KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ፋና ሙሉ ፊልም Fana full Ethiopian film 2022
Күн бұрын
ፋና ሙሉ ፊልም Fana full Ethiopian film 2022
Рет қаралды
307,318
Sodere TV
1
1
ፋና ሙሉ ፊልም
Жүктеу
Пікірлер: 200
@sehenna1
2 жыл бұрын
ደራሲው እንኳን በእኛ ባህል በውጭውም አለም የትኛውም ባል ሚስቱ ይህን ያህል ለድሮ ፍቅረኛዋ ካላት ትልቅ የፍቅር ስሜት ምክንያት ስታለቅስለት በትእግስት የማየት አቅም የለውም ..
@knda069
2 жыл бұрын
አይ በህይወት እንዲ አይባልም ምክነያቱም ብዙ አይነት ሰው አለ።
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@አደይ-ተ7ዀ
2 жыл бұрын
ተባረክ
@ghh3394
2 жыл бұрын
በትክክል
@ajleul7392
2 жыл бұрын
Yes ii
@ገኒ-ደ2ወ
2 жыл бұрын
ወጣም ወረደም... የሰዉ ልጅ የተጻፈለትን እንጅ የምርጫዉን ኖሮ አያዉቅም!! 💔😔
@Love-yp8nl
2 жыл бұрын
👍👍
@mimimimidinikie3246
2 жыл бұрын
በትክክል
@sarahsaeah3196
2 жыл бұрын
👍👍👍
@እኔየኦኮኒእናትነኝ
2 жыл бұрын
ስላም ለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@firehiwotzenabu8420
2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tesfaytesfay6834
2 жыл бұрын
@@firehiwotzenabu8420 Ethiop 🇪🇹🚗🚗
@engdaget12
2 жыл бұрын
አሜን አሜን ደምሩኝ ውዶች
@alimetalemu8377
2 жыл бұрын
ከባል ጋር ሁኖ ለፍቅረኛ እድህ ማልቀስ ሸም ነው ምን እያስተማራችሁ ነው ክብር ለባሎች ከባል ፊት እድህ መሆን የዚህኛው ስሜት መጠበቅ ግደታ ነው
@ghh3394
2 жыл бұрын
አይጣል ነው እያድርስ እውነት ምን ቢሞላ ቢተርፍ ወርቅ እንኳ ቢርግጡ ትዳር ያለፍቅር ባዶ ነው ለዚህ ምስክር ነኝ ደትሶብኝ አይቸዋለሁ ብቻ ህይወት ዋጋ ያስከፍላል እንደዚህ አይነት ህወት ለማንም አይስጠው
@ShamsShams-fs4nv
Жыл бұрын
❤
@ZahraSeid-cv9xp
4 ай бұрын
እኔም እንዳልፈታ እርጉዝ ነኚ ግራ ተጋብቻለሁ ፍቅር የሌለው ትዳር በድን ነው ከትዳር ቡሃላ ፍቅር ይመጣን ሲሉ ሰምቸ አገባሁ አሁን ግራ ተጋባሁ
@sikosilo9001
2 жыл бұрын
መጨረሻ የሌለው ፊልም በምን እንዳለቀ ሳናውቅ እሷስ ካሚራውን ስታየው ሳናይ የመጨረሻ በጣም ያስጠላል
@abebamidekso8208
2 жыл бұрын
Iqa iqa movie 😜
@mereteworku4437
2 жыл бұрын
ኦራክ ምነውሳ?! ባልና ሚስት አብረው ቀጠሉ አፍቃሪው ብቻውን ቀረ። ካላስ
@natinata4906
2 жыл бұрын
ደራሲው ስለ ትዳር ምንም እንደማያውቅ ግልፅ ነው።
@ዘሀራአባትዋንመሳይ
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@mekedesemulugeta8349
2 жыл бұрын
exactly
@memeuae
2 жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችን ሰላም እንዲአረግልን በእየምነታችን እንፀልይላት ሰላም ለአገሬ ሰላም ለምድሬ💚💛❤🙏🙏🙏
@tesfaytesfay6834
2 жыл бұрын
Ethiop 🇪🇹✝️✝️✝️✝️🇪🇹💞💞💞💞
@hayatmeka3271
