KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#new
16 күн бұрын
#new
Рет қаралды
18,867
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 163
@meherat938
13 күн бұрын
መምህር ትምህርቶ እንደ ውሐ ጥም ነው የሚያረካው❤ እድሜን ይስጥልን መድኃኔዓለም ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@Eruyehawiyoni27
14 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ሰምተን ለመተግበር ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤
@zedandalme1692
13 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እስኪ ሸር ላይክ ኮሜንት እናድርግ ለእኛነውኮ እሚደክሙት ዋዛ ፈዛዛ ብቻ ለምን እናበረታታለን😢😢😢😢😢
@habeshaengdaw103
13 күн бұрын
ኢትዮጵያዊት ስለሆንኩኝ እግዚዓብሄር ይመስገን ፡እማማ ፡እናቴ፡አገሬ፡እምወድሽ ሰላምሽን ፈጣሪ ያምጣልን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@millonphoto811
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ጥልቅ ትምህርት ነው አስተውሎ ላዳመጠው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏
@fishiktaameley2645
14 күн бұрын
መምህር ምትኩ እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤🙏🙏🙏
@SamirawitTamiru
14 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@Meron-pd5jp
14 күн бұрын
የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን 🙏 እኛም በሰማነው 30.60.100ያማረ ፍሬ እዲናፈራ የአብርሐሙ ስላሴ አስተዋይ ልቦና ይስጠን🤲
@meskerem73
13 күн бұрын
አሜን
@SofanitWorku
13 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ce2jq4eb5i
14 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሐት ይመስገን 🙏🙏🙏
@mahi21671
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይብርክልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-zw6kf4qr5e
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራቺን በዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-wf9ij5nt5o
13 күн бұрын
memhirachin kale hiywot yasemalen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yewubliloboutros8951
14 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏
@ShebreAsmamaw
11 күн бұрын
አሜን ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤
@sofiasar8403
14 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaeuae9553
11 күн бұрын
አሜን፫መምህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን🙏🙏💒💞💞🙏💞🙏💞🙏💞💞💞🙏💞
@user-dz2iu8lp9x
14 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን በእውነት ህይወቴ እንዲለወጥ ትልቁ ምክንያቴ ይህ ሚዲያ ነው🙏
@GiasBd12-xz2cj
12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውት ቃለ ሕይወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
@user-pg2fv4kh2c
13 күн бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልባችን ይሳድርብን አሜን
@user-vd6um2qq7c
13 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
@user-kn3ph1cy3w
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን
@parahemasfaw7691
13 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመኖት ይባርክልን መምህር እርሜና ጤና ይስጥስልን 🤲🙏🥰
@shaamsusdinshaamsusdin3866
13 күн бұрын
በእውነት መምራችን መምህር ምትኩ በፀጋ ያቆይልን እድሜ ይሥጥልን ግሩም ትምርት በጣም ምፈልገው ትምርት❤❤
@user-wu8rq6mq8y
13 күн бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሒወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤
@assilaselefechbedeke3292
13 күн бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤❤
@user-qd7uj6sm6g
14 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤
@zedandalme1692
13 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የምታገለግለው እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእኛንም ልብ ይክፈትልን
@BetelihemFentie
13 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት እድሜዎን ያርዝምልን እግዚአብሔር ያበርታልን!
@astuastura9332
13 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት😢😢😢ማንነትን የሚገልፅ የማላውቀውን ላውቅ ችያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
12 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ይችላል የሚሳነው ነገር የለም አሜን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-jj2yn6vr9e
13 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ምትኩ በአተ ትምህርት ቡዙ የማላዉቀዉን እዳዉቅ እግዚአብሔር እረድቶኛል
@salamghosn8854
13 күн бұрын
አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን መምህረችን🎉🎉🎉🎉
@yohanesdemese4143
14 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን!!!
@user-gh8mx3hk7g
13 күн бұрын
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት የስምዐልና መምህርና ዝሰማዕናዮ ኣብ ልብና የህዱርልና ኣጋኣዝቲ ስላሴ ዐለም ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kv9qy7ju3x
12 күн бұрын
በእውነቱ ድንቅ ትምህርት ነው መንግስቱን ያውርስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🎉
@user-ej4nn7zh4i
11 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@user-sq1cm7jp2h
13 күн бұрын
መምህዬ ረእጅም ያገልግሎት እድሜ ይሰጥክ ሰታሰተምር ፀጋው አለክ ዱባይ ለምን አትመጣም አሰተምረን
@samerasalem2382
13 күн бұрын
መምህር ቃለህይወት ያስማልን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kasakassa9572
13 күн бұрын
አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@Sara-uh5wb
13 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር አምለክ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@Setna1312
13 күн бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።
@user-ee2ri5tl4c
13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@aaaaaaaaa424
14 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ና ጤና ያድልልን አሜን
@user-ux4he5nx6f
13 күн бұрын
መምራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🥰
@aydaissac1295
13 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር
@user-ef5ki7op9l
13 күн бұрын
Amen amen amen
@letenseatsge1562
13 күн бұрын
እጹጵድንቅትምህርትነውቃልህይወትያሰማልን
@hirutkebede1319
13 күн бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት፤ ፀጋውንም ያብዛልዎት።
@Ziiiaddis
12 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህር!
