KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#New
24 күн бұрын
#New
Рет қаралды
51,070
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 362
@Kendilmedia
22 күн бұрын
የቦሌ(ገርጂ)ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ➢የዩቲዩብ ቻናልን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ግብዣዬ ነው ➢youtube.com/@Zehohitebirhanmediaofficial?si=DBK1FegjAIeCfUO6 youtube.com/@Zehohitebirhanmediaofficial?si=DBK1FegjAIeCfUO6 youtube.com/@Zehohitebirhanmediaofficial?si=DBK1FegjAIeCfUO6
@bbbbbbbb562
22 күн бұрын
ታዛዥ ነን❤❤
@mekdestemeche6871
22 күн бұрын
እሺ❤❤❤
@haseerahmad2421
22 күн бұрын
እናመሰግናለን
@user-kr5ls4zd8c
21 күн бұрын
Be maryam yemtaqut melisuligi be dagmay tinsai sigawu demu mekebli ychalal weys ??……ye somis neger ngerugi🙏
@user-st2jz4de8h
18 күн бұрын
እሽ እናመሰግናለን
@derejefissha9452
22 күн бұрын
እባካችሁ በርቱልን ብዙ ሰው እየተጠቀመ ነው
@demissietegenaw124
21 күн бұрын
ለመጋቢ ኃይማኖት ምትኩባ አበራ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@Selam2130
22 күн бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሐይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወስላም እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ 🥰🙏 በእውነት መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር አምላክ 🥰🙏
@user-zw6kf4qr5e
22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እቁወቺ ሰላማቺሁ ይብዛልን መልካም የትሳየ ብዓል ይሁንላቺሁ
@tigistkidanemariam6566
18 күн бұрын
እኝህን መምህር ስላገኘን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ስህተቶቼን ያየሁበት ደግሞም እየተማርኩበት ነዉ ብሩክ ሁኑ🙏🏽
@user-xb1wp9jo6t
21 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከቁጥር ሳንጎል የወር ሰው የአመት ሰው ይበለን
@metsy7198
22 күн бұрын
የፋሲካ ዶሮ እኛም በልምድ ቤተሰብ እንደምናዉቀዉ ማታ 2 ሰአት ጀምሮ እናርድ ነበር ነገር ግን አሁን ሳይገደፍ አትረዱ የሚባል ነገር ስላለ ከቅዳሴ ስንመለስ በመብላት ሳይሆን በማረድ ነዉ የምንገድፈዉ ፡ይህን ነገር አጥሩልን ፡ችግር የለዉም ሳይሆን ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር አያይዛችሁ አጥሩልን
@user-km1wu1fl1p
19 күн бұрын
ሁልጌዚ የሚገርም ትምህርት ነው የምታቀርቡት ስንቱን በባህል የምናከብረው የምንቀበለውን በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ስታስረዱ ብዙ እየተማርንበት ነው። በዚሁ ቀጥሉ ብዙ ብዙ ያልተነኩ ትምህርቶች አሉ በጉጉት ነው የምንጠብቀው።
@user-zo1zt5vm1n
22 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዘንድሮ እኮ ለናተ ቃል አጣሁ መግለጫ እመብርሃን እናቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ከልጇ ቀኝ ታቁማችሁ በእውነት ቤተክርስቲያን ሔጄ ስለነበር እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ዱባይም ብሆን በእለቱ አልተከታተልኩም ዛሬ ሰምቼው ግን ምን ያህል ተመስጬ እንደሰማሁት ብቻ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ጠንክሩልን አሰልቹብን አደራ ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ ግን በሰሞነ ህማማት ያለፉት ክብረ በአላትን ለምሳሌ ዝክር ማህበር ተቀይረው ይከበራሉ እንደ እለቱ ግን አይደለም መቀየሩ እንደ ግዴታ ነው ወይ በተለይ ንግስ ካጠፋሁ ግን በጣም ይቅርታ አርጉልኝ በጣም ነው የተጠቀምኩት በትምህርቱ በተለይም በስርአተ ቤተክርስቲያን ትምህርት የተነሳ ለስጋውና ደሙም አብቅቶኛል መጨረሻዬ እንዲያምር በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ብርሐን ነኝ ሙሉእመቤት ነኝ