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ ደምሩኝ በቀንነት
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
ደራስው 😱😂😜የትኛው ባል ነው የድሮ ፍቅረኛዬ ናፍቆኛል እያልኩ ወስዶ ምያሳዬኝ😜😜😜✋✋😛😛😛
@መኪይቱብ-ጠ7ተ
2 жыл бұрын
በጥፊ ከግድግዳው ጋር ነው እሚያላትምሺ ክክክክ በተለይ የአሁኖቹ ወንዶች
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
@@መኪይቱብ-ጠ7ተ እኮ ቨተለይ የኛዎቹሁ😕
@istme4224
2 жыл бұрын
ለኔ ያለሽ ንቄት ብሎ አናቴን ብሎ ይገላግለኛል😀😀
@solohailemariam5445
2 жыл бұрын
አረ ተዉ ግን አጨራረሱ ላይ ትልቅ ድክመት ነዉ ያላቹህ ግን እኔ ምለዉ አጨራረሱ ምን ይሆን እንህ የከበዳቹህ በጣም ነዉ የምትፈሩት ትመስጭ እየሁት መጨረሻላይ ቅጥል እላለሁ ምነዉ የማርኛ ፊልም ባላየሁ በየ ብሽቅ ይለኛል አሁን እቲ ልጁቱ አርግዛ አለች የቀረፀዉ ሶታታል ይህ አይታ ከባላ ጋር የምትቀጥል አይመስለኝም ምን አለ ይህ እንካን ብታስተካኩልልን እ አረ ሸም ነዉ አይነፋም
@DD-oh5fu
2 жыл бұрын
አይ ሴቶች ክብር አይወድላችሁም እኮ እንዲህ አንቀባሮ እያኖራት በድሮ ተስፋ ትኖራለች፡ ለነገሩ ሰለሞንም የወንድ አልጫ ነው ፡በጥፊ ብሎ አያባርራትም ነበር፡ ደግሞ እችን የአፈር ገንፎ የመሰለች ልጅ ይለማመጣል፡ ወንድ አሰዳቢ
@imstacyy547
2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ምንም ያህል በማር የተለወሰ መርዝ ብታዘጋጅላት ማሩ ውስጥ መርዝ እንዳለ ያወቀች ቀን ግን ለእርሱዋ የተዘጋጀውን መርዝ እራስህ በልተህው እንድትሞት ታደርግሀለች!
@SayedAhmada-ge3ci
2 ай бұрын
ምርጥ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሚኒልክጥቁርሰው
2 жыл бұрын
የምን ፋና ነው ... ሜዳ ላይ ቀረ ልቤ ነው እንጂ
@maryamseid3481
2 жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@asnakech1destwi1
2 жыл бұрын
አዲያዉ እንደበርበት አጂ ሁሉም ፊልሞች አድ ናቸዉ😏
@ልጂሀዩ
Жыл бұрын
ለባልዬው እሷን አግቸ ይዥ መጥፍት ነው አለው ክክክክ ኮኮኮኮ ካካካካ🤪😁😁😁😁
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
2 жыл бұрын
ማነው ከመጀመሪያ ፍቅረኛው ጋር እስከመጨረሻው የህይወት ጥግ የደረሰው እግዚአብሔር የፈቀደለት ጥቂት ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ አብዛኛው ግን ልቡ የተሰበረ ነው ልክ እንደእኔ!!!በእኛ ይብቃ ፍቅር ልብስ አይደለም ከምታፈቅሩት ሰው ጋር ፀንታችሁ ደስተኛ ሆናችሁ ኑሩ ህይወት አጭር ናት አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን አስተማሪ ፊልም ነው እንዲህ ከወደደችው ግን ከእስር ቤት እስኪወጣ መጠበቅ ነበረባት በእምነቷ እየፀለየች !
@emureyantube2386
2 жыл бұрын
እኔ 5,አመታችን በፍቅር አሁን ልንጋባ ነው ከስደት መልስ😍
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
2 жыл бұрын
@@emureyantube2386 መልካም ጋብቻ የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁኝላችሁ እህቴ
@roham6195
2 жыл бұрын
የትዝታውን ዘፈን የሚዘፍነውን አርቲስት የሚያውቅ ተባበሩን??
