KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሴቶች ኑ ይሄን ጉድ ስሙ | በተለይ ነብሰጡሮች
Жыл бұрын
ሴቶች ኑ ይሄን ጉድ ስሙ | በተለይ ነብሰጡሮች
Рет қаралды
11,167
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 97
@user-rr1ld8dy1f
Жыл бұрын
ኦክራ ወይም ቫሚያ ይባላል ምርጥ ምግቤ ነው በተለይ በስጋ ዋው ነው 😂😂እናቴና እርሶ ስልክና መታወቂያ መጣል ሆነ ስራችሁ ጦሳችሁን
@Ethioenate
Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏
@lulatadese5445
Жыл бұрын
አንቺ ብቻ ደህና ይዉሰዱት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏❤️
@kalkidanmulu5980
Жыл бұрын
ሌዲስ ፊንገር ይላል በጣም የምውደው ምግብ ነው በተልያዩ ነገሮች ይሰራል በሩዝ በተለይ አፍሪካ ሀገር ተወዳጅ ነው ጥሩ ነው አናቴ የምሰሪው ነገር በዚህው ቀጥይበት የአመጋገብ ባህላችን መቀይር አለበት
@thetruthalwayswins340
11 ай бұрын
Thank you tebarku ye besele nwe weye tere nwe okraw
@lulatadese5445
Жыл бұрын
እኔ ሳውድ አረብያ ሪያድ ነው የተወለድኩት እዚህ ባምያ ይባላል አሪፍ ነው
@ejigemoya
Жыл бұрын
Awo betam yetkemutal
@user-tj9et3vg8v
Жыл бұрын
ባምያ or ኦክራ
@asniethiopia9085
Жыл бұрын
harebe hagere ale betam yetekemutale🙏🙏🙏❤❤❤
@genetayele990
Жыл бұрын
Betam aref naw keye wet meseirat yechalal einey betam tetekamiy negn gin degimo hager bet felegay atahut Chicago naw yeminorew eizey yetem yegeghal einameseginalen einatachen tebarekey
@namiadegahagne6962
Жыл бұрын
Don't worry about it you are hero mama with your family's
@user-wc7ql6jx4e
6 ай бұрын
Arab ager betam yitekemalu betam qonjonew. Gin wistu til alewu tetenkeku
@selam7643
Жыл бұрын
አባቴ ስኳር በሽታ አለበት ኦክራውን ነጭ ሽንኩርት አድርገን በሙቅ ውሀ እንዘፈዝፈውና ከምግብ በፊት ይጠጣል ጥሩ ነው
@betslot9715
11 ай бұрын
ይኤ ነገር በሀረብ አገር ምግባቸዉ ነዉ በወጥ መልክ ከስጋ ከዶሮ ጋር ተሰርቶ በእሩዝ ይበላል ባምያ ይባላል ስሙ በጣም ይጣፍጣል የምወደዉ ምግብ ነዉ በተለይ ለሆድ ድርቀት ይጠቅማል ሲጠጣ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ያየሁት ጥሩ ነወ ማወቅ እናት እና ልጅ በጣም ደስ ትላላቹ ተባረኩልኝ❤❤❤
@beyenatseghai5252
Жыл бұрын
In US it is $3.99-&4.99 per pound. I love though. I eat it by making as ወጥ with lamb 🐑 or goat 🐐 meat. It has a lot health benefits. Thx
@asnakechyifru4804
Жыл бұрын
Endet nesh Ayzosh Aye ❤
@msrak4498
Жыл бұрын
ሠላም,,ማሚ&ምሩ በአረበኛ,,ባሚ,ይሉታል,,,በተልይ,,ትንንሿ,በሥጋ,ተሠረቶ,,በጣም,,ይጣፍጣል,,ትንንሻ❤❤❤❤
@user-sv7je3py1i