@bruk2122
18 күн бұрын
ክብር ይስጥልን አባቶቼ በየ ሳምንቱ እምጠብቃችሁ ሁሌም አዳዲስ ትምህርቶች እና መልሶችን ስለማገኝ ነው ክብር ከጤና እና ከእድሜ ይስጥልን አሜን
@Panadol292
21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እድሜ እና ጤናን ይስጥልን መምህራችን ኑሩልን በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው የውስጤን ጥያቄ ሁላ ነው የተመለሰልኝ ክበሩልን በእውነት 🙏
@user-tz1hf4dl4j
22 күн бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግእአዝዎ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ። የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ 👏👏🕊🕊🕊🕊 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏💐💐 ግን የትንሳኤው አዋጅ ሳይታወጅ 12:00 ሆነ ብለን ብናርድ በፃም እንዳረድን አይቆጠርም? እንዴው ወገኖቼ ከዚህ ሁሉ ዶሮ አትረዱ።።። ነጥብ ለዳግማይ ትንሣኤ ማድረግ ።በተገኝው ነገር ፈስኩ ።
@user-cn5sk9qd3y
22 күн бұрын
❤❤
@meherat938
21 күн бұрын
ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን በዓብይ ኃይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣን አጋዕዞ ለአዳም ሰላም ኢምይዜሰ ኮነ ፍሰሐ ወሰላም .እንክዋን ደና መጡልን የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@fatmasaeed6043
19 күн бұрын
ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን በዓብይኋይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣንአጋዕዞ ለአዳም ሰላም ኢመይ ዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም
@wendosenteshome2512
21 күн бұрын
በጣም የሚገርመኝ ልማድ እንዲህ እንደ ሰማነው አሀ እንዲህ ነው እንዴ ብለን ወደ ትክክለኛው ሁሉም እንዲመጣ የምናስገድድበት እንዳልሆነ ተረድቻለው እሱ ባደገበት ቤት የሚደረገውን ነው ለሱ ትክክል ቢያንስ እንዲህ ስንማር ያ ያደኩበት ያየሁት ልማድ ከሆነ ከእርሱ ከመጣበቅ መላቀቅ አለብን:: መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@zebalkhomari277
18 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከቁጥር ሳንጎል የወር ሰው የአመመት ሰው በለን አሜን🙏🙏
@mariyam..enate21
13 күн бұрын
ለመምህራችን እንዲሁ ለወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ቸሩ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን ❤❤️✝️❤️✝️ እንኳን አደረሳችሁ ለዳግም ትንሳኤው ✝️❤️
@mohamedsultan7549
21 күн бұрын
እንኳን አደረዳቹ መምህራችን እና ዘማሪቀዳሜ ወድማችን ከካሜራ ጀርባ ያላቹ በሙሉ ለብርሃነ ተሳኤ በሰላም አደረሳቹ
@kalkidabx2087
22 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።በእውነት ይህ ፕሮግራም ብዙ ነገር እያሰተማረን ነው ያለው በርቱ ማለት እፈልጋለው። አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻላችው ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛ።ጥያቄየ ይህ ነው አንድ ሰው ማክፈል ከጀመረ ማቋረጥ አይችሎም ይባላል እወነት ነወን? ይኸኛውን አመት አክፍሎ ያኛው አመት ላይ ችግር ቢገጥመውስ።ማክፈል ማቆም ከፈለክ ሶስት አመት ወይም ሰባት አመት ሊሞላህ ይገባል ሲባል ሰምቸ። አመሰግናለሁ
@LiLy-uj8vk
20 күн бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እናንተን ስ ሰማ ውስጤ ሀሴት ታደርጋለች ትምህርቱ ባያልቅ እላለሁ መልካም ዳግም ትንሳኤ ይሁንላችሁ!!