@SelamfsehaSelamfseha
2 жыл бұрын
ገራሚ ይመስላል ምር ተዋንያኖች ናቹ እና ልቀቁታ
@abebamucheye2070
2 жыл бұрын
ጥን የትጣልሻት
@Tube-cn7rv
2 жыл бұрын
@@abebamucheye2070 🤣🤣🤣🤣 እረ በሳቅ ቸኩላነዉ
@የሳሪስልጅ
2 жыл бұрын
@@Tube-cn7rv 😂😂😂😂
@ሀዊየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
የጠፋልን በሬ ከሰረቀህ ሰው ጋር የምትፈልገው ከሆነ መቸም አታገኘውም
@tesfalem1541
2 жыл бұрын
ምን ዓይነት ድርሰት ነው ሚስት ለባልዋ በግልጽ ስለድሮ ፍቅረኛዋ በእንደዚህ አይነት ልክ ፍቅሯን ምትገልጽለት? እባካችሁ የምናከብራችሁ የሃገራችን እውነተቹ የፊልም ባለሙያዎች የሃገራችን ፊልሞች በማንም ባለሙያ ነኝ ባይ ሲጨመላለቅ ዝም ብላችሁ አትመልከቱ ምንም ገንዘብ ባታገኙበት ባታተርፉ እንኳ ለምቶዱት ጥበብ ስትሉ ለፊልሞቻችን ድረሱ….!
@mamahikma5600
2 жыл бұрын
ካሜራውን ሳይሠጣት ነበር ማለቅ የነበረበት ምክንያቱም ለፍቅር መክፈል ያለበት መስዋትነት ይሆን ነበር አሁን ግን እሷ ከባሏ ጋር እንዴት ነው የምትኖረው? እየጠላችው? ነው ወይስ ልትፈታው?
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
2 жыл бұрын
ሴት ልጅ እንዴት ከወንድ ጋር ለዚያውም ባል ተብዬው ጋር ሁና እንዴ እንዲህ ታለቅሳለች ዘይገረም ነው። ሴት ልጅ የመጀመሪያዋን ወይም ድንግልናን የገረሰሰውን መቸም እንዴትም በምንም ሁኔታ ከቶውንም አይረሱም ይህ ተፈጥሮ የሰጠቻቸው ችሮታ ነው ። ይደንቃል ግን ምንድነው ምክንያቱ የሚነግረኝ አለ የሚያብራራልኝ ሴት ልጅና ድንግልናዋ ወንድን ለምንድነው የማትረሳው ሁሌም ጥያቄ ይፈጥርብኛል። ስለዚህም ድንግል ያልሆነች ሴት አላገባም ብየረ እየሁ አለሁ እስከ 38 ዓመቴ ድንግሏን ሄዋን እጠብቃለሁ እስከ ዛሬ ድረስ እስኪሞቱ ያለ እዳ ለመኖር ስንት ይታያል።
@ዘ-ታቦር
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ራስህ ጠይቀህ ራስህ መለስከው እኮ ምክንያቱ ያው ተፈጥሮ ስለቸረን ነው ።
@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
2 жыл бұрын
@@ዘ-ታቦር ስለዚህ ተፈጥሮ ሚዛኗ የተሳሳተ ነው ማለት ነው ማለትም በፍቅር ዓለም ውስጥ እኩል ፍቅር የለም ። ሲብራራ ወንድ ልጅ አያፈቅርም ማለት ነው ታዲያ ሴት ልጅ የመጀመሪያዋን በጣም የምታፈቅር ከሆነ ዘንዳ ሔዋን ለምን አደምን አሳሳተችው ። ይሄ በርግጥ ሌላ አመክንኖ ሊኖረው ይችላል ። ዞሮ ግን ፍቅር የሚባለው መንፈስ በተለይ ስጋዊው ማለቴ ነው ከወሲባዊ ጥልቅ ፍላጎት ውጭ በራሱ መገለጥ አይችልም ማለት ነው። ስለዚህ የፍቅርና የወሲባዊ ዝምድና እስከምን ድረስ ነው???? አንዱስ ያለ አንዱ መኖር ይችላል ወይ ??? ካልኖረ ፍቅርስ እውን በሰዎች ዘንድ የመገለጥ ነገሩ አያጠራጥርም ወይ??? ስፍራውስ የት ነው ????? ባህርያቶቹስ ???? በጭዋ ደንብ ጻፉልኝ
@ዘ-ታቦር
2 жыл бұрын
