ይህ ቪድዮ እንዴት በቀላሉ ለቤታችን ዉሃ ማጠራቀሚያ የሚሆን ፍሎት ስዊች መግጠምንና ማገናኘትን ያስተምራል፡፡ በዚህም ሞላ አልሞላ፣ሞልቶ ጉዳት ያደርስብኛል፡ መቼ ዉሃ ትመጣ ይሆን፣ መቼ ታንከሩ ይሞላል የሚለዉን ስጋትና ጭንቀት ማስወገድ እንችላለን፡፡
Thank you for watching. For more videos, please subscribe, Like and Comment.
ዉድ ቤተሰቦች ይህ ቪድዮ ከተመቻቹ ላይክ፣ አስተያየት መስጠትና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ፡፡
Негізгі бет እንዴት በቀላሉ የዉሃ ታንክ ፍሎት ቫልቭ/ስዊች መግጠም ይቻላል?//How to Wire & Install Water Tank Float Switch by Yourself.
Пікірлер