@georgessaroufim7733
22 күн бұрын
መምህር ተባረኩልኝ በጣም በናፍቆት የምጠብቅዎ ለተጨማሪ ሃሳብ እኛ ኢትዬዎች ከክፍለት በኸላ ለሊት የምንበላው ዶሮ ጌታ ጴጥሮስ ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮህ አንተ ሶስት ጊዜ ትክደኛለህ የሚለውን እያሰብን ዶሮን እናስቀድማለን ይሄን ምን ያስባሉ እንደ ሃሳብ
@TopPhone-st4bu
21 күн бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል ቃለሂወት ያሰማልን ምምህሮቻችንአሜን ፫ እኔ ጥያቄ ነበረኝ መምህር እኔ በስደት ነው ያለሁት እናም አግብቻለሁ ግን ይከንን ከማግባቴ በፊት የባሌ ያጎቱ ልጅ አጭቶኝ ነበር ግን ቤተሰቦቼ አልሰጡትም እናም በስደት መጥቼ ያክስቱን ልጅ አገባሁት እናም አሁን በትዳር ላይ ነኝ በዚህ ጉዳይ ይምከሩኝ እደኔም የደረሰባቸው ይኖራሉና እብራሩልን❤❤❤
@Sara-dq3rz
18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነቱ
@bethelehem4989
22 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ መምህሬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶና የሙስሊም እምነት ተከታይ ቤተሰቦቼ ብወለድም በልጅነቴ ምንም ባላውቅና ፈጣሪን ባላመልክም እማምላክ እመብዙሃን ከመለአኩ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር ሆና እጄን ይዛ ከልጆ ከወዳጅዋ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አገናኝታ የክርስትና እናት በመሄን አደራ የሰጠችኝ ከካለማመን ወደ ማመን ያመጣህኝ እግዚአብሔር ያሳወቀችኝ በምክንያት ነው መመረጥም ነው እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ምእመን(ልጅ) ሆንኩኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@berhanberhan2792
21 күн бұрын
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln yemfelegew aulu temelsolgnal befetari sim ameseginihalew enikan egizihabher abro aderesen aderesachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistashuma6088
15 күн бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን
@tadutadu6190
22 күн бұрын
አሜን 3 እንኳን አብሮ አደረሰን በእዉነት ቃለ ሕይዉትን የሰማልን መምህረችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድሊልን 👍
@user-vd6um2qq7c
17 күн бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@tsehaysebsibe4239
20 күн бұрын
አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ስለሰጠኸን ኦርቶዶክስ ስላደረከን እናመሰግንሀለን፡፡
@user-eu6jv3br4g
21 күн бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህሮቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት በጣም ወሳኝ የሆኑ ጥያቄዎች ናቸው የተመለሱልን እግዚአብሄር ይሥጥልን እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤
@user-iv4zc1jp2o
21 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያመት ሰዉ ይበለን አሜን አሜን አሜን🤲🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
@abenetyilma2486
20 күн бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን
@trgoyebzuayehu
21 күн бұрын
በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የሰማንውን በልቡናችን ያሳድርብን ሰምተን የተግባር ሰው ያርገን ልእውል እግዚብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekuanintleul8447
21 күн бұрын
#እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልን !!
@Serkalem-tc5xz
20 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን የርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይል ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@michgebrmichgebr2135
21 күн бұрын
እንኳ ለፉሲካው ለበአለ 50ው አደረሳችሁ አደረሰን :: ብዙ የቤተክርስቲያን አገባብ ከናንተ ተምሬአለህ:: በልምድ ብዙ ስህተቶች ነበሩኝ በጣም አመሰግናለሁ ::
@user-cw8ys5zv7w
20 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መምህር ስለ ግብረ ሠላም አንዳንድ ነገር ቢሉን
@eiduseidu8404
21 күн бұрын
ክርስቶስ ተንስአ ከሙታን በአብይ ሃይል ወስልጣን አስሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ml7hg6bk3l
20 күн бұрын
አሜን እግዚአብሕር ይመሰገን በጣም ደሰ ያምል ትምህረት ነዉ በረቱ❤❤❤🙏🙏🙏
@edesedes1676
16 күн бұрын
በጣም ብዙ ነገር እየተማራን ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@user-ht2xy7yq7c
20 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በደብ ነው ልቤን ያራሱት ብዙብዙ ጥያቄየን ነው የመለሱሌኝ አመሰግናለሁ እግዚር ይስጥልን
@alemayehuewinete7555
