KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
Nur&Mam የፋኖው ግልገል Ethiopia New Amhara 2021
2 жыл бұрын
Nur&Mam የፋኖው ግልገል Ethiopia New Amhara 2021
Рет қаралды
92,396
መገናኛ Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,3 М.
@hayutitube
2 жыл бұрын
ውብ ሀበሻዎች ምርጥ መልእክት ነው ልብ ያለ ልብ ይበል ወንድሞች በርቱ
@user-dk9pg7hf3e
2 жыл бұрын
መጣቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ እና
@fafi6898
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🌹🌹👈
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
@@user-dk9pg7hf3e እህቴቴደምሪኝኝ
@user-dk9pg7hf3e
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሺ ማሬ
@user-eu2vn1ns2w
2 жыл бұрын
_ትለያለህ እኮ ወንድሜ የኔ ምርጥ ዋሽንቱ ራሱ አንጄት ነው የሚበላው ሰርታችሁታል ጀግኖች N&M 💚💛❤💪💪💪👍👍👍_
@user-bs6ji9vb2s
2 жыл бұрын
እውነተማኛ
@user-qe5do5bc6n
2 жыл бұрын
እኔግን ከዋሽንቱዉጭ ያለዉ መልእክት ነዉ የተመቸኝ
@wayiizadiroo2096
2 жыл бұрын
wadimshii naw inde 😍
@wayiizadiroo2096
2 жыл бұрын
@@user-qe5do5bc6n inem
@user-eu2vn1ns2w
2 жыл бұрын
@@wayiizadiroo2096 ❤👍አወ
@ekru7258
2 жыл бұрын
ጀግና የአማራ ልጅች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያነግሳታል እንጂ ደሙን እያዘራ አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ በርቱ
@user-tb4jp6hh9f
2 жыл бұрын
ሁልግዜ አዳምጨ የማለሰለቻቸው አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ትችላላችሁ እኔጃ ቃላት የለኝም ብቻ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@hayuhabshawit2386
2 жыл бұрын
መሀመድ እና ኑረዲን ወላሂ አደንቃችኋለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ያረብ
@nur_siraj
2 жыл бұрын
እኛም ውድድ የኔ ውድ
@hayuhabshawit2386
2 жыл бұрын
@@nur_siraj ወላሂ የምታነሱት ርዕስ አይጠገብም የልብ አድርስ ነው ሀቂቃ ግን እራሳችሁ ጠብቁ ጅግኖቼ በዚህ ክፉ ዘመን ሰው አትመኑ ሰው ማመን ቀብሮ ነው
@meremnigusemuzeyen7634
2 жыл бұрын
@@nur_siraj ወድሞቸ እወዳቹሀለሁ ከልቤ ወላሂ ዴሥ ትላላቹህ ጠክሩ ያገሬ ልጆችችችች አላህ ሠላማችንን ያብዛልን እምየን ሀገራችንንም አላህ ሠላሙን ያቅርብልን ያረብ አብሽሩ ወድሞቸ ጥሩ ነውው
@fafi6898
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🌹🌹👈
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@user-fu2od1ty6d
2 жыл бұрын
ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማር
@user-mc6tj7wq6c
2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@whsdfa3002
2 жыл бұрын
ሠሉ አሊሒ ወሠለም
@FatimaFatima-zn8cl
2 жыл бұрын
ሰ አ ወ
@KalaKala-tm7mi
2 жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@Hasbunallahweniemelwekil
2 жыл бұрын
ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም
@fafivlogs6134
2 жыл бұрын
ፋኖዬ 💖🙏 የኔ ጀግኖች 💪💪በርቱ ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SEMlRAWELYW
2 жыл бұрын
ደምርኝበቅንንት
@safiyasafiya9987
2 жыл бұрын
ብቃታችሁ ደስ ይላል በትክክል ነው የገለጻችሁት መቸም እንድህ ሰላሞን የነሱ የኢትዮጲያ አምላክ አንድ ቀን ይፈርዳል 🇪🇹❤❤
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@mekiasiraj7194
2 жыл бұрын
ትናንትም💪💪 ዛሬም🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነገም🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አማራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኑሩ 💚💛❤💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fafi6898
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አዲርጉኝ🌹🌹👈
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@halimahhalimah7100
2 жыл бұрын
አሚንንን
@hannaasefa2766
2 жыл бұрын