11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ❤❤ ልዩ ልዩ ኣንደኛ ነሽ ❤❤❤❤ ፍቅርርርርርርር
@alexcroch4534
Жыл бұрын
Selam endet nachu silkachu ayseram betdgagami sidewl mazeze felgen
@Hope20437
11 ай бұрын
ኦክራ ሌዲስ ፊንገር ባሚያ ይባላል። በአረቡ አለም እንድሁም ኤዢያ ውስጥ በጣም ተወዳጅ ምግብ ነው። ከስጋ ጋር ወይም ብቻውን በሽንኩርትና በቲማቲም በቅመማቅመም እንደወጥ ይሰራል። በፋይበር በቫይታሚንC እና ሌሎች ብዙ ፋይታሚኖች የበለፀገ ነው። እንደማንኛውም ተክል ፍሬውን በመዝራት ይበቅላል። እጅጌ ስትቆራርጥ አንደኛው ደረቅ ያለ ነው ያለችው ከመበላት አልፎ ለዘርነት እየተቃረበ የነበረው ነው😂 ኦክራ በለጋነቱ ነው ለምግብነት የሚውለው ከጠነከረ ከምግብነት አልፎ ለዘር እንድደርስ እዛው ተክሉ ላይ እንድደርቅ ይተዋል ፍሬዎቹ ጥቋቁር ይሆኑና ቆዳው ይሰነጣጠቃል ያኔ ለዘር ደርሷል ማለት ነው። Omg ኮመንቱን የኑዛዜ ደብዳቤ አስመሰልኩት😂😂
@tigestayalew2510
Жыл бұрын
በሰጋ ወጥ ሰርቸው ቆንጆ ነው
@user-bp6tz9zc1y
Жыл бұрын
የት ነው ሚገኝው ስካር ሚያማቸው ጥሩነው ይባላል
@eluasse1865
Жыл бұрын
በምግብ መልክ ስሮልን
@endalechmamo2769
9 ай бұрын
Sewedacheu
@abeba7037
Жыл бұрын
እጅግዬ ጦስሽን ይዞ ይሒድ የተሻለውን ልትገዢ ነው ኦክራ በጣም ነበር የምወደው ድሬ እያለው የሩዝ ሶስ እንሰራበት ነበር እንደሚጠጣ ግን አላውቅም ነበር አመሰግናለው እጅግዬ ምርዬ
@faisahayat4495
Жыл бұрын
እንዴት ውል ሽር ምስክር ለግል ብር ስው በጣምቆንጆነውየስካርመጠንንያስተካክላል
@rukasalah1117
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነገር ነዉ ሌላዉ ለአጥንት በሽታ በተለይ ጉልበታችሁን ለሚያማችሁ ፈጭታችሁ ጡ እኔ አልዘፈዝፈዉም ከነ ቆዳዉ ሙልጭ አርጌ አጥቤዉ ነዉ እምፈጨዉ ልክ የአቮካዶ ጁስ ይመስላል ሌላዉ ከዳይስ ሥጋ ጋር ሽንኩርት ነጭ ሽንኩርት አቁላልቶ ቲማቲምም ተጨምሮ ከሥጋ ጋር አብር ተሰርቶ ከነ ጭ ሩዝ ማባያ በጣም ቆንጆ ነዉ ለጣእም እንዲሰጥ ከሙን ቅመም በትሹ መጨመር ከሰላጣ ተሰርቶለት እጅ ያስቆረጥማል😂
@susuwarknh3321
Жыл бұрын
እኔ የአጥንት መሳሳት ሕመም አለብኝ ጥቅም ካለውማ እወርድበታለው አሎድም ነበር ስለሚዝለከለክ አመሰግናለሁ👏
@rukasalah1117
Жыл бұрын
@@susuwarknh3321 ልክ እንደተልባ ነዉ ከደበረሽ ትንሽ ማር አርገሽ ጠጪ
@tigistberhanu3009
Жыл бұрын
Ayizosh Aneche dahena huglene toseshne yiweta
@ferehiwotmekonnen7908
Жыл бұрын
ውይ እጅግየ አዝናለሁ ጦስሽን ይውሰደው እንደለመደው ሌላው ኪስ ሲገባ ዋጋውን ያገኛል አንቺ ብቻ ደህና❤❤
@ababachyasin6920
Жыл бұрын
Bameya yebalal newer yetafetal
@eteneshestifanos7964
Жыл бұрын
ሌላው ሰሙ ባሚያ ይባላል እንደ ፎሰሊያ መሰረት ይቻላል ከሰጋ ጋር ደግሞ በጣም ይጣፍጣል ለድቀት ፍቱን ነው
@seblesifraw4556
Жыл бұрын
ቨምያ ነዉ በጣም ምርጥ ነዉ በቲማቲም ስልስ ምርጥ ነዉ
@sumeyamekonen955
7 ай бұрын
Okra or ladies' finger is widely available and a staple food in South West Ethiopia, in Gambella we call it Amula', and Benishangul Gumuz Qinqas".