21 күн бұрын
እውነት ትልቅ ለውጦችን በሕይወታችን እናመጣለን የሚል ሙሉ እምነት አለኝ፣ ምን አይነት አስተማሪ መርሐግብር ነው! እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልን!!! እኛ አካባቢ አባወራወች ተጋብተው የቆዩት እድሜአቸው ገፋ ሲል ይቆርባሉ! ከዛ ይቀጥሉና ነፍስ ማጥፋት(ማረድ) እንደማይችሉ ይናገራሉ። ይህ ነገር እንዴት ይታያል? ነፍስ ማጥፋት የማይፈቀድላቸው እነማን ናቸው? ሲቀጥል ዲያቆን ሻሽ መጠምጠም ይችላል? ይቅርታ መምህሮቼ እኛ አካባቢ ስለተለመደ ስርዓቱን ማወቅ ፈልጌ ነው! ❤❤❤መልካም ጊዜ!❤❤❤
@WorkenheyohannesUloro
21 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት ተነስቱአል እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@b.tyoutube8191
21 күн бұрын
በጣም ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኛ ቤት በአይብ በእንቁላል በሌላም ነገር ነው ምንፈስከው ጥዋት ነው ዶሮ አርደን ምንሰራው በምሳ ሰዓት ነው ምንበላው ለዛ እሱን ለምጄው አሁን ለፋሲካ ለሊት ኩሽና ሚታደረውን ይገርመኛል 😃እና እኔ ጥዋት ነው ምሰራው ለወደፌቱም በትዳሬ ስኖር ስደት እፍፍፍ
@misrakimiru8407
19 күн бұрын
ቃለህይውት ያስማልን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-qb1lr7rd1z
21 күн бұрын
ቃልህ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውይብዛሎት ጥያቄዬ (ቅዱስ ቁርባን )ተቅብሎ ወይም የተቆረበ ቀን ስጋ ወጥ ስጋ ይበላል ወይ ?ለማወቅነው 🙏
@HanauNew
22 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችህ የእኛ እንቁ መምህራን እዉነት ለመናገረ በእናተ ትምህርት ብዙ ትልወጫለዉ እግዚአብሔር ይመስገ ለእናተም ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥልን
@aynyeyemariyamlgi1459
22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏♥️ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@HabtamGobeze
22 күн бұрын
kalehiwet yasemaln memhr andtyake nebregn benezih hamsa kenat sgdet yisegedal ?ebakachihu yemtawuku kalachhu ngerugn🙏🙏🙏
@user-wf9ij5nt5o
22 күн бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qd7uj6sm6g
22 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤
@Sasaw-pt6on
21 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁልን እንኳ አደርሳቹሁ የአምልኮት ስግደት መስገድ አይቻልም ❤❤
@LiLy-uj8vk
22 күн бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ መምህሮቻችን ዘመናችሁ ይባረክ
@fano-vk1zp
22 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@tigistashuma6088
15 күн бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
@HymanotYibrah
21 күн бұрын
Mmherachin Nuruln bezum Temhertachi Agegnchalhu
@fentayewalelgn5545
21 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እሄ ትምህርት ለገጠሩ ማህበረሰብም ያስፈልጋል 😢😢ዶሮ እሚመረጠው ለመንፈስ እሚመርጡአቸው የዶሮ ከለር አለ ለዛነው እናቴ ውቃቢ እሚባል ገብስማ ዶሮ ትገብር ነበር ስለመንፈስም አስተምሩ እደነ መምህር ተስፍየ
@rrrtuui2204
20 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን
@haymanottilahun9170
21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@user-rf6bs3pe3b
22 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ❤
@user-ce5bt4vt4y
22 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
@user-ce5bt4vt4y
22 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🤲 አሜን፫
@wubemelese3694
22 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መምህሮቻችን ፣እውነት ነው መምህር ልክ ስለእኔ የሚናገሩ ነበር የመሰለኝ ስለአክፋይ ባለአላንበሳውን ትሪ ነው ያስታወሱኝ።
@maqdsmaqds5132
21 күн бұрын
ቃለህወት:ያሰማልን:ከፈጣሪቀጥሎ:ብርታቴናግልበቴናችሁ:እኳንም:አረሳችሁ:እኳንበሰላም:መጣችሁልን:በናፍቆት:የምጠብቃችሁ:ወለተኪዳንነኝ:ከኦማን:በፀሎትአስቡኚ:የማዳቤት:ድክምብሎኛል
@semharsolomon2186
18 күн бұрын
Amen kale Hewitt yasemalen memher. Enkuan beselam adresen. Egzabher tsegun yabzalachu hulachum. Ema amlak tatabekachu. 🙏🙏🙏
@Tizita234
22 күн бұрын
ሰላም ወንድሞቻችን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ መድሀኒአለም ። ግዜያችሁን መስዋእት አድርጋቹ እኛን ስለምታስተምሩን እግዚአብሔር ያክብራቹ።
@natnaeltheodros3998
21 күн бұрын
እርድን በተመለከተ አባቶች ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ከመባሉ በፊት አይቻልም ብለው ያስተምራሉ አይጋጭም ለምሳሌ በሊቀ ሊቃውንት መምህራን አስብበት!!!