በርቱለንጀግኖችንገሩትለባንዳ
@user-qr3dg9eo5e
2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ሊሚሰቃዩ ወድሞቸና እህቶቸ
@fafi6898
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ🌹🌹👈
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@fatmajohrh3562
2 жыл бұрын
👍🌷
@genettube8943
2 жыл бұрын
የኔ የምርጦች ምርጥ ማሜና ኑሬ ሺ አመት ኑሩልኝ
@mesfintesma6289
2 жыл бұрын
ሀይ ልእልቲቱ ገነት
@ruufjj7355
2 жыл бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ቃላት አይገልፀውም አላሕ ይጠብቃችሑ የኛ ጀግኖች ልብ ያለው ልብ ይበል ምርጥ መልእክት ነው
@AhmedHabesha
2 жыл бұрын
በርቱ የኔ ጀግኖች አንደኛ ናችሁ እኮ
@lobabasaed946
2 жыл бұрын
አተም አደኛ ነክ እዉነተኛ መረጃ ነዉ እምዘግበው ✌️✌️🥀🥀
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ወንድሜዋደምረኝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
@@lobabasaed946 እህቴቴደምሪኝኝ
@SEMlRAWELYW
2 жыл бұрын
አህመየወንድም ደምርኝበቅንንት
@wollokurba8352
2 жыл бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም ከውስጤ ያለውን መናገር ያልቻልኩትን ነው ያቀረባችሁት አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ያረብ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@user-lj6hy1gy9e
2 жыл бұрын
አብሺሩ ደሞቸ ወሎ ጉጃም ጎደር ሸዋ አንድ አማራ በርቱ ወንድሞቸ ሀገሬ ሠላምሺይመለስ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tshaylove2672
2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵዊ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ💚💛♥
@user-gy7pd5ul7y
2 жыл бұрын
ትክክል ይቀበራል ከወሎ አይወጣም ጀግና ናችሁ በርቱልን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@user-zo1iw7rw3m
2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ለኢትዮጽያ 🇪🇹🇪🇹ድል ለመከላከያ ለፋኖ ልዩ ሀይሎቻችን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@user-uh5ej9uy2q
2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ችሎታ ሰላምሽ ይብዛ እማማ ኢትዮጵያ ዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💚💛
@usbsiheu7880
2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትጵዩ ሥወድህ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-hk1qh8wl3w
2 жыл бұрын
ያሰላም ያሰላም ትለያላችሁ ስል በምክንያት ነው ዘንድሮ በቃ ምን ልበላችሁ ወኔ ተናነቀኝ ሁልግዜም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌❤
@tube6676
2 жыл бұрын
ምርጦቸ እንኳን መጣችሁ ስወዳችሁ ከልቤ አገራችንንን ሰላሟን ይመልስልን ድል ለእማማ ኢትዬጲያ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@abduyejutube765
2 жыл бұрын
🇪🇹👈ኢትዮጵያ ን የሚወድ ኑረድንን ❤👈የሚወድ
@TiruB
2 жыл бұрын
ምርጥ ወንድሞች አቦ ክፍ አይንካችሁ ኢትዬጵያ ትኑር 💚💛❤
@Lubaba2
Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት
@yemartikosljinatyemedamkme9052
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ምርጥ ጀግኖች
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@naemaazrne374
2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች ስወዳችሁ አብዲንና ሙስጠፉን ታስታውሱኛላችሁ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@user-kp6ec9oe5b
2 жыл бұрын
አቤት ግራማ ሞገሳችሁ ወኔ ይቀሰቅሳል የኔ ነፉጠኞች ጀግና ውቦች ናቸው ክፉ አይካችሁ እናተን የወለደች እናት አቤት መታደሎ
@Lubaba2
Жыл бұрын
በረቱ የነጀግነወቺ ልዩናቹሁ እኩ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ
@belaineshchaklu833
2 жыл бұрын
በርቱ ወድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ የኔ ነፍጠኞች💚💛❤💪💪👈
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@belaineshchaklu833
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ሰብ አረኩሽ
