KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ተስፋ እንድትቆርጡ ሲገፋችሁ እንዲህ በሉ Kesis Ashenafi
6 ай бұрын
ተስፋ እንድትቆርጡ ሲገፋችሁ እንዲህ በሉ Kesis Ashenafi
Рет қаралды
6,752
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 78
@melkethany
6 ай бұрын
ወይ ጉድ እኔ አሁን በዚህ ሰአት ተስፋ ለመቁረጥ እየተንገዳገድኩ ባለሁበት ሰአት ነው ዩቱብ ስገባ ፊትለፊት ይሄ ቪዲዮ ያየሁት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@millionyohannes1036
6 ай бұрын
Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-ts9nc5fv5f
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ታማኝ ጌታ ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ ❤❤❤
@birhan9280
6 ай бұрын
So do I
@bethlehemb1369
6 ай бұрын
እኔም እንደዛ ያጋጥመኛል ካለሁበት ሁኔታ ጋር የተገናኘ የመምህር አሸናፊ ትምህርት ,ተግሳፅ, ምክር ልክ ዩቱዮብ ስከፍት ሲመጣ ይገርመኛል ፈጣሪ ለካ ቅርብ ነው እላለሁ
@meronabera2967
6 ай бұрын
❤❤❤❤@@millionyohannes1036
@dinkineshalemayehu9893
6 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 ሁሉን በጊዜው የሚያደርግ አምላክ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ሁሉም በሱ ፈቃድ ይሁን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን🙏
@iyuu1238
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ይመስገን
@astekastek1000
6 ай бұрын
አሜን ቃለሂዎት ያሰማልን ትክክል አባቴ የዛሬዉ ትት ለኔ ነዉ በስደት ብዙ ፈተና አለ ብዙ ተስፋ ሚያስቆርጡ ነገሮች እግዝያብሄር ከያዝን ማንወጣዉ ተራራ የለም
@HaymiSime
5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለሕይውትያሰማልን ለመምህራችንአብዝቶእግዚአብሔርያገልግሎታቸውንዘመንያርዝምልን 💚💛❤️ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@Wondwosen-j7h
17 күн бұрын
ለእግዚአብሔር ክብር ይግባዉ ቃለሕይወ ት ያሰማልን።
@user-zm7fv5zi5x
6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤🙏❤🙏❤🙏
@yeqidusemikayeleliji5545
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@zewdnesh4830
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@aynalemsamuel9694
6 ай бұрын
ቃሌ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ🙏🙏🙏😘😘❤❤
@MeronMe-pm2ul
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@meazagmichael9505
6 ай бұрын
እግዛብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ቃለህይወት የሰማልን አሜን
@aregashgebere
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️
@BhZinj
6 ай бұрын
በእውነት መምህር ቃልህይወት ያሰማልን እያለቀስኩ ነው ይህን ትምህርት የጨረስኩት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው።
@kasechmeka8878
6 ай бұрын
እግዚያብሄር ለዘላለም ተስፋዬ ነው
@user-qd7uj6sm6g
6 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN ❤❤❤
@mihertgebre8222
6 ай бұрын
Amen
@sofiagaberu7469
6 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏
@EmebetmaryamAmaljigni
6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@tsehayneshasheber3310
6 ай бұрын
ቀሲስ ! ቃላት የለኝም በጣም ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኜ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር አምላክ ኣብዝቶ ይባርክልኝ : በጣም ተፅናንቼበታለሁ ።
@diboradibora3311
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@TegestTade-gv8op
5 ай бұрын
አሜን ❤❤❤ቃለ ሂወት ያስማልን
@yeshalemabebe7527
