ ላንተ ይጨመርልኝ በእውነት በእንባ ነው የፃፍኩልህ እመ አምላክ በምታውቀው ❤☝
@meazameles7307
Жыл бұрын
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው የሚባለው ለዚህ ነው መቆዶኒያ የሁሉም ቤት
@maiskazeze6402
Жыл бұрын
የዘመኑ ጀግና ዶክተር ቢኒያም አቶ ፀጋዬ እግዚአብሔር ያላሰባችሁትን ይስጣችሁ ተባረኩልን ❤❤❤
@comceill6635
11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችው ❤🙏 ለእናንተ ቃላት የለኝም❤
@meserettefera-mp1fr
Жыл бұрын
ቢኒዮ የድሆች አባት እ/ግ የእድሜ ዘመንህን ያርዝመው ለሁሉ አርዕያ
@Anumma572
Жыл бұрын
Chru Egziabeher Ymesgn Enanten Ysetn.Tbarku
@odaamobile6345
Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ቢኒያም እንዲህ ሲያዎራ ሰምቼም አላዉቅም እዉነት ግን ሲሆን ፈንቅሎ ይወጣል ጠጋየ ጌታ እንኩዋን ረዳህ
@Abdu-mx6pp
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@wienchetgebrie4737
Жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎቹ በርቱ
@habtamuyehuala9422
Жыл бұрын
God bless you guys
@tibkatibka8307
Жыл бұрын
Fetari bereketikin yiderebilin legnam tebarek abeat memeret❤❤❤
@AMEN12728
Жыл бұрын
ተባረኩ!
@gideon1500
Жыл бұрын
wow Egzabher Yakberek Wendimachin Tsegaye
@selamdeje7737
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ስራ ነው መጨረሻውን ያሳምረው 🙏💚💛❤️🙏
@Meklit-the-Tewahido
Жыл бұрын
የእውነት ምስክርነት ከእውነት ነው ሰውን እንዲ የሚያውቀው ሲገልጸው ዛሬ አወቅሁ መልካምነት መልሶ ስለሚከፍል ብቻ አይደለም የሚረዳው መልካምነት ከውስጡ ስለሆነ ጸግሽና ባለቤቱ መልካምነትን በራሱም በፍኖተ ጽድቅ ለመድገም መነሳቱ ተግዳሮቱን ሁሉ አልፎ ነገ ቢኒ እንደመከረን ከበጎ ነገር ጋር ለመተባበር ነው እንተባበር እንጂ አንተች በጎዎችን እንዳናርቅ እንጠንቀቅ ። ቢኒ እራሱ እንዲህ የ ገለጸ 8161 በየቀኑ አንድ ብር እርዱ በጎዎች ይበርቱ
@ekomertview2600
11 ай бұрын
ቢኒዬ አንተ ና ባለቤትህ በእውነቱ ያቺ ትዳርዋንና ኑሮዋን ሁሉ ከጉድለቷ ሠጠች ሌሎች ግን ከትርፋቸው ሰጡ እርሷ ትለያለች ብሎ ጌታችንና መድሀኒታችን እንደመሠከረላት ድንቅ ሴት እንዲሁ አንተ እና ባለቤትህ ድንቅ ና ልዩ ቤተሰብ ናችሁ ! ግን ምን እላለሁ ? ❤️ ❤️❤️😍😍😍 ቃላት የለኝም ! እወዳችዋለው! ❤️❤️❤️
@user-je1cv1wz5b
11 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክ
@user-iu9ul2sf8v
Жыл бұрын
ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ፍኖተ ጽድቅ ⛪️📖🙏
@kidusbiresaw154
Жыл бұрын
አንድ ጴንጤ ከፋፋይ ሀሳብ ቢያመጣ ምንም አይሞቀን አይበርደን
@user-iu9ul2sf8v
Жыл бұрын
@@kidusbiresaw154 አንተ የባረከው ይባረካል አንተ የረገከዉ ይረገማል ተብሎ አልተጻፈም የአብርሃም ልጆች ነኝ ዎንድሜ
@tenuasrat8814
Жыл бұрын
ተባረኩ!!!!
