KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሴቶቹ ተጋደሉ
No video
Күн бұрын
ሴቶቹ ተጋደሉ
Рет қаралды
572,205
Dani and Tsge Royal
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,8 М.
@rosemekdes824
2 жыл бұрын
ዋው ትግስቷን ሳላደንቅ አላልፍም የምር እረጋ ያለች ሴት
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@fatimafatima4430
2 жыл бұрын
Miiskinaa
@kingphone7156
Жыл бұрын
❤❤🇮🇱🇪🇹
@cristinayemichael12
2 жыл бұрын
ውይ ምስኪን ስንት ጊዜ የድንግል ማርያምን ስም ጠራች ቤዛ 😇😍😍😍
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@zainasied615
2 жыл бұрын
አቤት ትግስትሺን አለማድነቅ አይቻልም❤❤
@hiwottusa1642
2 жыл бұрын
Bxam yamiysxala sira naw
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@hiwottusa1642 Endmamer
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@fatimafatima4430
2 жыл бұрын
Haaraam
@thomasdasisia7278
2 жыл бұрын
ዋው ቤዚ አቺን ሳያደቁ ማለፍ ንፉግነት ነው በጣም የሚገርም ትግስት ነው ያለሽ የምር የውእነት አሳዘንሽኝ ዳኒ አረ አዳዴ እደዚ አይነት ነገር ከባድ ነው በስሜት ሆና ክፉ ቃላትስ ብትጠቀም ልጅቷ በጣም ጎበዝ ቤዚ 🙏
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@BanchiYetewahidoLiji
2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ጎበዝ ናት ቤዛ እኔ ብሆን አልቅሼ ነው የምሞተው ቆይታ ነው ያለቀሰችው 😢 ደግሞ ስታሳዝን 😂😂😂😂😂😂😂😂 ፅጌ ስታረጅ ከጎረቤት ጋር ወገብሽን ይዘሽ እየወጣሽ እየገባሽ ጎረቤቶችሽን እንደ ምታቃጥይ ታየኝ😂😂😂😂😂
@jsjsjsjwjwiw9017
2 жыл бұрын
😀😀😀
@kokobewerku9269
2 жыл бұрын
ከነሱ ስራ ይህ ኮሜት በጣም ነዉ ያሳቀኝ
@fatimaalkaabi2766
2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማማዬ😁😁😁😁😁
@hanakiya7711
2 жыл бұрын
😁😁😁
@hayminegn6148
2 жыл бұрын
Hahahahahahaha are wedeku
@user-wq2lk4ru2n
2 жыл бұрын
ወይኔ የምር ቤዚ አሳዘነችኝ ዛሬስ😁😁😁😁
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
@@selamtube1319 እንደማመር በቅንነት ዉዶቼ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@user-ud5cy2dz6e Endmamer
@se7141
2 жыл бұрын
ዋው ቤዛ ትግስትሽ በጣም ይገርማል እኔ ብሆን ኖሮ ገና ድሮ ነበር ትቻቸው የሄድኩት እንዳትቃቃሩ ይቅርባችሁ...... ፅጌ ሀይለኛ ነገር ትመስያለሽ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@user-pk3tl3ex5k
2 жыл бұрын
እኔምለው ሳቅ አይዛቸውም ታድለው እኔ ቢሆን ሰከንድ አልቆይም በሳቅ ነበር ምሞተው 🤣🤣🤣ስታሳዝን
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
_አይ ሴቶች 😂🤣😂🤣😂 የሴቶች ጠብና የዶሮ ጠብ አንድ ነው ትለዋለህ 🤣🤣😂👍👍 ኧረ እንዴት ያስቃሉ ዋይ ዋይ 🤣😂😂 ኧረ ምድርን በአንድ እግሯ አቆሟት 🤣😂 this is like የደሮ ጠብ 😂🤣🤣🤣🥰😍😋_
@emugela2785
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ye1gr6el8o
2 жыл бұрын
ኧረ አይደለንም🤔🤣
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
@@emugela2785 አወ እሙዬ አወ ነው ያስቃል እንዴ 😂🤣😂🤣😋🥰😍 እሙዬ እስኪ በደንብ እንድናወራ ወደ ቤት ጎራ በይ
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
@@user-ye1gr6el8o ኧረ ናችሁ ሙልጭ ያላችሁ 😂🤣🤣🥰😍😋 እስኪ እኔ ብዙ ሴት ሲጣላ አይቻለሁ በትምህርት ቤት በአካባቢ እና ልክ የደሮ ጠብ 🤣😂🤣😍😍 እስኪ ወደ ቤት ጎራ በሉና ደግሞ በደንብ እናውራ 😂🤣😍🥰🥰😍🥰😍😋