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን አቨ አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህርት እጀ እኔን ደከማውን ልጀን ይጉበኖይ በጣም ጥቃሜ ትምህርት ትምርያልው እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@taricualmu9270
4 ай бұрын
Amen ❤
@tsehayneshasheber3310
6 ай бұрын
ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@asseasse227
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ!!! ተስፋ አየቆረጥኩ ነበር እግዚአብሔር መከረኝ
@NatnaelTeklemariam
Ай бұрын
Amen Kale Hiwet Yasemalin
@smret5569
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@meronuomer2220
6 ай бұрын
Geta Eyesus yibarkot ❤❤❤❤
@genetgebeyuo7300
6 ай бұрын
Amen amen ameeeeeen kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy
@Hana-wj1hi
6 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራቺን❤❤🙏🙏
@user-so2so1pf8u
6 ай бұрын
Amen amen amen kela hewoten yasemalen
@mastewalg
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@melkam1244
6 ай бұрын
አሜን
@aberaadmassu5032
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ነበርኩ እ/ር ይመስገን
@ayenalamadenaw8974
6 ай бұрын
Egziabher hoye mechem tesfa alkortem befatanm 😢🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🕊️🕊️🕊️🤍🤍❤️❤️❤️🙇🙇🙇
@abrhambelu1345
6 ай бұрын
Egzabhar yemesgen ❤❤❤❤❤
@GgGg-zi5mg
6 ай бұрын
ይገርማር እግዚአብሔር ወደኛ እሚልክበት መንገድ ሁሌም ይገርመኛል መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@asmeretmekonnen5295
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወይ ጉድ እግዚያብሄር ያለሁበትን ያውቃል ግን ይሄ ስብከት ለኔ እንደሆነ ተሰማኝ እርሶ ብዙ ነገሬን የሚለውጥ ቃል ይነግሩኛል እ/ር ይስጥልኝ::
@BetelihemAbera-gr6uc
6 ай бұрын
Amen, kale hewet yasemalen
@user-md6ni8zn4j
6 ай бұрын
አሜን ሰሐ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@asteranagaw5913
6 ай бұрын
Amen ❤❤❤yena gata bertataye anetenhe abertAG
@Yene15
6 ай бұрын
Kale Hiwot Yasemalen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-iz8cu1wo9c
6 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስብኝ እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቼ ስደት ከወጣሁ ብዙ አመታቶችን አስቆጠርኩ ግን ባዶ ነኝ አሁን ግን ከፋኝ ከበደኝ😢😢😢
@KhanKhan-lv6ys
6 ай бұрын
Kali hiwet yasmaln enat menfes newu mtregagwu🙏🙏🙏
@tsigeredaadugna8349
6 ай бұрын
አሜን እግዚሀብሄር እደርስዎ ያሉ ምህሮችን ያብዛልን
@asterasefa3076
5 ай бұрын
አመሰግንካለው እፕምላኬ ይህ ትምህርት የተላለፈው ለኔ ነው አምናለው አንድ ቀን ወደ ህይወቴ ትመጣለክ ታሳርፈኛለክ በጠላቶቼ ፊት በክብር እቆማለሁ ደግሞም እጠብቅሀለው አትቀርም አምንሀለው አንተ አትሳሳትም በስራክ ሁልጊዜም ከኔ ጋር ነክ::❤❤❤ሁል ጊዜም አመሰግንካለሁ::
@ayenalamadenaw8974
6 ай бұрын
Hulem tesfa endalkolort sismagn ayizoh bay kalh hayilh yetnangnl temesgen yelben meshat helme ande Ken ewn yihonal bante 🤍🕊️🕊️🤍🤍🤍🤍❤️❤️❤️🙇🙇🤲🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏🙇😢
@ayenalamadenaw8974
6 ай бұрын
Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen amen amen ❤❤❤🤍🕊️🤲👏🤲👏⛪⛪⛪🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏
@kebedechkahsay5950
6 ай бұрын
Kesis inkuan aderesacihu tena ken betesbo yistilin ❤
@shewithidru8226
6 ай бұрын
🙌
@ayenalamadenaw8974
6 ай бұрын