@@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ ተፈጥሮ ሚዛኑኣ የተሳሳተ ነው አይደለም እሱን ተፈጥሮን ለፈጠረ እንተወው ወንድ ልጅ ያፈቀራል ምናልባት ግን ከ እኛ ከሴቶች በስነ ልቦና ጠንከር ስለምትሉ ከሁለተኛዋ ሴት ጋ በቀላሉ የመላመድ እድል አላችሁ ብየ አስባለው የግሌ ግምት ነው የ ሄዋን አዳምን የማሳሳት ጉዳይ ከፍቅር ጋ የሚያያዝ አይመስለኝም ከሆነም እንኳ ዕጸ በለስን እንዲበላ ያደረገችው በ አጉል ምኞት በ እባብ ምክር ተታላ አምላክነትን በመሻት ነው ።
@ዘ-ታቦር
2 жыл бұрын
@@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ ሌላው ፍቅር በ ወሲባዊ ጥልቅ ፍላጎት ይገለጣል ማለት እኔ በራሴ አልችልም ወሲብ ስሜት እንጅ ፍቅር ሊሆን አይችልም ምክንያ ወሲብ ፍቅር ከሆነ ለምሳሌ አንዲት ሴተኛ አዳሪን ብንወስድ በወር ከስንት ወንድ ጋ ይህን ተግባር ትፈጽማለች እና እነዛን ሁሉ ወንዶች ታፈቅራቸዋለች ማለት ነው በፍጹም እኔ ልስማማበት የምችለው አንዲት ሴት መጀመሪያ ወደውና አፍቅራው ድንግልናዋን ሰጥተው ከዛ በኋላ በተለያየ ምክንያት ቢለያዩ እሱን ለመርሳት በጣም ከባድ ሊሆን እንደሚችል ነው እንጅማ በተለያየ ምክንያት ድንግልናቸውን የሚያጡ ሴቶች አሉ ምናልባት ጾታዊ ጥቃት ደርሶባቸው ምናምን እነሱ አሁን ያን ወንድ የሚያስታውሱት በመጥፎ ነገር እንጅ በመልካም ሊሆን አይችልም እና አንዱ ያለ አንዱ መኖር አይችልም ? በደንብ ይኖራል ግን ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል አይነት ሙድ የፍቅር ባህርይ ራስን አሳልፎ መስጠት ነው ልክ ክርስቶስ ራሱን እንደሰጠን ሌላውን ከኔ የተሻለ ሰው ይመልስልህ
@mahiyakiya1050
2 жыл бұрын
@@ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ 😂😂😂አሁን ገና ዋሸህ የመጀመርያዬን አላስታውሰውም
@senamami4216
2 жыл бұрын
ጭቃ የሆነ አጨራረስ። ፍልም የምያሳምረዉ አጨራረስ ነው
@mixafirew1638
2 жыл бұрын
በአንድ ፒጃማ ብቻ አለቀ ፊልሙ ምነው መቀየሪያ የላትም 😁😁😁😁
@haremalahasene815
2 жыл бұрын
አይፍልም አሠራር ባሀራን ባትሠራ ቢቀርብክ
@abdulfetahibrahim801
2 жыл бұрын
ክላስኪ ካልፈላቹ ብላቹ ነው
@ሕይወትነኝየወሎዋ
2 жыл бұрын
አቤት ውሽት የስማና ሚስቱን የቀደሞው ፍቅር ረኛዋ ስመጣ ዝም እሚለው
@እጓሂእምበርተስፋኣይቀርጽ
2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው በፍልም ላይ ፍቅር ፍቅር ይላል ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::😀😀😀👈
@alimetalemu8377
2 жыл бұрын
ፍቅሩንን ጉዳቱን በውስጥሽ ይዘሽ መኖር ትችያለሽ
@mamahikma5600
2 жыл бұрын
ይህ ፊልም ፋና 2 ብሎ ይመጣል ከዛ ያረገዘችው የውሽት ጨርቅ ምናምን ይሆናል ወይም ካሜራውን ሲሠጣት ካሴቱን አውጥቶ ይሆንና ወዘተ... እያለ ይቀጥላል!!!!!!!!! ብዬ እገምታለሁ ከዚህ አያልፍም የኛ ፊልም!!!!!