@eshetubeyene9557
2 жыл бұрын
ደም መፍሰስ ነበረበት ታዲያ ዋይ
@user-sj4lj5io8e
2 жыл бұрын
በስመአም ወወልድ ኧረ ጨካኝ ናችሁ የኔ ቆንጆ ቤዜዬ እንዴት እዳሳዘነቺኝ😍😍😍😍😍
@HtymiTuba5335
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@ayeshaayesha7991
2 жыл бұрын
።።።
@amentube9168
2 жыл бұрын
ክክክክክክክሽ
@yordi8453
2 жыл бұрын
Awo enime asezenegeleche gn gede new berike edetederege enime mayete efelege neberi
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
እንድማመር በቅንነት ዉዶቼ
@Beba873
2 жыл бұрын
ወይኔ 🤗 ለቤዚየ እንደዚህ አይነት ፕራክ አይገባትም የኔ ቆንጆ ስታሳዝን
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@user-xg6cb3lf2r
2 жыл бұрын
ከቤዚ የተመርኩት ለምየልፍ ቀን የምየልፍ ቃል አትናገር የምለዉን ነዉ እኔ ብሆን vip ስድቦችን አስታጥቃቸዉና እንደሉትም የመዉቀዉ ምስጥር ካለ አዝረክሪኬላቸዉ ሁለተኛ አይናቸዉን አለይም ነበር አስተምረሽኛል የኔ ጨቅላ እድግ በይልኝ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@anuty8821
2 жыл бұрын
@@hannatube3952 eshi wde demrign
@ethio4711
2 жыл бұрын
Bezi በጣም ጎበዝ ነሽ ስሜትሽን ተቆጣጥረሽ በትግስት ለማውራት መጣርሽ ታድለሽ በእውነት
@ZahraZahra-uw8kd
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስቷ እኔ ብሆን🙄🤨። Bezi❤❤❤❤❤❤❤❤
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@raheltsigu1371
2 жыл бұрын
ወይ ቤዝዬ የኔ ቆንጆ💕💞🙏🌹🌹
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ራሄል
@usmanedris5905
2 жыл бұрын
bezi segan endalkiyat ketket
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@Lulu8049-c8d
2 жыл бұрын
ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ" አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት። ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው። አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው። ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ። ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ። በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ። ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው። ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ። በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ። ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ። ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ። ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ። ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል። ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው። ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው። ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው... ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል። ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ። ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው" ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው። አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ። 1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው። 2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል። ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው። ሱብሀን አላህ ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚን
@samid7363
2 жыл бұрын
ፍርድ እንደዚህ ነው ደም በደም አይመለስም አያችሁ እንለያለን የምንለው በምክንያት ነው
@SuSu-dn6vx
2 жыл бұрын
አሚን ያረብብብብብ ጀዛኩምሏህ ኸይር
@SuSu-dn6vx
2 жыл бұрын
ቁጥርሽን ላኪልኝ እህቴ ከቻልሽ ወይም ግሩፕ ካላችሁ
@Lulu8049-c8d
2 жыл бұрын
@@SuSu-dn6vx ነይ ወደ ቻናሌ በዛ ሌላክልሸ
@SuSu-dn6vx
2 жыл бұрын
@@Lulu8049-c8d ኢንሻ አላህ እህቴ
@tube-jn5zz
2 жыл бұрын
ቤዜ ስወድሽ ትግስቷ እርጋታዋ ስወድላት የሴት ወጉን እኮ የያዘችው ቤዚ ብቻ ናት😍😍😍
@mazitube6871
2 жыл бұрын
ሴት ሲበዛ ጎበን ከጠነዛ አለ ያገሬ ሰው😄😅
@tgmara6798
2 жыл бұрын
ሦሰታቹም ሰገጤ ናቹ ቤዚ በጣም አሳዘሸን
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Tgeeee demring
@ghfghfhjhgh911
2 жыл бұрын
Arr betam seyasetlu segata becha dengy nachwe
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@genetshiferaw7160
2 жыл бұрын
እግዜር ይስጥሽ ልክ ብለሻል
@user-de3jv7tv3i
Жыл бұрын
በልባቹ ያለወን ነው የተናገራቹት በጣም ጎበዝ ትግስትሽን ሳላደንቀም አላልፍም
@EmaniJeaml
2 жыл бұрын
ወይኔ ትግስቷ ኡኡኡኡኡኡኡ እኔ ብሆን በብርጭቆው ነበር የምላቸው የምር
@mehdi3194
2 жыл бұрын
ይሄ ፕራንካቹ ግን አንድ ቀን የምር እንዳያለያያችሁ እፈራላችኋለሁ
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት ዉዶቼ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@user-xm4qv9hm4w
2 жыл бұрын
ምርጥ ዘመናዊ እና ባህላዊይን የያዘሽ ነገረኛ ነሽ ፅጌ
@Teddy6596
2 жыл бұрын
👍👍
@tadbeertaheed3438
2 жыл бұрын
Ye dani fikregna tiregaga emtlu egachihun kef argu betam yabezachiw yimeslegnal
@rozitube1974
2 жыл бұрын
😂😂
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@tadbeertaheed3438 Endmamer
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@Teddy6596 Endmamer
@ababafenta17
2 жыл бұрын
አቤት ጽጌ ግን ትክክለኛ የነገረኛ ሰፈር ልጅ ነው የምትመስይው ከነ አክትሺ
@honeygetahun2241
2 жыл бұрын
Beza u r different amazing 🥰🥰🥰 Dani everything has limits mention it..we can see ur kindness beza love u
@haymanotteklu9706
2 жыл бұрын
ፅጌረዳ በጣም ነው የምታስጠይ ትንሽ ባህሪሽን አስተካኪይው በውነት የሚያስጠላ ባህሪ ያንቺ ነው በዚ ብቻ አይደለም በሌላም ስራዎችሽ የሚያስጠላ ባህሪ ነው ባንቺ ምክንያት የናንተን video ማየት እያስጠላኝ ነው እኔ ብቻ አይደለሁም ሌላ ብዙ ሰዎች ብለውኛል መልክም የለሽም በመልሽ እደምትበልጫቸው እዳታስቢው እና እባክሽ ቁጥብ ሁኚ እባክሽ እና ጥሩ ልብ ጥሩ መልክ ያላት ቤዛ ናት ይሄ የኔ አስተያየት ብቻ አይደለም ሁሉም ነው ያለኝ እና ቤዛዬ በጣም ነው የምታምሪው ሌላ ባህሪሽ ደግሞ ገዳይ ነው ያንቺ ባህሪ የተጣመመ እንጨት በባህሪሽ ብቻ ይቃናል ቀጢይበት እዳንቺ ትግስተኛ ብሆን አለም አስንቅ ነበረ እና ቀጥይ በዚሁ
@kidistyohannes7016
2 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ፕራንክ በጣም ያስጠላል የወረደ ስራ ነው እንዳትደግሙት እናንተን የሚመጥን ስራ ስሩ
@getamesaydawit7988
2 жыл бұрын
ሃይልዬ የለም ብላችሁ ነው ምትጫወቱባት ሃይልዬ ጉደህን ባየህ...