@susuwarknh3321
Жыл бұрын
ምርምራቹ እውነት ነው ሐረብ ሐገር በጣም ይወዱታል ሴትዮዬ ትለምነኛለች እኔ እንድበላ የማታረገው የለም እኔ ደሞ አሎደውም ነበር ስለሚዝለከለክ ከዚህ በኋላ ግን😊እጠቀመዋለው አመሰግናለሁ እናትና ልጅ እኛም እንወዳቹሃለን❤❤❤
@asli2998
Жыл бұрын
የኔ አናት ጦሥሽን ይውሰዱት ❤😘
@lulatadese5445
Жыл бұрын
አሪፍ ነው ለስኳርም ይወስዱታል 👍
@ejigemoya
Жыл бұрын
Betam enji
@meronalemayehu7747
10 ай бұрын
የሚጠነክረው የመጠቀም ያው ቀን ሲያልፍ ነው
@kidages9565
Жыл бұрын
ግን የት ይገኛል
@lulatadese5445
Жыл бұрын
❤️🌹❤️
@user-cj1gc7xw7l
Жыл бұрын
እኛ ባለንበት ባሚያ ይባላል ወጥ ነዉ እሚሰራዉበ ስጋ
@meazaamenu2200
Жыл бұрын
Infused water ybalal
@meazaamenu2200
Жыл бұрын
Mgb demo salaam yhonal wetm yseral ke sga gar betam aref mgb new
@hanasolomon2863
Жыл бұрын
ኦክራ ለፀጉር ኮንዲሽነር እና ለፊትም ጥሩ ነዉ ።
@muluworkketeme1358
Жыл бұрын
እደዚህም ተደርጎ ይተጣል አረብ ሃገር ወጥ ነው የሚሰሩት ባሚያ ይባላል
@helengerema5665
3 ай бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@shamsmingestu9948
Жыл бұрын
ቦሚያ ይሉታል አረቦች አሪፍ ነው
@tube-ot5cp
Жыл бұрын
ባሚያ ከሱም አለ ሳውድ አለ እኔ ግን ብዙም አይመቸኝ በወጥ መልክ ነው የሚመገቡት እንደ ተልባ የመጎተት ባህሪ አለው
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
ባሚያ ይባላል አረብ ሀገር በስጋም በሽኩርትእና ቲማቲምም ይሰራል
@user-fm4rt2sq8q
Жыл бұрын
ይሄ እና ሞሎክያ በግድ ነው የለመድኩን ልቤ ይዞር ነበር ለፀጉርም አርፍ ነው ተቀብቸው እደ በልስም ነው
@user-rr1ld8dy1f
Жыл бұрын
ጓደኞቼ ቢሞቱ አይበሉም እኔ ምግቤ ሁሉ ሞሎኪያና ቫሚያ ቢሆን ደስታዬ ነው😂😂
@mysf4985
Жыл бұрын
ባሚያ የሚባለዉ ነዉ. እንዴ ባአረብኛ
@tgtigu1516
Жыл бұрын
ይህ ነገር ኢትዮጵያም አለ ለካ🎉 ቦርጭ ያጠፍል , ለድርቀት ለአለበት ሰው ጥርሩ መዳኒት ነው