@አደይ-ተ7ዀ
2 жыл бұрын
በክት
@tesfalem1541
2 жыл бұрын
ኮስቹም ላይ ግን ተሸውዳችኋል የለብለብ ፊልም እንደዚ ነው ውጤቱ
@GadoTasisa
2 жыл бұрын
WOW, Gamakoos kottaa warri kan keenyaa
@samigola
2 жыл бұрын
የሚያወሩትን እንስማ ወይስ ክላሲካሉን ትንሽ አይደብራችሁም ማለት ነው አረ ሼም ነው ሲያወሩ ለምን ክላሲካል ይሰማል አቦ ይደብራል
@bgzlyj3580
2 жыл бұрын
ፍቅር ጢባጢቤ ወይም ሌባና ፖሊስ አይደለም ያፈቀራችሁትን አክብራችሁና ፀንታችሁ ለመኖር ሞክሩ! ያልተዘጋ ፋይል ካለ በስርአት ዘግታችሁ መንገድ መጉዋዝ ነው! ማን ነግራችሁ ብትሉኝ አንዴ ወረበላ የነበርኩና በፍቅር ገበጣ የተጫወትኩ እኔ!
@ሀዊየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
የሚደብር መጨረሻ
@asas-lu4oc
2 жыл бұрын
አገትህ ይቀጭ አላለም😂😂😂😂
@temesgenkoboto1531
2 жыл бұрын
እያድርስብን እውነት ምን ቢሞላ ቢተርፍ ብቻ ህይወት ዋጋ ያስከፍላል እንደዚህ አይነት ህወት ለማንም አይስጠው እዉነተኛ ፍቅር ከዘህ በላይ ያደርጋል፡፡
@ሔሉፍቅርየማሪምልጅ
2 жыл бұрын
አሹ የሚባለው ልይ ሰወድህ 😋🙄❤️❤️👈
@blackjaguar278
2 жыл бұрын
Garbage 🗑️🗑️🗑️ movie
@zobleselam5695
2 жыл бұрын
ያው ተመሳሳይ ፊልም ነው ምንም ለየት የሚያረገው ነገር የለም ለመደበሪያ ይሆናል
@meaza2509
2 жыл бұрын
ይህኔ እኮ ስንቴ እደለፉበት ፈጣሪ ነው እሚያውቀው ከሰሩ አይቀርማ በደንብ ቢሰሩ 🙄😂
@እናትEnat
2 жыл бұрын
🤪😁
@anafijohn7981
2 жыл бұрын
Fitsam Asitale newo dabarachchung
@rhuszemen5426
2 жыл бұрын
ባሏ ፊት ስለ ድሮ ፍቅርኛዋ ብላ እምታለቅስ ኣለች እንዴ ያጋነናቹት ኣልመስላቹም
@knda069
2 жыл бұрын
ሊኖር ይችላል ፈጣሪ ብዙዐአይነት ሰው ፈጥራል
@Hayat1998-c4l
4 ай бұрын
እኔም አለቅስነበር😢😢😢
@HanaHana-zj6mn
2 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ሚስቱ ለዱሮ ፍቅረኛዋ ስታለቅስ ዝም አላት ኪኪካካክክኮኮ የማይመስል ነገር
@ፋኖበነጣእንርዳ
2 жыл бұрын
ፍትህ ለፋኖ ለአማራ ህዝብ
@ahmedhassan6097
2 жыл бұрын
ፋኖ አባትህ ይጥፋ አንተ ቅማላም
@hmerEthotube1122
2 жыл бұрын
እንዴት እዴት ነው ነገሩ ካሜራው አለመስጠት ነበረበት ከሰጣት በሃላ ምላሾ ነበር ያጎጎኝ
@mebruraali2920
2 жыл бұрын
Mn aynet meyastla film nw endi tjmro eskiyalk meyastla film aychey alawkm
@የወንዝዳርማር
2 жыл бұрын
በዚህ ደረጃ የኢትዮጵያ ወንድ ሚስቱ ለሌላ ወንድ ስትገበገብ ዝም የሚል የለም ብሎም የበፊት ፍቅረኛን ወስዶ ተሚያሳይ ባል የለም የማይመስል ነገር ሌላው መጨረሻው ሳይቋጩት አለቀ እሺ እውነቱን አይታስ ምን ወሰነች የሌለ ለማንኛውም ደራሲው ብዙ ማስተካከል የነበረበት ሳያስተካክል ሲያቀርብ ዳይርክተሮች እዴት ዝም ብላቹ ታወርዱታላቹ
@tamreahmustafa2730
2 жыл бұрын
ሀሪፍነው ምንም አይል እዩት
@samerwoloyewa4198
2 жыл бұрын
😘😘😘ምርጦች
@tigistzeleke2414
2 жыл бұрын
Prt2 በተስፋ ጠብቃለሁ ካልሆነ ቱ😜😜😜😜🤧
@דאסאשאדיגו
2 жыл бұрын