@asmaal8638
2 жыл бұрын
ኸረ የሀይልዬ ያለህ ኡኡኡኡኡኡኡ ቤዚን በለቅሶ ገደሉዋት
@user-rh7md1gx7l
2 жыл бұрын
😥😥እኮ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@user-ko5lh5iy9z
2 жыл бұрын
በእውነት እኔም በጣም ነው ያመመኝ እግዚአብሔር ን ወይኔ የኔ እናት
@user-mz6xk1tw5m
2 жыл бұрын
አሁን እሄ ፖራክነው ልትሉ ባልሆነ የሠውልብ እያቆሠሉ የኔ ናት አሣዘነችኝ ግን አደነቋት እኔ ብሆን ወዴው እባየነው የሚመጣው😭😭😭😭😭😭የኔ ውድ ምንይመሥላሉ
@nikkikhzusnikkikhzus7015
2 жыл бұрын
ስታሳዝን በሰአቱ የሚኖራት ስሜት ከባድ ነው
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማር
@rahel2834
2 жыл бұрын
በጣም 😥
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@MrJared33
2 жыл бұрын
ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14 youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
@user-vj6xz7go4l
2 жыл бұрын
እናተኮ በደናው ቀን አብዳቹሀል በተለይ ፅጌ በጣም ነው የጨለለችው ክክክክክክክ
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት ዉዶቼ
@user-up2gm7vl3g
2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@bizuneshayele6281
2 жыл бұрын
ዳኒዬ ጽግዬን እባክሕን ከተጋባቹ አይቀር በልጅነት ስላሤወች ያበረቷቷቹ!❤❤❤
@senayetjima6450
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ልጅ ነሽ ጨዋ የጨዋልጅ ነች እናንተግን ባለጌዎች በዛ
@tyan4462
2 жыл бұрын
ፕራንክ የሚባል ነገር አታውቅም ሆ
@hilenazewde8489
2 жыл бұрын
ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ቤዚ አሳዘነችኝ😥
@ewnettube2001
2 жыл бұрын
ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ 🥰🥰 በቅንነት
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@ferhanyoutube2804
Жыл бұрын
እኔም አስለቀሰችኝ
@temesgentsega3311
2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹህ ዳኒ ሮያሎች የምትለቋቸዉ የፕራንክ ቪዲዮች በጣም ይመቹኛል ግን እንደባለፈዉ ችግር አንዳይፈጠር
@mitiketakele8174
2 жыл бұрын
እጅጅጅጅጅጅ ሚለኝ ቢኖር ፕራክ
@tigitube9338
2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@4dmatters184
2 жыл бұрын
ጽጌረዳ መቼም የእውነት ተዋናይ ናት። አክቷ ፈታ ማለቷ ሲያዝናናኝ 😂 አይዞሽ ቤዚዬ 😊
@nnnnbnegn326
2 жыл бұрын
ዳኒስ በጣም እኮነው እሚችለው ኩትር ሲ አደኛ ነው
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
@@nnnnbnegn326 Endmamer
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@user-bx9oq2rl9w
2 жыл бұрын
ስወዳት ጽጌ
@zeynebzekrya4736
2 жыл бұрын
ቤዝየ በጣም ነው እምወዳት ዳኒ ብታገባት ወይኔ ትግስቷ ጠብያዋ ቁንጂነዋ ልዩ ሴት
@fahedali632
4 ай бұрын
ፀጌስ
@amhara74
2 жыл бұрын
አቤት የሴት ምላስ😋😂😂😍😍😍
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት ዉዶቼ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer ehita bekenenet
@MrJared33
2 жыл бұрын
ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14 youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
@goldbody2836
2 жыл бұрын
ማርያምን አበዛችሁት:: ቤዛዬ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጋደኛ ብሎ ዝም ነሽ...