@user-iv4zc1jp2o
13 күн бұрын
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልዎት❤❤❤❤
@Tsgehaylay-ns8pv
13 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@mariyam..enate21
14 күн бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ። እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30..60..100.ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ። የአብርሃሙ ሥላሴ ቤታችን በበረከት ይሙሉልን 🦋🙏✝️😊❤️
@user-qm2gv7zl7n
13 күн бұрын
እግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@BrhenaAbate
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@ribkamelky6225
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@selamrita
13 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@luluatkhalij5
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-md8pc3lw1o
10 күн бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️👏
@ngsitweldebrhan7845
13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@user-cw9xx9qj6o
13 күн бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@mendayeabebe2472
14 күн бұрын
አሜን ቃለሕይወአት ይስማአልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@b.tyoutube8191
13 күн бұрын
ድንቅ ግሩም ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤
@slamf-zm4lx
14 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 👏👏👏💒💒💒🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌷🌷🌷
@zainabmk1224
13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤
@belaynema4723
13 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@user-te3dr8ki6y
12 күн бұрын
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን 🤲
@user-qm2gv7zl7n
13 күн бұрын
ወደማችን እድሜ ፀጋ ይሰጥልን አሜን
@ghennetwoldegabrel9229
12 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Thanks for your spiritual teaching?
@tesfiasrate5896
12 күн бұрын
መምህር እድሜ ይስጥልን
@getachewsisay5277
12 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችንንን ❤❤❤❤
@zedandalme1692
13 күн бұрын
እኛ በጣም እድለኞችነን አባቶቾቻችን እማይሰለች ከልብ እሚገባ ትምህርት ያስተምሩናል ግን ልባችን ታውሯል የበፊቶች ክርስቲያኖችግን እምነታቸው ፅኑነው በአንድስብከት ይለወጣሉ
@user-cb1ox4vj9g
13 күн бұрын
አሜን 💖💓❤️አሜን 💖❤️💖አሜን 💖💓❤️💓💖💗🙏💓💖🙏💗🙏💓❤️💖💗💓❤️💖💖💗💓❤️💖💖❤🌹❤🌹
@user-vi5wn1jh3w
13 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@ghgh4028
10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን🙏
@haregteferi5645
13 күн бұрын
Memher kalehiweten kalebereketin yadelelen❤
@user-sb7dc1dx6l
13 күн бұрын
በእውነት አባታችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኔ ስለ ሀይማኖቴ ምንም አላቅም ነበር ምክንያቱም ቤተሰቦቼ አላሳደጉኝም እሰው ቤት ነው ያደኩት እና ስለ ሀይማኖት ማንም አላሰተማረኝም ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርኩኝ ቤተ ክርስቲያን እኳን አይፈቀድልኝም በዚህ መሀል ስለ ሀይማኖቴ ምንም ሳላቅ በጣም ብዙ ስተቶችን ሰራሁ በሀጢያት ተዘፈኩኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ይለወጣል እግዚአብሔር ታሪክ ተዋጩ እድማር ስለፈለገ ሂወቴን ለወጠው ስደት አስወጣኝ አሁን አወኩኝ ተማርኩኝ ብዙ ነገር ግን የፈሰሰውሀ አይታፈስም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ለወደፊቴ ለስጋዬ ሳይሆን ለነፍሴ እድኖር የረዳኝ ሀያሉ እግዚአብሔር አመስግኝው አልጠግብም አሁን ላይ የክርስቶስን ፍቅር እያወኩኝ ነው 😍😍😍👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🎚🎚🎚🎚🎚🎚🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@adeesadees9259
13 күн бұрын
ቃለሕይወትን ያሠማልን መምሕራችን ❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋ በረከቱን ያብዛዎለት🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷🌷🌷
@menbereshte1164
13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-tn8gg1yi5r
14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ቃለሄውት ያሰማልን ማምህራችን
@Tivcx-vo2wx
13 күн бұрын
አሜን,አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@user-wf4bu1mm7x
14 күн бұрын
Kale hiwetn yasemamal memhr❤❤❤
@tsionassefa9882
13 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@user-mi3yh7wq6v
13 күн бұрын
ቃልይወህትንያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlemBeby
13 күн бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@LovelyBackgammon-dy6ou
13 күн бұрын
ቃለሂወትን ይሰማልን❤❤❤❤❤
@user-vt9ik9vw2r
13 күн бұрын
ላይክ ሼር እያረጋችሁ ቤተሰብ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@tsegemarreyammerreyaminate1299
13 күн бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher ❤❤❤❤❤❤
@almazablelom6250
8 күн бұрын
ካለህወት ያሰማልን
@fggh6526
14 күн бұрын
Kale hiywet yasemalin abatachin bereketachew yederibnnnn❤❤❤❤❤
@SetelemZenebe
13 күн бұрын
Memhr edmena tena ystln legnam semi lbona yfterln ❤🙏
@saratedes4086
7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-md1kw4rs7p
7 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን❤
@meskeremteshome-iv2sk
13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ። ህይወት ያሰማን አባታችን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ጻጋዉን ያብሎት አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ ለእኛም የማስተዋል ሃይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Libnesh-zj3ow
13 күн бұрын
Amen kale hiwoten yasmalen memehir❤
@worknesgagiza9931
13 күн бұрын
Qale hiywet yasemali 🙏🙏🙏 Edmena tena yistot 🙏🙏🙏❤❤❤
@netsanetmengiste4633
12 күн бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@wow6573
14 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Пікірлер: 163