@user-qr3dg9eo5e
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ አለህየ ሰላም ፈረጃህን አቅርብልን ያረብ☝️🤲🤲
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@user-rq3fq9dg9k
2 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ
@Hasbunallahweniemelwekil
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃቹ በርቱ 💚💛❤ 👈💪👍👍 ድል ለኢትዮጵያ
@azizatube8011
2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ የኔ አንደኞች ቃል የለኝም 👌 እድሜ ለሆድ አደር አመራሮች አስደፈሩን💔
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝኝ
@zehontube7943
2 жыл бұрын
ውድ ተመልካቾቻችን ሸር በማድረግ ለወዳጅ ዘመደወ ጋብዙልን
@Neju197
2 жыл бұрын
Mehraba
@user-my9jn3yf5y
2 жыл бұрын
ok
@saadahsaeed474
2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@momenamomo7679
2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤❤❤🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹😭
@yeemanafaqi9958
2 жыл бұрын
የአማራ ምርጦች💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ahlamethopia3347
2 жыл бұрын
በርቱጀግኖች. ዘድርማ. አቃጠሉን. የኛወቹ ባዳወች
@user-eu5hw8hm6h
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ይልያል የምር አላህ ይጠብቃቹሁ ባላቹሁበት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@user-bn9cx1vv3e
2 жыл бұрын
በርቱ ፍትህ ለወሎ ወገኖቻችን ፍትህ በሳውዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንላለን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@hfyoutube.1330
2 жыл бұрын
Indemamrrr
@zebibayoutube3648
2 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮ ብርቅየ ጀግኖች ምርጥነው ትለያላችሁ 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@Tube-xb6fj
2 жыл бұрын
*ምርጥ አቀራረብ በምርጥ አገላለፅ በዉስጡ ብዙትምርት አለዉ👂 ሰላማቹ ይብዛልን 🙏💚💛❤🕊*
@user-zi5hj6qw1j
2 жыл бұрын
ደሥ ሲሉ እነኝህ ሀገራቸውንወዳድ የሆኑጀግኖች አብሽሩ በቅርብ ሃገራችንን አላህ ነጃ ያውጣልን
@seanpoemsandwit6580
2 жыл бұрын
አንደኛዬ አንበሳ ናችሁ የኔ አድባሮች 💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@meanatude2909
2 жыл бұрын
በርቱልን የኛ ወንድሞች ሰላማቹሁ ብዝት ይበል
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝኝ
@Aftakintubehabesha
2 жыл бұрын
መገናኛ እውነትም መገናኛችን ነህ። እናመሰግናለን። ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት እንደጋገፍ
@user-kr5dr7bi1d
6 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነው ምወድህ ወንድም የለኝም ግን እንዳንተ ያለ አማራ ወንድሞችን ሳይ ደስ ይለኛል እግዚብሔር ይጠብቃቹሁ
@oumzki736
2 жыл бұрын
በርቱ ውዶቸ ወንድሞቸ በጣም ትችላላችሁ 💚💛❤️💪💪💪
@belayneshchanie5413
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትልቅ መልእክት ነው ለሚገባው
@Fatima-dn7dn
2 жыл бұрын
አይዛሽ ሀገሬ ድሉ ላቼ ነዉ ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክብር ለኢትዮጵያ
@ታምማ
2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጽያዊ ጀግና የአለህ ሳላምኒ አቢዛልኒ የረቢ☝🙏💪💪💙
@user-eg7dy9mj1x
2 жыл бұрын
ወላሂየልቤንነዉየተናገራችሁት አላህይጠብቃችሁድል ለአማራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-bp6we8qp1d
2 жыл бұрын
እናንተን ሳያደቁ ማለፍ ንፊግነት ነው በእውነት በቃ ትችላላችሁ ደሞቸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የእማየ ኢትዮጵያ ልጆች
@rahilzaro4548
2 жыл бұрын
ምርጦችየ ፈጣሬ ይርዳን ድል ለምየ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን አገሬ
@user-ur5xy8fz2k
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@halimajemal5271
2 жыл бұрын
እውነት ጀግናነህ በርታ ወዲሜ😍😍😍😍
@user-dc2pq5lm2z
2 жыл бұрын
አገሬን እወዳለሁ ይለሀል እድህነው ሀ ጎበዞች ኢትዮጵያ ለዘላለም 🇪🇹🇪🇹