@user-fl7wz2ge2i
2 ай бұрын
ወይኔ ማሪያምን ትግስቷን የወደዴላትበላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉
@kalkidanhaile8522
2 жыл бұрын
የኔ እናት ቤዚዬ ስታሳዝን 🥺🥺🥺
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@johntadesse830
2 жыл бұрын
You are one of the best Queens bez I love you
@askal03bazezew3
2 жыл бұрын
Bezaye yene mar my favourite out of the group 🥰🥰🥰
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@user-hd5gr5zy2l
2 жыл бұрын
ቤዚ በጣምነው ያሣዘነችኝ እናተ ጉዶች ጨካኞችናቹ ዳኒ አንተም ከነሱጋር ውይ ለማንኛው ቤዚ እንደው ሦሥቱንም አንድቀን ሥሪላቸው በተረፈ አይለያቹ🙏🇪🇹
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር ዉዶቼ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@MrJared33
2 жыл бұрын
ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14 youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
@dgghdghj213
8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ሡበሀን አላህ
@serkalmedemeke211
2 жыл бұрын
በጣም አስጠላችሁ እውነት እናንተን ማየት ላቆም ነው
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@zemassefa1397
2 жыл бұрын
በሰው ሊመለስ በማይችል ስሜት እየተጫወታቹ ፕራንክ😏😏😏😏🙄🙄🙄ልጅቷ አሳዘነችኝ ደደብ ሲል እኔ ብሆን በጥፊ ነበር ምለው
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@user-so4cm1fu7t
2 жыл бұрын
ቤዚ በጣም የምወዳት ናት ዛሬ ግን አሰዘነቸኝ😭😭ማር፣
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@selamfkr6344
2 жыл бұрын
ቤዚዬ የኔ ቆንጆ የምር በጣም ነው ያስለቀሺኝ የእኔ እናት በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤
@mikimaraki3272
2 жыл бұрын
ያገራችን ፕራንክ ብዙ ግዜ ያሳቅቃል። ነገር ግን ቤዛ ናት ፕራንክ ተደራጊዋን ቆንጆ ስብህና እንዳላት ያሳታውቃል
@firehiwoteshetu6506
2 жыл бұрын
ዳኒ ግን ስድብክ ለፕራንክ ነው ወይስ እሷን መሞለጭ ፈልገህ ነው? ቤዚ ግን በጣም በጣም ትግስተኛ ነች እውነት ይሄ ሁሉ ስድብ ቻለችው እኮ
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Fire demring
@heymi6970
2 жыл бұрын
😂😂😂
@whhsushuwuw1530
2 жыл бұрын
مش اللة
@MrJared33
2 жыл бұрын
ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14 youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
@user-tf8zv8jw2u
2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ደስ ስትሉ ቤዝዬ ሰሩልሽ አንችም ስርላቸው
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@mmamayayele4604
2 жыл бұрын
ቤዝዬ እውነት ሰው ነሽ አንቺ 🥺🥺የኔ እናት ትግስቷ እኔ ብሆን ፊቴ ባለው ብርጭቆ ነው ግንባራቸውን የማፈርሰው ጌታን 😕😕😕
@user-mb4ny1je2z
2 жыл бұрын
Ara batami enami alimircawemi nabare
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@Ekram475
2 жыл бұрын
አረ በለው ሳላደንቅሽ አላልፍም ማማዬ ዋው🥰🥰🥰🥰🥰
@haregmak1519
2 жыл бұрын