ውይ ምን እንደምል አላቅም ብቻ ግን እግዚአብሔር ሰው ከወደደው ጋር እንዲኖር የማይፈቅደው ለምን ይሆን? ሌላው ከሰለሞን የተማርኩት ነገር ትእግስትን ነው በሊላ ፕሮግራሞች ላይ ባለሀብት ነን ብለው መሰሩ ሰወች አብዛኛውን ጊዜ ህብረታቸውን ለሰው በመጥፎ ሁኔታ ሲጠቀሙ አይ ነበር እርሱ ግን ሁሉንም ላለጉዳት ብዙ ጥሮል።ስለ ጎደኛ ተብየው ደግሞ በትክክል የወቅቱ ሰው መሆኖን ተረድሁ ማለትም ከሰው ይልቅ ገንዘቡን ስለስቀደመች።
@senduebraemebraym6960
2 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ትዝታ ይበዛዋል
@futwiabdulrezak822
2 жыл бұрын
Non sense film ..which husband is let his wife to allow her to do like this on his husband wich means with no love and respecting and he helping her to cray and to live in love with exlover...
@seadahussenseadahussen2249
2 жыл бұрын
እር አይነፋም ያገራችን ወንድ ነው ቧሏን አስቀምጣ ፍቅርኛዋን የምታስብ እር ከኢትዮጵያ ውድንድ ጋር ፊልም አይሄድም
@አልሀምዱሊላህ-ቘ5ጠ
2 жыл бұрын
እደት
@merihanalove9287
2 жыл бұрын
Yeameto merte asekeyami film new lna 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@mazamaza4098
2 жыл бұрын
Wey film ekaka hone ede ahun ehi derasi deresiku bilo yaweral kkkkkkkkk
@emebetwubetu813
2 жыл бұрын
የማይመስል ነገር ማንም ቢሆን ሚስቱን የዱሮዋን ፍቅርኛ ላሳይሽብሎ አያሳይም
@abibaraya6229
2 жыл бұрын
Ahun mtwedew kehonech ke mekina werda ashu bla btanagrewayshalem zm bla kemewesen senef
@hirutyemariyamlighi1157
2 жыл бұрын
መጨረሻዉ ግን ቢያስጠላም አሪፍ ነዉ ግን ለምንድን ነዉ ተመሳሳይ ፊልሞች በዙ የተለየ ስራ ይዛችሁ ቦቅ በሉ እንጂ
@estiftsegaye9468
2 жыл бұрын
Abet yhe bahrem milut lj endet endimereregn ere fita bka
@abrishatu6812
2 жыл бұрын
ፊልም ነው ሙዚቃ? እላያችን ላይ ሙዚቃ እያንባረቃችሁ በግድ የምናየውን የኢትዮጵያን ፊልም እንድንጠላ አታድርጉን። እንኳን ዘንቦብሽ....
@bettynwrites
2 жыл бұрын
Realistic. በጣም ወድጄዋለው። ፍቅር ሁል ጊዜ ጣፋጭ ፍሬ የላትም።
@tarikuaselassa3498
2 жыл бұрын
ፍቅር በፊልም ብቻ ባይሆን ቆንጆ ነበር
@ምርኮፈጠነ
2 жыл бұрын
ፍልም ሰሪዎቹም እውነተኛ ፍቅር አያቁም
@ift22khfr66
2 жыл бұрын
way fiker😢😢😢
@yenamatilahun3397
2 жыл бұрын
የማይመስል ነገር የትኛውም ባል እንዲህ አይነት ነገር የሚያይ አቅም የለውም ያውም በዚህ ዘመን
@ሚሚ-ኈ5የ
2 жыл бұрын
አይ ፊልም ብሎ ዝም ሲያስጠላ ደራሲው አይረባም ልብስ እንኩዋን አያስተካክልም አለባበስ ዜሮ ምኑም አያምርም
@anwarmohamed9274
2 жыл бұрын
" Love Is Not Copy "
@haileaddis4549
Жыл бұрын
😮arif new
@seadatefera3489
2 жыл бұрын
ግን መጨረሻ መገናኘት ነበረባችሁ
@elanyyadngllj1565
2 жыл бұрын
ምናይነት ፊልም ነው መጨረሻ የሌለው አጀማመሩ ጥሩ ሆኖ መጨረሻው በምን ላይ እንሳለዉ
@almazaa8184
2 жыл бұрын
BEyaggat filogo filego sayakifat emintu gin des yelale
@Goluj199
2 жыл бұрын
Love is sweet +love is fuck =? From Eritrea 🇪🇷 pls the answer!