@uaeuae9553
21 күн бұрын
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በኡነት የሚለቀቁትን ትምህርቶች ተመስጨ ነዉየማዳም ጣቸዉ አጥትን የሚያለመልሙ ናቸዉ🙏🙏 ከቁጥር ሳንጎል ያመት ሰዉ ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@milabelabayu583
22 күн бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mohamedsultan7549
21 күн бұрын
በርቱል እድሜ ጤና አብዝቶይስጣቹ❤❤❤❤
@user-kl9of5mn2p
21 күн бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን
@sarakonjo2971
22 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህሬ ዳቆን ሁላችሁንም አምላከ እስራኤል ይጠብቅልን አሜን
@zewdineshal3888
22 күн бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ
@Milisa11
21 күн бұрын
እንካን አደረሰን እንካን እደረሳችሁ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@user-rg3sw8ki1c
21 күн бұрын
በእውነቱ ቃለሂወትን ቃለ በረከትን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ቀንዲል ሚዲያ በእውነት ትልቅ ትምህርትን ነው እየሰጠን ያለው በርቱልን እኔ በራሴ ቡዙ ተምሬበታለሁ እርዕሱ በራሱ ሁሌ ያስገርመኛል ልማድና ክርስትና ዘይገርም ነው እማምላክን በርቱልኝ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሀለሁ🥰🥰
@user-rh3qk2tc6q
22 күн бұрын
በእውነት ለመመህሮቻችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም የሰማዉን ቅዱስ የሆነው ቃሉን የባቶቻችን የመንህሮቻችን ተግሳፅ ምክር ሰምተን ከከንቱ ዉዳሴነት ርቀን 30:60:100 የሆነ መልካም ፍሬን እድናፈራን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን በእውነት 🤲::ሁሌም በጉጉት እንጠብቃቹለን መልካም የትንሳኤ (የፋሲካ) በአል ይሁንልን
@aydaissac1295
15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@fano-vk1zp
22 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@abayneshsendekie7968
22 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህራን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን
@mariyam..enate21
22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን ደና መጣችሁልን..😇😘🙏✝️💚እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን እንዲሁም መምህራችን ቀዳሜ ጸጋ ወንድማችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💚✝️🙏🌾🌾🌾
@user-kl9rp4vc9w
21 күн бұрын
መምሕራችን ምትኩ ዲያቆን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የሚገርም ትምሕርት እጽብ ድንቅ ነው ጭራሽ ለእኛ ገጠር ላደግን ሕዝበ ክርስቲያን የልምድ ክርስትና ተውጠን ነበር አሁን ግን ብዙ ተማርን በቤቱ ያጽናልን በርቱ እንዳታቋርጡብን =ምክንያት እናተን አድምጠን አቤት በእኛ አከባቢ እኮ የምናከብረው ልምዳዊይ ነው ብለን እየማማርን ነው በርቱ ብዙ እያፈራችሁ ነው እያዳናችሁ ነው እና በእኛ አከባቢ የሚደረግ አንድ ነገር አለ እሱም የጥምቀት ጊዜ ታቦቱ ወጥቶ ሲገባ ማለትም ታቦቱን ከወንዙ ወርዶ ያድራል =መልሶ ሲገባ ግን (ፍየል ወይም በግ ይታረዳን ከቤተ ክርስቲያኑ ግቢ በር ላይ ያርዳሉ እና ለምን ብለን ስንጠይቅ =ታቦቱ ደም ካለየ አይገባም አይቀሳቀስም ይላሉ ?? አንዱ ደግሞ ሰው እንዳይጣላ ነው ደም እንዳይፋሰስ ነው የሚታረደው ብለው ያርዳሉ ታቦቱ ከመግባቱ በፊት ታርዶ ይጠብቃል ይሄ ?? ከስርአተ ቤተ ክርስቲያን እንዴት ይታያል ምሳሌነት አለው ?