የኔ ማር ቤዚዬ😢😢ተግስቷ ለጎደኝነት የከፈለችው መሰዋትነት እኔ ብሆንሶስትሽንም ነበር የምጠራርግሽ።ሚስኪን እውነት ስላት ተፉለመቻቹ❤ፁጌ የቀለጠው መንደር 🙉👅
@weynicookingshow4426
2 жыл бұрын
ወይኔ ቤዚዬ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ስነስራቷ ጨዋነቷ የተባረከች ልጅ ናት በዛ ላይ ትግስቷ እናተ ግን ጨቃኝ ናቹ መካስ አለባቹ ይቅርታ በሏት እባካቹ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@seli1719
Жыл бұрын
"ቀጣይ ይስተካከል....ምኑን ነው ያልተመቸሽ" ኣላለም😂
@erhmet2012
2 жыл бұрын
ወይኔ ትግስቷ ቤዜ ፅጌሬዳ ስትገፋኝ ባች ቦታ ብሆን በጥፊ ነበር የማጮላት😂😂
@zainasied615
2 жыл бұрын
ወላሂ እኔም ትግስት የለኝም አጥቤነበረ የማስጣት😂😂😂
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@mahikassa1326
2 жыл бұрын
ከሁላችሁም ደግሞ እሱዋ ነች ደስ የምትለው
@mamytube3905
2 жыл бұрын
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹
@yeshiworkwase8774
2 жыл бұрын
Woyine gifachihu
@tigitube9338
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማር
@MrJared33
2 жыл бұрын
ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14 youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
@hagereuaq7041
2 жыл бұрын
እንዴ ለሶስት አጣደፋችዋትኮ ወይኔ እንዴት እንዳስቻላት በጣም ትግስተኛ ናት ወይ ፍራንክ 😁😁😁😁😁😍😍😍😍
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት ዉዶቼ
@atekumola6200
2 жыл бұрын
ቤዚዬ እንደዚህ አደረጉሽ። በጣም ነው የተናደድኩባቸው። አይዞሽ።
@henatube2412
2 жыл бұрын
ከልክ በላይ ሆናችሁ የማናቀውን አለም መንገድ ስንከተል መኖር እና መሆን ያለበንን ኢትዩጵያዊነታችንን ጥለን እረከስን ደስ የማይል ስራ ነው ዳኒ ከ እናንተ እንደዚህ አንጠብቅም
@tigitube9338
2 жыл бұрын
Betikikl
@yeabbelay9374
2 жыл бұрын
ገንዘብ የማያረገው የለም ግን አንድ ቀን የመጨረሻቸውን ያዩታል
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
@@tigitube9338 አንደማመር በቅንነት ዉዶቼ
@tsionabate6609
2 жыл бұрын
ገዘብ ልቦና ይደፍናል
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@user-hs7lx8zw3m
2 жыл бұрын
ቤዛዬ ሀያቲ ምርጥ ትግሥት አለሽ ወየዉ ገደላችኃት 😘😘😘😘
@user-cg9hs7us5y
Жыл бұрын
እረ አስጨነቃቿት የኔ ማር ቢዚዬ አዋቂ ስለሆንሽ ነው እዲ የተጫወቱብሽ ቢዚዬ 😘😘😘😘😘😘😘
@mikimaraki3272
2 жыл бұрын
በጣም ጨካኞች ናቹ ቤዛዬ ምርጥ ልጅ ነሽ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@nigistweledai
2 жыл бұрын
አቤት ትግስትሽ ቤዚዬ እኔ ብሆን ምን እንደ ማደርጋችሁ አላውቅም ....... ግን ለጓደኝነታችሁ ተጠንቀቁ በጣም ከባድ ነገር እያደረጋችሁ ነው እንደዚህ አይነት ፕራንክ ደስ አይልም😂😂😂
@nazatus3536
2 жыл бұрын
ፅግየ፣የኔቀበጥ፣ተርፍሻል፣የዳኒ፣እርጋታ፣የፅጌቅብጠት፣፣ደስሲል❤❤😍👌
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Wudeeeeee subscribe aderglng
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@bereketsamuel7838
2 жыл бұрын
Beziye yne wd yne yewahe tegesteshe bwtam des yilal😘😘😘😍😍 Beterefe temechugnalachu ayleyachu 😊😊😍
@abebagetu7412
