KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#new
19 күн бұрын
#new
Рет қаралды
45,945
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 284
@user-zo1zt5vm1n
17 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ዘንድሮ ስንቱን አወቅን ተመስገን እግዚአብሔር ብቻ ምን ይቆጨኛል መሰላችሁ የሚያልፋቸው ወገኖቼ በእውነት ያለነውን ያጽናን ደጋግመንም እንስማው እህቶቼ አመሰግናለሁ የእመብርሐን ፍቅሯ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hshagj
16 күн бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
@edensolomon8570
13 күн бұрын
አሜን🙏እህቴ እውነት ነው ፈጣሪ በቤቱ ያፅናን መምህሮቻችንን አብዛልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን።
@Selam2130
17 күн бұрын
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም በጤና አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላካችን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን 🥰🙏
@Edu2835
17 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ 🥰
@atsedemariamandualem33
16 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@hilinamekonnen1010
15 күн бұрын
አሜን 🙏🏽
@mariyam..enate21
13 күн бұрын
በአማን ተንስዓ አምላክነ ወመድኃኒነ ❤️🙏👏 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 👏🙏❤️
@demissietegenaw124
12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ መልካም መንሳዊ ትምህርት ወይም ልማድን ከሐይማኖታዊ አንድምታ ጋር ያለውን ግራ መጋባት ጥንቅቅ ብሎ የሚያሳይ ነው
@user-vi5wn1jh3w
17 күн бұрын
ልማድ እና ክርስትና እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ብዙ ነገር ተምረናል
@user-yl1oi2wk7p
17 күн бұрын
እንኳን ለዳግመ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ በዳግመ ትንሳኤው የምትሞሸሩ ሙሽሮች የአብረሃምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ ፍሬ የምታፈሩበት ዘመን ያርግላችሁ መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባሪክልን አዳምጨ ደሞ እኮምታለሁ❤❤❤
@user-gr2cg2zo1e
13 күн бұрын
ክርስቶስ ተንሰአ አሙታን በአብይ ሀይል ወስልጣን አሳሮ ለሴይጣን አጋአዞ ለአዳም ሰላም እምእዜስ ኮነ ፍሰሀ ወሰላም ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችን እሕት ወድሞቼ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኔታችንለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን በእውነት ለመምሕራችን ቃለሕይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ታሳድርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@simretashenafi5974
17 күн бұрын
ዝክር እና ማሕበር ላይ ስላለው ስርአት ኘሮግራም ብሰሩልን ደስ ይለናል
@meronayalewmekonnen6238
13 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤
@diana-lm2xe
12 күн бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-ls1uy3fw2c
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የ ህይወትን ቃል ያሰማልን
@Adanechhorsa
Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግብረ ሰላም መነኩሴ ብቻ የሚያበላ ይመስኝ ነበር
@user-zw6kf4qr5e
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቺን በዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@medhingeresea8034
13 күн бұрын
መምህርቃለ ሂወት ያሰማልንዕድሜና ጤናይስጥለኝ
@Senayt-ry6gi
17 күн бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ከቤተሰብዎ ጋር ይጠብቅዎ
@rayaetiopia8496
16 күн бұрын
qale heyoten yasmalen Amen Amen Amen ❤❤❤❤
@dnglmaryam-cn2ib
16 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@burta1221
16 күн бұрын
ፀጋዉን ያብዛላቹ ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነቱ❤❤❤❤
@tigistashuma6088
15 күн бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰ፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖት፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን
@ruthmikiyas1743
15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@TGTG-ke6tj
16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️💞💞💕💕✝️✝️💞💞
@Genet-ux3ri
16 күн бұрын
የሂወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤
@user-hs3el7kw1w
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ❤