Sel mayinger setotaw hulum egziabher yetmesgen yihun kal hiwoten yasemalegn ehe temart lane new hulem yerson temart sesam etenanlhu temesgen amelke 👏🙏🙏🙇🙇⛪⛪🕊️🕊️🤲👏👏👏🙏🤍❤️❤️❤️🤲🤲🤲
@tsegemarreyammerreyaminate1299
6 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher
@dinkineshalemayehu9893
6 ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የእመቤታችችን ጸሎት ምልጃ በረከት በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@kidestnigusse7388
6 ай бұрын
አሜን!❤
@ETL23
6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤❤❤🙏
@mimilulu3436
6 ай бұрын
Amen amen amen amelakaaa ayeteleneme Kalehiywetene yasemalnee memeherachen. ❤❤❤
@user-zd4sm4qq6u
6 ай бұрын
Eysuse kirstos MN ysanwale
@user-yg6jj4sm9t
6 ай бұрын
❤❤❤❤🙏💕
@webet2273
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@eyerusalemyemanebirhan7159
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Eyerus-er5ih
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏
@sabla5202
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏መምህራች ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤
@melkam1244
6 ай бұрын
እሺ አባቴ አይተወኘም እጠብቀዋለሁ::
@user-ir3ju2im2j
6 ай бұрын
ቃለህይወትያሠማልንመምህርሠይጣንእንገዛዉአለንእጂአይገዛነምየተዋህዶልጆችጠክሩ
@ayenalamadenaw8974
6 ай бұрын
👏🤲🤲👏⛪🙏🙇🙇🙇🕊️🕊️🤍🕊️🤍❤️❤️❤️Egziabher hoye erdagn tesfa endalkolort tabkgnjh
@eliaswassie4740
6 ай бұрын
Memhir timhrtwen eketatelalew betam buzu negerochn agignchebetalew gin ke erswe balakim buzu gize ye Emebetachn Kidst Dingil Maryamn sin slemayteru ykefagnal Lijuan Getachn Medhanitachn Eyesus Kirstosn terto Enatun mersat aygebam. Emebetachn eko Egziabher Ab besemay ayto yakebarat le Ab kal bemigeba tezegajta yetegegnech Egziabher Weldin be Mahitsenua 9wer ke 5ken yeteshekemech Menfes Kidus yaderebat ye tselelebat Nitsuh ye werk mesob nat ena buzu sibketochih lay Simuan ayterutm Lijua yakeberatin Dingil Maryamn egna yemanakebribet mnm aynet menged yelem ena milash bisetun ewedalew egna eko Orthodox tewahdo nen yale Emebetachn Kidst Dingil Maryam sim mnm neger mareg anchlm. Hulun chay hulun adragi Kidus Adonay Kidus Elshaday Melekot Egziabher endehone enakalen Emebetachnm Semay ena Midir yemaychlutn Amlak layu esat tachu esat yehonewn amlak behodua yeteshekemech ye Alem Medhanit yehonewn Eyesus Kirstosn yeweledechlgn Nitsiht Kibrt Amalajachn Memekiyachn Nat. Silesiu Kibr lemenager yemalchil be ewuket yanesku bihonm gin Kibrua siguadel simua siresa ykefagnal Memhir. Timhrtwen bwedim gin ye Emebeten ye Dingil Maryamn sim slemalsema sibketochih wust godelo new yemihonubgn.
@tsigesium6268
6 ай бұрын
🙏🙏❤️🇪🇷
@user-so8rz6mj7k
6 ай бұрын
ጌታዬ አምላኬ ስለ እውነት ድንቅ ነክ የውስጤን አይተህ ደቂቃ ሳይሞላኝ ተናገርክኝ አንተ የኔ አምላክ ተባረክልኝ ተመስገንልኝ ደግሜ ደግሜ አመሰግንሀለሁ! አሺዬ እድሜህን ያርዝመው ዘርክ ይባረክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@yisfalign
6 ай бұрын
Amen
@hiwottegisut5943
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zd4sm4qq6u
6 ай бұрын
Hulme temherth tesfa ymesth nw🙏
Пікірлер: 78