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝኝ
@user-dc2pq5lm2z
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሽ ባይሆን ደህና ደህና ነገር ልቀቂ kkkk
@user-lx2zb8mo5c
2 жыл бұрын
ወለሂ የኛጀግኖች ናችሁ በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-qq2di9hq9r
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችህ ምርጥ የፋኖ ምርጦች💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-jv7ug1rs1g
2 жыл бұрын
ዋው ኑርየ ትለያላቹህ ወድሞቸ አይዞን ይዘገያል እጅ ይነጋል ፋኖን ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@user-jv7ug1rs1g
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሽ
@mesi-bn9bj
2 жыл бұрын
ዋዉ ጀግኖቸ አዉነት 💯/💯 ቃላት የለኝኝም ወድሞቸ💝
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝኝ
@maraki652
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያኛ ጀግናወች ኑሩልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍❤❤❤❤
@addismersha2904
2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ክብርልኝ
@user-me4fq4qn4s
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ😘😘🤙
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝኝ
@user-me4fq4qn4s
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሽ ማማየ
@genamare6861
2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች ደሞቸ❤❤❤😭
@user-fg6nc4rs2j
11 ай бұрын
❤ወድሞቸ የኔ ምርጦች ኑሬዋ ጀግናየ ምርጥ ንግግር ነው ብርቱ ወድሞቸ 1ኛ 💪💪❤
@user-iv3jp2hs6p
2 жыл бұрын
ትለያለህኮ የወዜልጅ የኔ ጀግና አላህ ባለህበት ሰላምህን ብዝት ትርፍርፍ ያድርግልኝ ምናለ ሽግዜ ላይክ ሽግዜ ሰብስክራይብ ብኖር
@zuzuwolloyewa9024
2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው እውነት አላህ ባላችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝኝ
@meditube9150
2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች ሁለታችሁንም የምሰሩት አስተማሪ ነው ህዝቡን ያነቃቃል ስወዳችሁ ክፍ አይንካችሁ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@user-dm1jx6dn1j
2 жыл бұрын
አይይይይአብሺሩ
@asmanasreetiopia6266
2 жыл бұрын
ሰላም ለወሎዬ ሰለም ለሀገሬ እኔስ እንቅልፍ አጣው እህታቹ ስልጤ😔 ያረብ ጠብቃቸው ሜዳ የወደቁ እህት ወንድሞቼ በማያልቀው ሲሳይ ባክህ ረዝቃቸው 🙏
@user-gn5ov5jm7z
2 жыл бұрын
ተክክልነወ የኛወናቸወ አገርየሚሰጨርሱት አላህያገልጣቸወ በርታወድም አላህባገራችን ሰላምያድርግልን
@zebibayoutube3648
2 жыл бұрын
እባካችሁ የስደት እህት ወድሞቻችንም ተረስተዋል እነጩህላቸው ኑረድን ሲራጅ ማሜ እባካችሁ ድምፁ ሁኑአቸው በዙ ተከታይ ያላችሁ ሰዎች ድምፁሁኑ 😭😭😭😭💔💔💔
@SEMlRAWELYW
2 жыл бұрын
ደምርኝውደዋ
@zebibayoutube3648
2 жыл бұрын
@@SEMlRAWELYW አብሽሪ ደግሞ ለዚህ ታስቢአለሽ ❤️❤️❤️
@SEMlRAWELYW
2 жыл бұрын
@@zebibayoutube3648 እረውደዋ ለዚህም የማያርጎ አሉ ሁሉም እዳችበሆነ ብየተመኝሁ ዙዙየ እሚክፍልበት ይመስል አያርጎም
@user-iw7pn8ki1n
2 жыл бұрын
ድንቅ ስራ ነው ወንድሞች በርቱ
@tube6676
2 жыл бұрын
ማማየ በቅንነት ቤተሰብ አድርጊኝ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@meedohlahm
2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵ ነቸሁ ተባረኩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍
@zaharazahara2321
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸሁ ውነትነው ብዙ ሆዳሞቸ አሉ ለሆዳቸው አገረ የሚሸጡ
@user-ik6oo5yi7l
2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን😭😭
@hfyoutube.1330
2 жыл бұрын
Indemamrrr
@user-xq7sv6um3q
2 жыл бұрын
ጎበዞች በደንብ ነው የገባችሁ ደሞ አቀራረባችሁ ስሜታችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ግን የት ነው ያላችሁት ? እራሳችሁን ጠብቁ
@sikosilo9618