@tesfasami6189
16 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ፍትፍት አድርገዉ ነዉ የምታጎርሱን እናመሰግናለን🙏🏾በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@genetadamu8130
11 күн бұрын
መምህር፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን።እረጅም፡እዴሜ፡ከጤና፡ጋራ፡ይሰጥልን
@Tersitemichael
7 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን። አንዳንድ መምህራን በበዓለ ሐምሳ ንስሀ የለም ሳይሆን ቀኖና የለም ነው የሚባለው ይላሉ የሰው እድሜው አይታወቅም እና ሰውን ከነሀጥያትህ ቆይ አይባልም ይላሉ እባኮትን ግልጽ አድርጉልን። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@jerrykonjonice3405
13 күн бұрын
Enkan abero adersne memerchne kale eywet yasemalne amen amen amen❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
16 күн бұрын
ሜምራቺን አንድ አባቶት የማተገብ ግን ቶሎ ቶሎ ላምሰማት /ላመዳመጥ አይገታመኚም እግዚአብሔር እርሜና ጤና ፀጋሁን ያቢዞሎት የኔ አብባት 🤲🥰ግን ዬት ታዳብቆብን ኔበራ እስካ በዚ ዘሜን ድራስ 🙏ተባረኩ የቴዋሂዶ ሁንቆች ሁንኬን ላዳግም ትንሣሄ አዴረሳችሁ አደሬሰን 🙏🥰ቃል ሂዎት ያሰማልን መምህር 🙏🥰ሸ ዓመት ኑሩልን 🙏🥰አሜን
@genzebd8225
17 күн бұрын
እንኳን እብሮ አደረሰን መምህራችን እኔ ከላስ ቬጋስ የዘወትር ተከታታያችሁ ነኝ ❤❤❤
@meazayerdaw5327
17 күн бұрын
እኔም ከ ዳላስ😊
@woinshetTeshome_
16 күн бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማለን❤❤❤
@mariyam..enate21
13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውዱ መምህራችን አባታችን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዳግም ብርሃነ ትንሳው በሠላም በጤና አደረሳችሁ ። መምህራችን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎዎት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልን ያርዝምልን ። ❤❤️🙏👏👏🙏❤️
@meseret742
16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@user-il9nf1of5z
17 күн бұрын
እንኳንአብሮ አደረሰን ምህር
@rahelalamerew6369
14 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@alexmelaku5433
16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@wow6573
17 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@user-jp7mq3tu7x
16 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን✝️❤🙏
@user-fz1hj1ci8l
17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ።ሼር እናድርግ ሌሎችም እንዲማሩ።
@YeshworkMolla
17 күн бұрын
በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ💖እግዚአብሔር ይሰባሕ እንቋዕ ኀቢሮ አብጸሐነ❤ እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኩሉ ስምረተከ ቃለሕይወት ያስምዕ ለነ ጥቀ ንሴብሐከ በአማን መምህርነ ❤እግዚአብሔር ይዕቀብከ❤❤❤❤❤
@user-zy4sq7fp2i
14 күн бұрын
የኔ አባት እዴሜ ና ጤና ይስጦውት እግዝአብሄር አምላክ ። ሁሌም በውስጤ ጥያቄ የነበረኝ አሁን መለሱሉኝ አመሰግናለው ጤና ይስጠውት መምህራችን ❤
@Meski-or8ln
17 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Asmeretareaya
16 күн бұрын
መምሕራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አንተን እና የቀንዲል ሚዲያ እና ለመላው የእርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሰላም አደረሳችሑ
@imblessed7396
15 күн бұрын
Thank you 🙏🏽 this program answers most of my questions. Not only Thai I have learned even more additional knowledge about my amazing God and religion. Thank you again may God bless you and my country Ethiopia
@weletemaryamkedejshadershnafek
16 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደህና መጡ መምህሬ 😍
@Fidel_fikir
17 күн бұрын
ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን
@fikrtegesite9726
17 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በክብር ያቆይልን ❤❤❤🙏
@WubalemChe
14 күн бұрын
Egzeabeher ewketun yabzalachihu betam bizu newe ytemeleselin tebareku.
@brteHa
17 күн бұрын
የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘወነወን ያርዝምልን አሜን💕🙏💕
@hanahyluuaselfch485
16 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት።
@user-vq3uz4ws5e
14 күн бұрын
መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@shewaabebe3280
16 күн бұрын
Kale hiwot yasemalin abatachin errjim edemena tena yestilin !