@user-kk2mm3ti7y
Жыл бұрын
ቆይስኪ እሞክረዋለሁ
@ruhamabarkot4802
10 ай бұрын
እውነትሽን ነው እኔ ድርቀት አለብኝ😢😢😢እስኪ እሞክራለሁ
@genetwodefraw5821
Жыл бұрын
አደኛ ነኝ ዛሪ😂❤❤
@ejigemoya
Жыл бұрын
Ewnet new❤️❤️❤️
@Ethioenate
Жыл бұрын
እናታችን ጦስሽን ይዘው ይጥፉ በሄዱበት ሁሉ አይቅናቸው እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልሽ እንጂ ይተካል የ ሃምሌ 19 አመርታዊው ገብሬል ሌቦቹን እንዲአጋልጣቸው ፀሎቴ ነው 🙏
@meskeremsaunier4216
Жыл бұрын
10 Q 👍 is it's growen in Ethiopa ? We don't konw that's . But it's recommander by Dr 4 lat's off health Care . In Europe they call it owcra or Star 🥒
@user-no2si1hf7i
Жыл бұрын
ዉይጦስሺን
@fatuma241
Жыл бұрын
ባሚያ ይባላል ታጥቦ ጫፉና ታቹን ቆርጦ ማድረቅ ሲደርቅ መፍጨትና ስጋ በርበሬ ያልበዛበት ስልስ ሰርቶ የባሚያውን ዱቄት ሊወርድ ሲል ነስነስ አድርጎ ማንተክተክና መመገብ እንዴት እንደሚጣፍጥ
@sebleassab7900
Жыл бұрын
selam bamiya yebalale metkilem techlalach ybkilale
@Ethioenate
Жыл бұрын
Okra ለስኳር ህመምተኞችም እጅግ በጣም ጠቃሚ መሆኑን ሃኪሞችም አረጋግጠዋል !!!!
@abatnehchanie
Жыл бұрын
አድራሻ ብትልኩልኝ
@user-kp2vl5fc3c
7 ай бұрын
ስሙን በ እንግሊዘኝ ጽፍለኝ plsssss
@maregnimani5938
Жыл бұрын
ባረብኛ ባምያ ይባላል ምግቡ መስራት ስትፈልጉ ልክ የቀይወጥ አሰራር ይሆንና ስጋው ከበሰለ በኋላ በርበሪ መጨመር የለበትም ልክ እደ ፓስታ ስጎ ነው መሆን ያለበት የጾም ከሆነ ስጎው ላይ ቃረያ በደብ ተጨምሮ በጣም ይጣፍጣል ከርዝ ነው ከጀራ አይጥምም ዝርያው የሀረግ አይነት ነው ፍሬው አድርቁትና ሞክሩት
@kedist1978
Жыл бұрын
ሀረግ አይደለም እንደቃርያ ነው የሚበቅለው በቀላሉ ያድጋል
@alemneshuma8789
Жыл бұрын
አይ እጅጌ አስረከብሽው
@beyenatseghai5252
Жыл бұрын
በትግርኛ ባምያ ይባላል ባአማሪኛ ስም የለውም?