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ወላሂ በጣም በጣም አስተማሪ ነው የምታቀርቡት ሁሉ ቀጥሉበት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አገራችንም ሰላም ያምጣልን ያረብ
@hayattube428
2 жыл бұрын
የኔወድሞች አላህይጠብቃችሁ ደሞቸዋ ቅርብነው መሳቂያችን አብሺሩ
@_______1911
2 жыл бұрын
ወሎ ተኳሽ ሞልቶ ጎደርተኳሽ ሞልቶ ጓጃም ተኳሽ ሞልቶ ሸዋ ተኳሽ ሞልቶ ጁታ ፈነጨበት አማራ መሪ አቶ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አብይ የሥራህን ይሥጥህ ዘድሮ ወድሞች ማሻአላህ ትችላላችሁ
@whsdfa3002
2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች💚💛❤
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@maryamhassan434
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ትክክል፣ወላሂኢንሻአላህ
@kokikoki3918
2 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ትክክል ብላችሁል ምርጥ እና አስተማራ የሆነ ነው ለገባው ይግባው ላይገባው ዋጋ ስከፍል ስገባዋል ኢትዮጵያ የአማራ የፋኖ ልጅ በርቱልኝ ወድሞቼ ደሞቼ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👈
@user-hr5jb8fg3h
2 жыл бұрын
አማራየ የኔ የዋህ የኔ ደሞች እወዳችሀለሁ ያልፋን አይዛን 😢😢😢 ❤❤❤❤😍😍😍😍😍👍👍👍👍
@kamiletube3956
2 жыл бұрын
በርቱ ወንድሞቼ ጀግኖቼ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ቁርጥ የኢትዮጲያ ልጆች
@adayesyunus1721
2 жыл бұрын
ምርጦች ክበሩልን ወንድሞቻችን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@user-ww7iz1qr3d
2 жыл бұрын
ሀባይቢ አላህ ይጠብቃችሁ የእኔ ውዶች ውይ ስሳሳላችሁኮ ያረብዋ አንተ ሰላሙን አምጣላት ለሀገራችን ለወገናችን ያረብ።
@rosedamto1949
2 жыл бұрын
የኔ ጀግና እንደዉ ስወዲህ አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ትለያለህ💪💪💪💪👌👌
@user-fi5ll1zc1i
2 жыл бұрын
ፍትህ ለኒቶርክ 😭😭😭😭😭
@nur_siraj
2 жыл бұрын
ለየትኛው ኔቶርክ
@wowwow-tn5fu
2 жыл бұрын
@@nur_siraj ለወሎ ኒቶርክ
@user-cd9fs6fr3t
2 жыл бұрын
የኒቶርክ ያለህ እረ ቤተሰቦቻችንን መኖር መሞታቸውን እንለይይይይ ኡኡኡኡኡ
@user-qr3dg9eo5e
2 жыл бұрын
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያአላህ ፈረጃህን☝️🤲🤲🤲
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
እህቴቴደምሪኝኝ
@hananesane7184
2 жыл бұрын
Tikikili now masha Allah bartu 👂🤙🤝
@user-kc5lf4mr7c
2 жыл бұрын
ወይ የኔ ወንድሞቺ አላህ ከናተጋር ይሁን አይ ወንድሜ መሳሪያው ጋር አምሮብሀል በርቱ አይዟቺሁ
@itsmydam7046
2 жыл бұрын
እምትገርሙ በቃ ትለያላችሑ😭
@SEMlRAWELYW
2 жыл бұрын
በጣም ደምርኝ
@alminishtayacho
2 жыл бұрын
በትክክል ወንድምአለም ፋኖ የጀግንነት ችግር የለበትም ዋዉዉዉዉ የልቤን ተናገርህ በርቱልኝ ደሞቸ
@user-ke6vs4tf7k
2 жыл бұрын
ምርጥ ወርጅናአል ወሎየ ማለት እናንተ ናችው ይመቻችው ወንድሞቸ😍🇨🇬👍 የጃነመሮ ቅጥረኞች አሉ ወሎየነኝ ባዮች አንዴ ስለ ኢትዮ እንሰብካሉ አንዴ እንገጠል ይላሉ ስለ ሀገር ፍቅር ከእናተ ይማሩ
@user-br5zb7tp1x
2 жыл бұрын
ጀግና አላህ ለሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን
@bobwork5093
2 жыл бұрын
መሻላህ ኑረዲን በጣም ጥሩትምህርትነው
@dikosilo3915
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ምቀኛን ያርቅላችሁ ያረብብብ ሀገራችንንም ሰላምን ያሰማን እህህህህህህህ ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ
@hayatmohammed2622
2 жыл бұрын
አሰላማለየኩም ወረሰህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ምረጥ የፍኖ ዉ ወዲሚ መችት ይበላችሁ ኢሻ አላህ አዲቀን ቀን አለ
@zedhabeshawit942
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቱ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@hanit9315
2 жыл бұрын
ስወድህ እኮ በርቱ ፍትህ ለወገኖቻችን በሳኡዲ በሀገራችን እንጭህ ለወገኖቻችን
@user-zm7sz6tz6j
2 жыл бұрын
ጀግኖቸ ካገር ብትሁኑ ጥቃት አፋሽ ነበራችሁ ማሻአላህ ካአይን ያውላችሁ ብሮቸ
@user-eu5hw8hm6h
2 жыл бұрын
ኢሻአላህ አንድቅን ወዴነበረችበት ትመለሳለች ጥላቶቾም ያልቃሉ ጅግና ይኖራሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@rahmaali1640
2 жыл бұрын
የኔ ጅግኖች ደሞቸ በርቱ 💚💛❤️💪💪
Пікірлер: 1,3 М.