@SofanitWorku
15 күн бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህራችን
@user-pc3eo9yw6n
17 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አባቴ እማላቀዉን ሁሉ ነዉ በእርሶ ትምህርም ያወኩት እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ያገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን እመብረሀን ትጠብቆት
@gthn-wb7dh
14 күн бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@user-so5ge3wn6y
16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@SikoSilo-gw7ih
16 күн бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@assilaselefechbedeke3292
17 күн бұрын
KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Be Unet Edimena Tena Yadilen ❤❤❤❤❤
@MehariHaftie
13 күн бұрын
እኔ ዶሞ መምህራችን ፀሎት በምናደርሰበት ግዜ ከመጀመሪያው አአትገፄ ጀምሮ እስከ እንደ አቅማችን እስከ ምንጨርስ ስነስርዓት ቢሰሩልን
@AloCell-gv1xy
11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@user-id6zq6gd8l
17 күн бұрын
እክዋን ለዳገመ ተሳኤው አደርሳቹህ❤❤❤
@sarahmohammed8130
14 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤
@betelhemyamral
17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤❤🙏❤
@Chali34632
16 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏❤
@meazamichael6925
17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ze3sy7bv6p
15 күн бұрын
ብዙ እውቀትን አግኝተናል🙏
@tsionassefa9882
14 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!💛
@SamirawitTamiru
17 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@user-kl8vz1if2n
17 күн бұрын
Amen. Amen, thank you so much. i learned a lot 🙏 ❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@selemonbekele7253
14 күн бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት እድሜዎን ይባርክልን በውነት በጣም ብዙ ግራ ሚገቡኝ ነገሮችን ዛሬ ተምሪያለሁ ብዙ አውቂያለሁ እግዚአብሐብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ለአቅራቢውም ወንድማችን አመሰግናለሁ 🙏
@ribkamelky6225
17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ConfusedDumplings-rs4bu
17 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ❤እንኳን ደህና መጣቹ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤መምህር❤
@HajchGfygjg-mt9ox
16 күн бұрын
❤❤❤አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤
@tigisttufa6469
16 күн бұрын
Egzaber emasgen abatachen Ameen Ameen Ameen Kal hiwot yasemalen 🙏🙏🤲👏👏👏❤️❤️❤️❤️🙏
@user-jj2yn6vr9e
11 күн бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር
@MuluBogal
17 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏♥️
@user-ni5uo3li7m
12 күн бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-bj8wl2bp5i
17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም እየተማርንበት ነው❤
@user-ck7ml6dy7s
16 күн бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን መምሕራችን❤❤❤
@23yohannes
15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
@arsemazarga5347
15 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
@Emawausheshebru
16 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@DgdsSfged
15 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@kedeshkeedesh3872
16 күн бұрын
Ameen ameen ameen ameen enkan abiro aderesen kal hiwot yasemalin memirachin❤❤❤❤❤❤❤
@birhanabeera8759
13 күн бұрын
God bless you more and more 🙏🙏🙏🙏🙏
@alemneshhadi5315
14 күн бұрын
Amen kale hiwet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen
@user-xx1rw4ch9i
16 күн бұрын
አሜን
@TesfayeMogesTM
17 күн бұрын
Like,share ❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
17 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርየ❤❤❤❤
@alematalay734
17 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-kw8sp4oz4o
17 күн бұрын
ቃል ሔወት ያሰማልን መምህራ 💕🙏 ሲቀጥል ጥያቂ አለይ አዳድ መምህራኖች ቡና አይጠጣም ይላሉ አዳዶቹ ይጣጣል ይላሉ ግራ የተጋባ ብዙወች አለን እናት እደት ተውተለችሁ ብልሱልን የብዙሀን ጠያቂ ነው መምህር
@user-uj2pj9bh8m
17 күн бұрын
ከዚህ በፊት አስተምረዋል ያላየሽውን ትምህርት ቼክ አርጊ
@ephremtigabu130
17 күн бұрын
Iik nesh ehtie gin endie aynet akerakri negrochn kechaln le egziabher blen bintew melkam yhonal
@alemtsehaysesaysisay7144
13 күн бұрын
@@user-uj2pj9bh8mበጌታ መልሱልኚ እስከ ሰኔ ፆም ድረስ አርብ ሮብ ይፆማል ወይ
@TeketeleLerago
17 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@mesiyekidusourael
16 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@user-ve3rp1nl6r
17 күн бұрын
እንኳንአደረሳችሁ መምህራችን በመላዉአለምያላችሁ ዉድ ኦርቶዶክሳዊያን
@user-hh2bl7rs5u
16 күн бұрын
Kale hiwet yasemalen memhr
@asgedesolomon9195
15 күн бұрын
Kale heywet yasemalen edmena tena yestelen
@user-ms7lo9tg1y
13 күн бұрын
Amen❤❤❤
@alemzed7181
16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@selfoselfo1747
17 күн бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@LolitaQueen-hr5yr
17 күн бұрын
ኸረ እንደው እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን በእውነት እኔ በጣም ደስ ብሎኝ የምከታተለው ሚዲያ ነው ፈትፍተው የሚያጎርሱ አባት ነዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!
@HanauNew
17 күн бұрын
እንኳን ለበረሃን ተንሳኤ አደረሳች መምህር ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይሰጥልን
@182960la
11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Пікірлер: 284