👇🏼ለዐቢይ ጾም ሳምንታት የተዘጋጁ👇🏼
• 🛑 ዘወረደ 🛑 የጥበብ ሥራ || የን...
• 🛑 ቅድስት 🛑 ጾምን ቀድሱ || የን...
• 🛑 ምኲራብ 🛑 ለመልካም ኾነልኝ ||...
• 🛑 መጻጕዕ 🛑 ሰው የለኝም አትበል ...
• 🛑 ደብረ ዘይት 🛑 እንዳያስቷችኹ |...
• 🛑 ገብርኄር 🛑 ታማኝ ልኹን || የ...
• 🛑 ኒቆዲሞስ 🛑 ይህ እንግዳ ማነው?...
• 🛑ሆሣዕና🛑 ይበል ይበል || የንስሓ...
👇🏼የመዝሙሩ ሙሉ ዘር👇🏼
🛑 ጾምን ቀድሱ 🛑
“በጽዮን መለከትን ንፉ፥ ጾምንም ቀድሱ፥ ጉባኤውንም አውጁ።” ኢዮ ፪÷፲፭
ጾምንም ቀድሱ ለንስሓ ቅኑ
ጉባኤን አውጁ አምላክን ለምኑ
የሥራዎች ኹሉ መጀመሪያ ናት
መንፈሳዊት ሐመር የጸሎትም እናት
መጽሐፍ እንዳዘዘ ክርስቲያኖች ስሙ
የአርምሞን እኅት ጾምን አስቀድሙ
- - - - - - - - አዝ - - - - - - - -
ድልድይ መሻገሪያ ወደ ርስት ሀገር
የፍቅር መግለጫ የትሕትና መምህር
የዕንባ መፍለቂያ የነፍስ ሐሴት ጌጧ
ትሩፋት በጎ ግብር ይኖራሉ ውስጧ
- - - - - - - - አዝ - - - - - - - -
ሥጋንችንን ለነፍስ የምናስገዛባት
ቅዱሳንን በግብር የምንመስልባት
የነፍሳችን ምግብ ምክንያት ለጽሙና
ለስብረተ ክሳድ ለቅጥነተ ሕሊና
- - - - - - - - አዝ - - - - - - - -
ጾም እንዲሁም ጸሎት የክርስቲያን ትጥቁ
ብርቅ አይኾንበትም ዓለም ማሸብረቁ
ክርስቶስ ድል አር'ጎ ድል አድርጉ አለን
በጾምና ጸሎት አርአያ ኾነልን
- - - - - - - - አዝ - - - - - - - -
ጾምን ቀድሱ በ፦ ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን)
ግጥምና ዜማ፦ ዲ.ን ይኹን ሰላም አሥራት
በገና፡- ዲ.ን ይኹን ሰላም አሥራት
ድምጽ ቅጂና ቅንብር፦ መለከት ዲጂታል ስቱዲዮ
👇🏼ይወዳጁን👇🏼
t.me/Lisanesurafi
www.tiktok.com/@lisanesurafi?...
/ lisane_sura. .
/ h8r9cn. .
#mezmur #newvideo #begena #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo
Негізгі бет 🛑 ቅድስት 🛑 ጾምን ቀድሱ || የንስሓ መዝሙር በጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) I New Mezmur By Tsegasilase I
Пікірлер: 40