@mesayfeleke4989
Жыл бұрын
Egziyabher ymesgen !Ewnet tsegsh chemro chemro ystk enam bini ye ene melkam wetat kezi belay endemtders emnete nw 🥰🥰🥰.
@nasserllrshdee7021
Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን ❤❤❤
@eskedarbekele3344
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርካቹ 🙏🙏
@tinayatinaya4485
Жыл бұрын
የዘላለም ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ ሞጎስ ይሁንላችሁ
@ruthruth4623
Жыл бұрын
Yegebawal 👍
@hanaabebe2149
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@yeenalmetyo4286
Жыл бұрын
Za Egzaber Ymsgen Egzaber Ymsgen Egzaber Ymsgen 💠🤲🤲🤲☝️🙏👏👏👏👏👏
@user-sj9hp2pp4p
Жыл бұрын
ቢኒያም በለጠ የሰው ልክ ምርጥ ወንድም ምርጥ ባል ምርጥ ኢትዮጲያዊ ምርጥ ሰው
@azebgurmesa8929
Жыл бұрын
kale yelgnme ewnit enbaye makrte akategn degmo zem malte alchalkuem hultachunme yedengel lij yezlalem hiywit yestacwe wow geta egnaneme lebachenen endntekmbet yadergen metkmya meknyate adergewe amen
@rahelasfaw6451
Жыл бұрын
መዝሙር የሚዘምሩት ሴቶች ለምንድነው ሊፒስቲክ የተቀቡት??
@hdfullmoies263
Жыл бұрын
በቃ ጌታዬ አንተ ስትለይና ስታስጨክን አኮ ልዩ ነህ አማኑኤል አባቴ ክበርልኝ የማርያም ልጅ
@selamlalem2062
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdeswondimagegn3563
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-lc8fz3km1n
Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ganetwakene587
Жыл бұрын
ለወንድማችን ሲያንስበት እንጂ አይበዛበትም
@user-zx1qi4im1e
11 ай бұрын
❤🙏❤️❤️🙏🙏
@betlreethiopis3274
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mazamulat9624
11 ай бұрын
እኔ❤🥰ቃልአጣው ❤ላንተ🥰ቢኒዬ🥰አባቴ ❤ትለያለህበቃ
@mekusitotaw915
Жыл бұрын
የእግዚ አብሔር ሰው እንዲህ ትሁት ነው፣ እንዴት እንዳስቀናችሁኝ ምን እላለሁ መታደል ከማለት ውጭ!!!
@leulayalew-xu3jl
Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ቢኒ
@gucuc
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@tigisttsegaye9027
9 ай бұрын
እውነትነው የሚደንቅ ጀግና
@yordanosaweke618
Жыл бұрын
Biniye egziybher edemiy ena tena yesetehe
@mhd1119
11 ай бұрын
Dhugadha .
@beletechwasihun8590
Жыл бұрын
ከኔ እድሜ ሁሉ ተቀንሶ ላንተ ቢሰጥ ደስ ይለኛል አንተ መልካም ሰው
@compilation8104
11 ай бұрын
tsegaye bewchi melkam sra tseraleh bewst bedrjth gn serategnochhn tbezebzaleh kesegno eske ehud new miserut yeamet ereft.mibalm yelachewm kezi belay bzbeza ale ende . Enjera honobachew zm blew yfegalu Egziabher yylh enem dro christian tmeslegn neber
