Lemawek Tube
ሃይ ውድ ቤተሰቦች እንኳን ወደ ቻነላችን በሰላም መጣቹ፡፡ በዚህ ቻነል ስለቴክኖሎጂና በተለይ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንደስትሪዎች የሚሆኑ የማምረቻ/የፋብሪካ ማሽኖች እንዴት እንደሚያመርቱና የአመራረት ሂደታቸዉን ምን እንደሚመስል በቀላሉና የሃገር ዉስጥ ቋንቋዎች በመጠቀም ለማስተማርና ለማሳየት እንሞክራለን፡፡ ይህም ለጥቃቅንና አነስተኛ ምርት አገልግሎት የሚዉሉ ማሽኖችን አሰራራቸዉን ለማስቃኘት እንጥራለን፡፡ለሃገራችን አዳዲስ የሆኑና ጠቃሚ መረጃዎችንና ወቅታዊ የሆኑ ነገሮችን ለማሳየት እንሞክራለን(የመኪና ቅኝት/ሪቪዉ፣ ቴክኖሎጂ ነክ ዜናዎች፣ ወቅታዊ ግኝቶችንና የመሳሰሉትን)፡፡ በተጨማሪም እያዝናኑ ያስተምራሉ ያልናቸው ቪድዮዎች አልፎአልፎ እንለቃለን።ቪዲዮዎቹን በማየት፣ ላይክ በማድረግ፣አስተያየት በመስጠትና እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ፡፡ ይሳተፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ ስለ አጋርነታቹ እናመሰግናለን፡፡Hi Dear Families, this channel is basically dedicated to showing how machines, equipment, and production machinery operates and produces a product from raw material to final product. This shall be done using local languages and accessible methodologies. Seldomly we'll release some unique videos for entertainment and educational purposes (Including Car Review & latest technologies).
Please SUBSCRIBE, LIKE, SHARE & Comment. Thank you very much.
- 9:46
- 2 жыл бұрын
የ2022 ምርት የሆነችዉን ሱዙኪ ሴለርዮ መኪናን እናስተዋዉቆ//Walkaround Review of the new Maruti SUZUKI CELERIO 2022: ETH
- 4:54
- 2 жыл бұрын
እንዴት ሞባይል ስልኮን ከመኪናዎ ጋር በብሉቱዝ ማገናኘት ይችላሉ/How to Connect Your phone to Suzuki CAR AUDIO via Bluetooth
- 0:46
- 2 жыл бұрын
Automatic Cheese ball and corn puff production line//ድቡልቡል የቺዝ ኳስና የበቆሎ ዳቦ ቆሎ አመራረት በዘመናዊ ማሽን አመራረት
- 5:49
- 2 жыл бұрын
Best of Life Lessons & Advices-1: Inspire //ጠቃሚ የሆኑ ምክሮችና አነቃቂ ንግግሮች-1/ ከታላላቅ ሰዋች፣ተፅዕኖ ፈጣሪዎች…...
- 2:38
- 2 жыл бұрын
Ethiopia: ከ80ኪ/ሰ በላይ እንዳይሄድ የታሰረ መኪናን እንዴት በቀላሉ ፍጥነት መጨመር እንችላለን? How to Easily Hack speed limiter?
- 16:13
- 2 жыл бұрын
የቻንሲ ቁጥር ወይም ቪን ምንድን ነዉ፣ምን ጥቅም አለዉ፣የት ይገኛል፣እንዴት ማንበብ ይቻላል? //What’s VIN/Chassis#?ለሰዙኪ፣ቶዮታ፣ሃይንዳይ፣ፎርድ…
- 9:25
- 2 жыл бұрын
ሱዙኪ ስዊፍት-ዲዛየር 2021 እንዴት የፀረ ሌባ አላርም አክቲቬት ማድረግ ይቻላል/How to Activate Anti-Theft Alarm Swift-Dzire2021
- 5:37
- 2 жыл бұрын
Ethiopia: Maruti Suzuki Swift 2021 VXi Review// የአዲሱን ሱዙኪ ስዊፍት 2021 ሞዴል ዉስጣዊና ዉጫዊ ገፅታ!!
- 26:27
- 2 жыл бұрын
Ethiopia:አዲስ መኪና ከመግዛቶ በፊት ሊያዉቋቸዉ የሚገቡ አስር(10) መሰረታዊ ነገሮች//10 Things to Know Before Buying a new Car
- 7:11
- 2 жыл бұрын
Ethiopia: የወረቀት ኩባያ ማምረቻ ማሽንና የአመራረት ሂደት// PAPER CUPS Forming Machine & its Prod. Process.
- 4:33
- 2 жыл бұрын
የሴቶች ወር አበባ ንፅህና መጠበቂያና የህፃናት ዳይፐር አስተሻሸግ ሂደት//Sanitary Napkin/Diaper Easy Packaging Process
- 5:31
- 2 жыл бұрын
የኪስ ናፕኪን/ሶፍት እንዴት ይመረታል// How Pocket Tissue Paper Handkerchief Mini Hanky is Produced.
- 7:00
- 2 жыл бұрын
Ethiopia: ባለ 8-ሻትል ሉም በምርት ጅማሮ ላይ( ለሸራ ማምረቻ ሊዉል ) የጎን ስፋት 2-ሜትር// 8 Shuttle Loom in trial Operation
- 9:54
- 2 жыл бұрын
Ethiopia: የማዳበሪያ ከረጢት ክር(ቴፕ ላይን) ማምረቻ ማሽን በሙከራ ምርት ጊዜ// Tape Line machine during test-run with mat.
- 14:32
- 2 жыл бұрын
Ethiopia፡ ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ዉስጥ የሚገኙ 6 ድብቅ ገፅታዎች// 6-Hidden Features of SUZUKI DZIRE Automobile
- 1:47:18
- 2 жыл бұрын
በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ምርጥ የሃገር ዉስጥ ሙዚቃዎች ስብስብ 3// Best Ethiopian Relaxing Music Instruments Vol 3
- 13:33
- 2 жыл бұрын
ለማያዉቁት ሰዉ መዝፈን//Singing to Strangers (Pt-5)
- 5:34
- 2 жыл бұрын
እንዴት በቀላሉ የዉሃ ታንክ ፍሎት ቫልቭ/ስዊች መግጠም ይቻላል?//How to Wire & Install Water Tank Float Switch by Yo...
- 25:21
- 2 жыл бұрын
ለማያዉቁት ሰዉ መዝፈን//Singing to Strangers (Pt-4)
- 15:23
- 2 жыл бұрын
Пікірлер