2 жыл бұрын
ወይኔ ቤዛ የእኔ ምስኪን ኡፍ ነፍሳችሁ አይማር ክፉዎች ናችሁ! ፅጌ አንች ቀልቃላ ኧረ ተይ ዳኒንም እኮ እንዳንች አደረግሽው
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@semiraseidendires47
2 жыл бұрын
ስታምሩ😊😊😊
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
በቅንነት ዉዶቼ እንደማመር
@user-uk8lm9kf9m
2 жыл бұрын
ስታሳዝን ትግስተኛናት 😥😥😥 አይዞቹሁ በርቱ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@user-uk8lm9kf9m
2 жыл бұрын
@@sinteblog5870 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mekdestmana4607
2 жыл бұрын
God of isreal bless you alwys Mekdes love tele aviv Isreal🙏🌍💝
@lemlemshrif1833
2 жыл бұрын
የስራችሁን ይስጣችሁን ሶስታችሁም የኔማር
@yemanebrhane4111
2 жыл бұрын
ቤዚየ የኔ ሚስኪን ትእግስትዋን በጣም ደስ ይላል በምክኒያት እኮነው የምወድሽ❤ ዳኒ ቤዚን ኣስለቀስክብኝ ቆይ
@HtymiTuba5335
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ
@yemanebrhane4111
2 жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 ደመርኩሽ ግን ወንድነኝ እንደ ማሩ ለዛሽ ባይሆንም❤
@tigitube9338
2 жыл бұрын
ደምረኝ
@tigitube9338
2 жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 ደምሪኝ ማር
@senayitworkagegn1715
2 жыл бұрын
ቤዚዬ በጣም ቻይ ነሽ የኔ ውድ ከሁሉም የባሽው ፅጌ ነሽ እንደዚህ ከአንደበቱ የሚወጣ ሰው አይቼ አላውቅም በስመአብ ልቦና ይስጥሽ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!
@lamroteee2574
2 жыл бұрын
ትግስቷን ሳላደንቅ አላልፍም ምስኪን በዚ 🥺🥺😂😂😂
@Firenguse
2 жыл бұрын
ሙዝ በዳቦ ኣላለችም ፅጌየ😂❤ደሞ ስታምሩ❤
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet ehita
@emafiker5770
2 жыл бұрын
ቤዚዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ሴት❤️❤️😘
@user-ff5vj6nu1r
2 жыл бұрын
ቤዚሻ የኔ ሚስኪን🤔🤔
@ferdos6459
2 жыл бұрын
አረ በፈጣሪ ጭካኔ አታሳዝናቹም ቤዚ💔🧡
@helenfikir3671
2 жыл бұрын
ቨውሸት የእግዚአብሔር ቃል አትጥሩ☝️
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@user-zs1ef6jv3e
2 жыл бұрын
የኔ እናት ቤዝዬ ምስኪን ነፍሳችሁ አይማርም ዳኒ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@mhsenailmhsenail2098
2 жыл бұрын
አበዛቹት ይሄን ሁሉ ሰኣት ስታለቅስ አሳዘነቺኝ ጀግናነሽ ቤዚዬ ማርርርር
@mesitube1679
2 жыл бұрын
Wude demring
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት ዉዶቼ
@user-ud5cy2dz6e
2 жыл бұрын
@@mesitube1679 እንደማመር በቅንነት ዉዶቼ
@MrJared33
2 жыл бұрын
ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14 youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
@user-yu7rn2un5o
2 жыл бұрын
ዉይ የፅጌ ምላስ በስመአም ኧረ በልኩ ሁኝ ፅጌ.ቤዝየ የኔ ቆጆ እደት እዳሳዘሽኝ ትግስትሽ ደሞ አደኛ ነሽ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
ኤረ ወይኔ በዚዬ በጣም አሳዘነችኝ እውነት ኤረ ዳኒ ቃሎቻችሁ ይከብዳል ስትሳደቡ የእኔ እናት ቤዝ አይዞሽ እንባዬ አስመታሺው እውነት በጣም ትግስተኛ ነሽ