ወይስ ልማድ ነው?ልማድ ከሆነስ እንዴት ነው ማስቀረት የሚቻለው ምክንያቱም ባስተማራችሁን መሰረት ይሄ ልማዳዊይ ነው ትክክል አይደለም ስንላቸው ምን አውቃችሁ ይሉናል ምን እናድርግ ይሄን ለማስቀረት ምን ማድረግ አለብን ?? ሌላው ደግሜ ሰው ሙቶ ተስካር ሲወጣ ፍየል ወይም በግ ታርዶ ምግብ ይዘጋጃል (ግን ካሕናት በእኛ ያሉት አንድ ፍያል ሙውን ካልተሰጣቸው =እንፈታም ይላሉ? ስጋውን ቆጥረው ነው የሚቀበሉት አንዲት አጥንት ከቀነሰች አይፈቱም የሌላቸው ድሐ ቦሆኑም ግዴታ ያርዳሉ ለካሕናት ተገደው ምክንያቱም ካልተረደላቸው አይፈቱም ??ሰው ባለው ነገር ማስፈታት አይችልም ወይ??ግዴታ ፍየል በግ ማረድ አለብን ወይ ከለለንስ በሽብራ በአተር ባለው ነገር ማዘጋጀት አይቻልም ወይ እንዴት ይታያል ይሄ =ይሄን የጠየኩት በአከባቢያችን የሞተ ሰው ነበርና 40ውን ለማውጣት ሲሉ ካህናቶቹ ለስጋ የሚሆናቸውን እራሳቸው መርጠው ግዙ ይላሉ እነዚህ ሰዎች ድሀ ናቸው የት ያንጡት ግድታ ስለሆነባቸው ተበድረው አወጡ ግን የሚያሳዝነው=አውጥተው ከጨረሱ ቡሀላ በሉ ከዛሬ ጀምረን ሙስሊም ሁነናል ከለለ ቤታችን 40ው 80ው እየተባልን የስጋ መግዥ የት እናገኛል አላረዳችሁ አንፈታም የምትሉት እስልምና ይሻለናል ብለው ቀየሩ በካሕናት ምክንያት ከዚያ ቢመክሯቸውም ሊመለሱ አልቻልም የናተ ሀይማኖት ለሆዳችሁ ለስጋችሁ ጥቅም ነው ብለው ቀይረው ቀሩ እና ምን ትመክሩን አላችሁ ይቅርታ ስላበዛሁ
@user-so3ns7so1m
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት የማላውቀውን እንዳውቅ አድርጋችሁኛል እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን🙏🙏🙏
@meskeremteshome-iv2sk
21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይዎት ያሰማልን በ እዉነት ያለ ሀሰት ብዙ ጥያቄዎች የተመለሰልን ስለሆነ ክብረት ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏
@tigisthagos2648
22 күн бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ ልማድና ክርስትና ሳላየው የማልውል ቀዳሚና ተወዳጅ ፕሮግራሜ ነው በርቱ የተዋህዶ ልጆች ሸር አድርጉ የራሳችን ሚድያ ማበረታታት አለብን ❤❤❤❤
@user-gj1jy1fw8g
21 күн бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፈትፍተዉ ነዉ ያጎረሱን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@SamirawitTamiru
20 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ot8zu5ov2d
22 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ✝️
@user-ry9bw3cy4h
21 күн бұрын
ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው።እርዱ ላይ የተሰጠውን ግን መቀበል አይቻልም!!!ሊቃውንተ ቤ/ክርሰቲያን ፍትሃ ነገሥት በአንቀጸ ጾም ላይ ክብርት በምትሆን በ40 ጾም በመጀመሪያው ሱባዔ አስከ 12 ሰዓት በሰሙነ ህማማት አሰከ 13 ሰዓት ወይም እሰከ ጸአተ ኮከብ ይጹሙ ይላል።እርድ መፈጸም ያለበት "ወተንስዓ እሙታን" ከተባለበት በኋላ ነው።ሌላው ረቡዕ እና ዓርብ እርድ የሌለው ጾም ሰለሆነ ነው በዚህ መሠረት ቅዳሜ ስዑር ቅዳሴ እስኪጠናቀቅ ጾም ነው።ሊቁ አለቃ አያሌው ታምሩ ድንቅ መልስ ሰጥተዋል።የግድ በታረደ ነገር ፈስኩ ብላ ቅድስት ቤ/ክርሰቲያን አታስተምርም።በጾም የታረደ በፍስክ ካልተበላ ቅዳሜ ማታ ጾም ላይ ነን።በዚያ ሰዓት እኮ ገና እኛም በመስቀል መባረክ አንጀምርም።ስለዚህ መምህር ይህንን ብታርመው!!!አክባሪህ!!!