@hanna4751
7 ай бұрын
ኡክራ እያሉ ነው እኔ አላቅም
@asnimola77
Жыл бұрын
ኦክራ አረቦች በምግብነት ይጠቀሙታል
@user-kq3fe9yb6x
Жыл бұрын
እንደ ተልባ ይዝለገለጋል ለፀጉር ጥሩ ነው ተፈጭቶ ብለውኝ ልሞክረው ነው
@rahilzaro4548
Жыл бұрын
ባሜ ይባላል አረቦቹ ምግብ ይሰርታል
@mahletbelayneh7960
Жыл бұрын
ህንድ ሀገር Ladies finger ይባላል ተከትፎ በዘይትና በሽንኩርት ተጠብሶ ይበላል
@ammarcell2790
11 ай бұрын
ቫሚዬ በጣም የምወደው ምግብ ነው አረብ አገር ነው ያወኩት
@ejigemoya
11 ай бұрын
Arif new aydel
@IstiqamaMH-gv5nz
11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በምግብ መልክ ነዉ አረቦች ሚጠቀሙት በመጠጥ መልክ ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ ስሰማ እናቴ አድሜና ጤና 🙏🙏
@edenshiferaw8727
Жыл бұрын
ባሚያ ነው ሰሙ በኣረቡ በሰጋ ወጥ ይሰራል ኣሪፈ ነው ለብዙ ነገር !
@mic4997
Жыл бұрын
መልካም ቤተሰብ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው እባካችሁ ከየት ይገኛል?
@kakogebremedhin4735
Жыл бұрын
የፍሬሽ ኮርነር ሱቆች ይገኛል
@user-cq2hm7hu4u
Жыл бұрын
የመዳም ቅመም እናቀዋለን
@muluwerkbeyene6037
Жыл бұрын
እጀግ ሌላ ሰሙ ባሜያ ነዉ
@user-wr8fs2zs8k
Жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ዘረፋ ብቻ የሚያሳዝነው ከስልኩም የሰው አድራሻ ፎቶው የባንክ ዲቴል ይጠፋል እንኳን አልገፈተሮት ማዘርዬ
@tsedayasefa133
6 ай бұрын
እኔ የሚያስጠላኝ ስለሚዝለገለግ ነው🤮
@kedist1978
Жыл бұрын
ፍሬው ይበቅላል ትከሉት።
@user-no2si1hf7i
Жыл бұрын
ትሊት አቼሺ ሰላ ብይሼ ነበር ግን ጦስሺን
@ruhamabarkot4802
10 ай бұрын
እስኪ ልሞክር በጣም ዲርቀት አለብኝ😢😢
@meronfikir3385
Жыл бұрын
እዝ ወጥ ዉስጥ ይጨመራል
@antenehdesta6413
Жыл бұрын
ምነው እናትልጅ እናተብቻናችሁ እንዴ አንዴ ቤት አፈረስን ከዛ ደግሞ ገነባን ትላችሁ ዛሬደግሞ ክችኑን እረስታችው የልምድ አዋላጅ ሆናችው ለምንትዘባርቃላችው ዝምብላችው ዩቲዩብ ቤታችንን ሰራ በሉ ቅንድቤን አበጥሩልኝ አላችሁ ምነው እናትና ልጅ ምንሼ ነው
@ejigemoya
Жыл бұрын
Beselam new wendem tehogni set mnw selam aydelm endezi besew hiwot mechenek aygebam kalfelgen eko alemayet yechalal egziabhair selamun yestelgn
@appleh9839
Жыл бұрын
አልፎ አልፎ አጠጣለሁ በተለይ ለስኳር ታማሚ ለአይን ለማሕፀን ለድርቀት በጣም መደሐኒት ነው
@chuchumike3286
Жыл бұрын
ሲምዘለግለግ አይመቸኝም የአርብ ንኮች ምግብ ንው ግን ብዙ ስው ይመገበዋል 😂😂😂😂
@kalkidanmulu5980
Жыл бұрын
ሌዲስ ፊንገር ይላል በጣም የምውደው ምግብ ነው በተልያዩ ነገሮች ይሰራል በሩዝ በተለይ አፍሪካ ሀገር ተወዳጅ ነው ጥሩ ነው አናቴ የምሰሪው ነገር በዚህው ቀጥይበት የአመጋገብ ባህላችን መቀይር አለበት
Пікірлер: 97