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@elsakifle4061
2 жыл бұрын
ቤዚ የኔ ዉድ ትግስትሽ ህና ትህትናሽ ደስሲል
@seadaseide8919
2 жыл бұрын
ወይኔ ዉርደት ነጨቻትኮ😂😂😂
@ewnettube2001
2 жыл бұрын
ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ 🥰🥰 በቅንነት
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@user-tt6uv9cb9n
2 жыл бұрын
አቤት አቤት የሴት ምላስ እኮ አይጣል ልጅቱ ግን ሚስኪን👍👍👍
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@elsabetkasaye4650
2 жыл бұрын
ፀጌ ረጋ ቀዝቀዝ በይ አሺ ተረጋጊ ደሞ እንዴት እንዲ አይነት ፕራንክ ተሰራላቹ በምን ተካርፋቹ ነው አሁን የታረቃችሁት ድጋሚ እንዲ ምሰሩት ቆይ አይይይይ ዘጋችሁኝ የእውነት በተለይ ፅጌ ተረጋጊ የእውነት አንደበትሽን ግሪው እኔ ብሆን እጠፈጥፍሽ ነበር ቀሽም ነሽ በጣም።
@tirsitmuzeyin2485
2 жыл бұрын
ወይኔ ቤዝዬ ከምር በጣም ነው ያሳዘነችን እናንተ ግን እንዲህ አይደረግም
@HtymiTuba5335
2 жыл бұрын
ሰብ አድርጊኝ ማሬ
@tirsitmuzeyin2485
2 жыл бұрын
@@HtymiTuba5335 አንቺም እንደዛው
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@user-lz1ed2xc3n
2 жыл бұрын
ማርያምን የእውነት 3/ ሰገጤ ናችሁ አሳዘነሽኝ
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር ቤዚዬ ስርዓት አስተዳደግሽ 👌ጌታን በጣም ምርጥ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ትግስትሽ እኔ ብሆን በያዙት ትራስ ነበር እዛው የማፍናቸው 😒እፍ ወይኔ አድናቂሽ ነኝ ቤዝ 👌🙏❤ ውይ ጥጌ 🤣ጥጌ 😒አሙቁልኝ
@senitube9472
2 жыл бұрын
ወይኔ ቤዚዬ እንዴት እንዳሳዘነችኝ🥺እናተ ግን ትወናላይ ዋው👌
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!
@fireyotasgidom3169
2 жыл бұрын
ውይ ዳኒ እና ፂጌ ደረቆች😂😂😍
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@user-zl9ud8dz7c
2 жыл бұрын
ሰታምሩ❤❤❤
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@mwolde6274
2 жыл бұрын
ልክ አይደላችሁም በንዴት አንድ ነገር ብትሆን የዘላለም ጸጸት ነበር የሚሆንባችሁ ፕራንካችሁ ገደብ ይኑረው
@tesfusemane3655
2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር አይነፋም እናንተ ላይ ሲደረግ የማይፈልጉትን ነገር ሰው ላይ አታድርጉ ካስታወሳቹ በዚህ ሁኔታ ነበር የናንተም ፀብ የተጀመረው እንዲህ አይደረግም
@sinteblog5870
2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች!! ሰላም ለእናንተ ይሁን!! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ !ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!
@user-od9ud9su2n
2 жыл бұрын
ማርያምን አሰለቀሰቸኝ የኔናት💔😭
@hannatube3952
2 жыл бұрын
Endmamer bekenenet
@adissadissamet1786
2 жыл бұрын
This is perfection
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ውድ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@rozaroza744
2 жыл бұрын
ትግሰቶ ግን የቤዛ እኔ ብሆን ግን አናታችሁን ነበር የምላችሁ😭😏
@mezmurasash7631
Жыл бұрын
ማርቲ ግን በጣም የዋህ ናት ሁሉም ላይ ሳያት ስሜቶኣ 😘
Пікірлер: 1,8 М.