@fasikamesfun7232
22 күн бұрын
ቃልልልልልል ሂወት የስማዓለይ መምህረየ ቡነት ኣብ ዓንደ ወርቁ ይጽሓፈልኩም ይሕዋተየ "ስደት ያሉት የሚያለቅሱ ስለ ሚግብ ሳይሆን ስለ በተክርስትያን ነው" እውነት መምህረየ እውነት የኔ ልቅሶ ስለ ቤተክርስትያን ናፍቆት እዩ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ጸሎትኩም ደግፉኒ ሓደራ "ወለተጽገወይኒ" ኢልኩም 🤍🙏🏾🕊🌍💐⛪️🍯⛪️🍯🙏🏾😭😭🕊🌍💐🤍🇪🇷
@YeshworkMolla
22 күн бұрын
በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ❤❤❤በእውነት መድኃኒታችን ክርስቶስ ተነሥቷል❤ቃለሕይወት ያሰማልን መምህርነ❤
@zhraaas8742
22 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደረሳችሁ አደረሰን የኔ አባት አደበትወ ደስ ሲል ማርምን ታድለን በስደት ላይሆነን እድህ ጡኡም ትምህርት ነዉ አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤❤ ከይቅርታ ጋር ጥያቄ አለኝ እሱም ሁለት ሶስት መስቀል ከአንገታችን ላይ እናደርግለን እና በሀይማኖታችን እደት ይታያ❤❤
@mekdestesfaye3029
19 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🍀💐🕊
@ufeuy1059
22 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ ❤❤❤
@simretafework9974
21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በብዙ ተፅእኖ ተይዘናል እና ብዙ ትምህርት ያስፈልገናል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Zzizette
18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selfoselfo1747
22 күн бұрын
በእውነት ግሩም ት/ት ነው ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምል ቀንዲል ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን በረቱልን ይህ ልማድና ክርስትና የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ በቴሌዥን እንጠብቀዋለን እግዚአብሔር ይረዳችሁ
@selfoselfo1747
22 күн бұрын
ቀጣይ ሳምንት ስለ ባለ ሀምሳ ብዙ ት/ት እንጠብቃለን በጣም የምፈራው ይህ ባለ ሀምሳ ነው😢
@HarigHarig-bv9el
16 күн бұрын
Qalihiyot yasemalen mamerachen betam bezu tiyaqe tafetolegnal....bazewu qaxilubet ideman ke tsega gar yadelalen🙏🙏🙏🙏🙏
@Meskeremaddis
22 күн бұрын
በተክሊል የተጋቡ ሰዎች አንደኛው ዝሙት ቢፈፅም እና የነፍስ አባታቸው ጋ ሂደው ተፀፅተው ንሰሀ ቢቀበሉ እና ቢታረቁ ለምሳሌ ሴቷ ብትሆን የዘሞተች ባሏ ዘማዊ ይሆናል ማለት ነው ወይስ ንሰሀ ስለተቀበለች እሱ ላይ የሚፈጥረው ችግር የለም?
@benshiweyn2028
16 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንወን ያብዛልን አባታችን።ስርአተ-ተክሊልን በተመለከተ የተወሰነ ማብራሪያ ፈልጌ ነበረ ።ማለትም ስርአተ ተክሊልን ለመቀበል መመረጥ ያስፈልጋል ።እናም በአጭሩ ከዝሙት ዉጪ ምንን ያሟላች ሴት ነች ስርአተ ተክሊልን የምትታደለው?
@user-dz2iu8lp9x
22 күн бұрын
አንኳን አደረሰዎ መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልኝ በእውነት በእርሰዎ ትምህርት ባገኘሁት ትምህርት የክርስትና ህይወቴን እንደገና በአዲህ ህይወት ለቀየረልኝ መድሀኒያለም "ለእናት እና ልጁ ሳይገባኝ ላደረክልኝ ሁሉ ክብር ምስጋና🙏
@user-mi3yh7wq6v
22 күн бұрын
እንኳንአደርሰቹው❤❤❤❤❤
Пікірлер: 362