@ለይላየሡፍለአባቴትልቅፍቅ
2 жыл бұрын
የሀበሻ ፊልም የሚስጠላው መጨረሻ የለውም እሶ አቃ ይቅርታ ጠይቆት ተስማምተው ነበር ማለቅ ያለበት
@daniboye5064
2 жыл бұрын
በጠም የምረል ግን የአሹ መሆን ነበረበት 👌👌👌
@yodit7265
2 жыл бұрын
አይነፋም
@appapp5138
2 жыл бұрын
Betam mirte ena astemar filem new
@anwarmohamed9274
2 жыл бұрын
ደራሲው በጣም ጎበዝ ነው የፍቅርን ትርጉም አሳይቶል ግን ፍቅር ሃብትን አይገዛም !
@yayaydebnatey9252
2 жыл бұрын
Berasih hiwet sew chemireh imitametaw sebeb yilihal yihe new. Kal kidan tidarina fikir wishe mehonu megilexachih tiru new
@yemaryamliji7224
2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት እንጠብቅ ወይ 😂 ሆ ጅሎች
@adyd8686
2 жыл бұрын
በአንድ ቢጃማ ስንት ቀን ሰራችበት
@abdellaseid1758
2 жыл бұрын
Ere wuy yeqaqa film eyeserachu acheleshachuhn😭🤦♀️🤦♂️🙉🙉🙉
@betelihemyalew4117
2 жыл бұрын
satwedh agbteh endih kemtchenek mnale miwedhn ena mtwedatn agibteh atkemetm ende
@kalabezerihun1635
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቢሆንም ግን አጨራረሡ ትንሽ ያሳዝናል አንድ አንዴ እራሣችንን ባለንበት ቦታ ሆነን እንድናይ ያረጋል
@aynalemethiopiayoutube4170
2 жыл бұрын
Manam Aeyal Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@almazaa8184
2 жыл бұрын
Ewunt gin emiwadedi sewu ayegnagm siflaleg newu eminorewu .
@ኢነቴ
2 жыл бұрын
😁😁😁🤣
@dejenetesema1408
2 жыл бұрын
kelelochu ye Amharic film beminm ayleyim, mejemeriyawun ayito acheraresun menager yichalal
@betelihemyalew4117
2 жыл бұрын
jil yehonh sewuye fitun ayiteh tinshi ayiteretrm ende
@mahilovebelayi4396
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጥሩ ትምርታ ነው ማንም ይሁን ማምን እግዚአብሔር የጽፈለትን ነው የሚኖረዉ
@hafuzitube7603
2 жыл бұрын
Minim leza yelelew film Ika ika chaweta kemir bezih film lay gizeyen bemachareseh azenku
@starscell3907
2 жыл бұрын
Fikir fikir filme lay becha hono techegren uffffffff
@serkaserka6554
2 жыл бұрын
Yestellll
@yosefefeyissa4258
2 жыл бұрын
Aboo ayii nafamii
@sendomalakumalaku5713
Жыл бұрын
ምርጥ ፊለም ነው🌹🌹🌹
@እሙአቡቦከር
2 жыл бұрын
አጨራርሱ በጣም ነው የሚደብርው
@anwarmohamed9274
2 жыл бұрын
ሰው የዛሬን እንጂ የነገን ማን ያውቃል?
@anonymoussynonyms6183
2 жыл бұрын
baheren aszeng des mil movie new bertu
@rahamahusan2025
2 жыл бұрын
Ere parti 2
@hannaredda3061
2 жыл бұрын
the fake hair we can see from far
@tesfuteshoma6649
2 жыл бұрын
Wow arfi new enamsegn alen bertu
Пікірлер: 200