KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
MK TV ጥበበኛ እጆች | የአክሊል አሠራር
Күн бұрын
MK TV ጥበበኛ እጆች | የአክሊል አሠራር
Рет қаралды
5,237
Mahibere Kidusan
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 42
@alem4310
3 жыл бұрын
ተዋህዶ ባለ ሚስጢሯ ለዘላለም ትኑርልን አሜን። በርቱልን ማህበር ቅዱሳን እጅግ ድንቅ ስራ እየሰራችው ነው ዋጋችው በሰማያት ይመዝገብላችው አሜን።
@maregewuneta5376
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን ጥበበኛ እጆች👏🙏💕💕💕
@bzuwerqethiopia569
3 жыл бұрын
ደስስ ሲል። እግዚአብሔር ይጃችሁን ይባርልን በርቱልን 👏👏👏👏
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እጃቹ ይባርክላቹ እድሜ ከጤናጋ ያድልል ግን ዋጋው ስንትነው 5?አልባሳት እኔ እፈለጋለሁ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ አሁንም ከዚህ የበለጠ ጥበቡን ይግለፅልሽ
@adinewmecha607
3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትምህርት ነው ንዋያተ ቅድሳትን በግንባርና በባለሙያዎች ተምረናል። ከዚህም በተጨማሪ የመፅሃፍትን መደጎዝ ብታስተምሩ ያለኝ አስተያየት ነው ።
@edilynalingog8062
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እጀቻሁን ያባርክልቻሁ ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
3 жыл бұрын
ዉዉዉው በጣም ጎበዝ እጃሽ ይባርክ
@haymanot599
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላቺንም የተለያየይ ስጦታ ሰጥቶናል መታደል ነው በእውነት እጂሺ ን ይባርከው ማህበር ቅዱሳን በእውነት በእግዚአብሔር ስም ምስጋናይ ላቅ ያለነው 🌾🌾🌾🍃🌷💒💒💒
@brhanabi3755
3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እጂሽን ይባርከው
@addisaddis9555
2 жыл бұрын
ፈጣሪ የዘላለም አክሊል ያልብስሽ እጅሽን ይባርክ
@kelemewerkMasresha
Жыл бұрын
እጅግ በጣም መካም ነው እናመሰግናለን ግን እንደ እናንተ ጥበብ መማር ለሚፈልግ ታሠለጥናላችሁ ወይስ ሌላ ቦታ የሰለጠነ ነው የምትፈልጉት ??
@egziabehirnewtesefayyeding9894
3 жыл бұрын
Ejishi yibark enatachn abet tibebe egziabehir sadil aysasitem
@alsaetube8304
3 жыл бұрын
Egeziabher tesgawn yabezalachihu bertu👏👏👏
@masarrakuwait3391
3 жыл бұрын
ተዋህዶ በመሆኔ እጅግ በጣም እደሰታለሁ እኮራለሁ ነፍሴ ሀሴት ታደርጋለች ሁሉን አቅፋ ለሁለ መልስ ሰታጥታ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ አባመጠጊያ ለዘላለም ኑሪ እምዬ ተዋህዶ እምነቴ የጥንትነሽ የእናትና ያባቴ
@alihusen9992
2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክ እሚገርም ስጦታ ጥበቡን ሰጠሽ
@lamrothabtewold1477
3 жыл бұрын
በዉነት እጅሽ ይባረክ ✝️🙏🙏🙏
@hiwotketema4156
3 жыл бұрын
wow ejish yebarek
@እግዚአብሔርእረኛየነውጥሩ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አሜን
@janatmmm6876
3 жыл бұрын
እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች ማህበረ ቅዱሳኖች የእውነት የተዋህዶ እቁዋች ጥሩ ስራ ነው እምትሰሩት በርቱ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እጃችሁ ይባረክ አሜን
@oquebitberhane
3 жыл бұрын
Mahbere kudusan egziabhier yabzachu yasfachu ybarkachu
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከጥበብ ጥበብ ይጨምራላችሁ
@ፍሬህይወትይልማ
3 жыл бұрын
egizeabiher yimesegin tiwahido yihulum negiri balehabit nati
@keradyonkeradyon1356
3 жыл бұрын
አንደዉ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@ቅድስቲሃገረኤርትራ
3 жыл бұрын
ደስ ይላ
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እጃችሁን ይባርክላችሁ
@የፍቅርጉዞማሪያምንይ-ቘ1ጠ
3 жыл бұрын
እጂሽ ይባርክ ታድለሺ
@fereyabereko2841
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር እጃችሁን ይባርከው
@serkalemmihiretu
3 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ
@amalemamu8510
3 жыл бұрын
እባካችሁ ስልካቸዉን እምታዉቁ ላኩልኝ እነሱ የለቀቁት አይታይም እባካችሁ ተባበሩኝ
@zekariaswoldeamanuel3626
3 жыл бұрын
መልካም
@meseretalemu7942
2 жыл бұрын
Edimena xena yisixachu
@ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
10 ай бұрын
ቅድሰት ቤቴከረሰቴያን ሰንዱ እመቤት 🙏🙏🙏
@alemtsehaywajebu9451
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርክ የተቀደሰ ሥራ ነው የበለጠ ጥበቡን ማስተዋሉን ይስጣችሁ
@keradyonkeradyon1356
3 жыл бұрын
ከእንግዲህ በወዋላ የአክሊል ቀዳዳ አይኔ አያይም
@beniakalu7806
3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም ስልካቸው ካላችሁ
@helenhalen6926
3 жыл бұрын
እድጃችሁን ይባርክላችሁ ተባረኩ
Пікірлер: 42