@jejejeje6676
Жыл бұрын
👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🙏
@marthatadesse4673
Жыл бұрын
የሚገርመው ብንያም ስለራሱ እንዲህ ሲወራ አይዎድም እሱ እግዚአብሔር ሲመሰገን ብቻ ነው
@mesijone913
Жыл бұрын
Sele bineyam qalate yelegnim egzyabiher yaqoyelegne
@wubittekelu4068
11 ай бұрын
ሁሉም አዳራሽ። ሁሌም ልዮነት ።ሁሌም የቃላት ጋጋታ። ድምር 000000"ሆነ ነገሩ።
@Ninaru119
Жыл бұрын
Edkemeche be’limena
@mhd1119
11 ай бұрын
Waaqayyof Maltu kafalam Bicha Temesgan
@eyutababi6287
11 ай бұрын
Biniye yanten dereja dershe lmut yemkenabih sew
@elenitedla7354
11 ай бұрын
emebete Derek testew
@user-bm8ic9bg2h
11 ай бұрын
ምንልበል ከቃላት በላይነው በኡነት መታደልም መመረጥምነው
@user-no9wo5sn5n
Жыл бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ብቻ እዳነኩ
@tigistadmasu287
Жыл бұрын
እሱ ከእግዚአብሄር የተመረጠ ነዉ
@hanahailu6127
Жыл бұрын
አይታያቹም ከበሮ መቀመጫ ሆኖ እግዛብሄር ይፍረዳቹ
@Aynalove3382
Жыл бұрын
እሼቱስ 3 ቀን ያለ እንቅልፍ ትልቅ ሚና የተጫወተው
@shawahabita2145
Жыл бұрын
የዘመናችን ሀወረያ ማለት እናተ ናቹ
@makimaki2477
Жыл бұрын
ህዝቡን በጥቅማ ጥቅም እያታለላቹ ከ ኦርቶዶክስን ለማስወጣት የምትሄዱበት መንገድ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቹ።
@abaynehmersha5791
Жыл бұрын
ጸጥ ብለህ እግዜርን በነሱ ስራ አመስግን
@AlAn-sy6mw
Жыл бұрын
@@abaynehmersha5791 ይገርማል ምንአገናኘዉ ከምስጋና ጋር ቢኒ ዘር ሐይማኖት ሐብታም ደሐ የወደቀ የሚነሳ ሰዉ መሆን ብቻ የሚል በፈጣሪ የሚምን ድንቅ የዘመኑ ፍጡር እንዘ በተ አላህ ከፍ ያርግህ ክፉ አይንካብን ቢኒየ እዉነት ሰዉ ነህ
@user-bl2mn6by7l
10 ай бұрын
አቤት ፈጣሪዬ አረ ስንት አይነት መርዝ ሰዎች አሉ ጎበዝ ደግሞ የአለም ምርጡን ሰው ቢኒያምን አምጥታችሁ ልታሳስቱት ነው ። እናንተ የተሃድሶ አርማዎች ናችሁ ለካ እኔ መች አውቄ ጉድና ጅራት ከወደኋላ ነው ። አሉ ሰውነት ከንቱነት ፍኖተ ፅድቅ ድብቁ ኦርቶዶክሳውያን ለማፍረስ የተዘጋጀት የሰይጣኑ አለም ድብቅ እና ትልቅ መዶሻ ነው ። ግን በፍፁም አይሳካላችሁም መቸም የእናንተ አምላክ ገንዘብ እንጂ መድሃኒያለም አይደለም ። ፍኖተ ፅድቅ የተሃድሶ ሚዲያ ነች አለቀ ነቅተናል አታዘናጉን አላማችሁን ለዩ አታምታቱ መንገዳችሁን ለዩ በፍፁም ልባችሁ ክፋት አስባችሁ ከሆነ አይሳካላችሁም ። CIA እና የተለዬዩ አለም ሃገራት ኦርቶዶክስ ን ለማፍረስ ብዙ ተጎታች እንክርዳዶችን ይጠቀማሉ ። ሆሆሆሆሆሆ ሰው የማሰብ ደረጃው እዚህ ላይ ደርሷል የበላበትን ወጭት ሰባሪ ለምን ሆነ ?? ችግር ካለ በግልፅ እንወያይ እንጂ በ የ አዳራሹ ነጠላ እና እጅጌ አስፍቶ ማስመሰሉ ለማንም አይጠቅምም ኦርቶዶክስ መቸም አትፈርስም አትችሏትም ፍኖተ ፅድቅ እጅግ የተደበቀ የተወሳሰበ የተመሳሰለ አላማ አለው ፈጣሪዬ እውነቱን አንድ ቀን ያወጣዋል ። በፍፁም እግዚአብሔር ን አታታልሉትም አይሳካላችሁም መቸም ።
@leulworku5865
11 ай бұрын
please ኦርቶዶክሳዉያን leave this protestantism idiology channel
@mazamulat9624
11 ай бұрын
እኔ❤🥰ቃልአጣው ❤ላንተ🥰ቢኒዬ🥰አባቴ ❤ትለያለህበቃ
Пікірлер: 91