KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🚗ተሰረቅን‼️ እባካችሁ አፋልጉን
4 ай бұрын
🚗ተሰረቅን‼️ እባካችሁ አፋልጉን
Рет қаралды
28,070
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 105
@user-vd5tu4yi9v
4 ай бұрын
እረ እጅጌ ይሄ በጣም ከባድ ነገር ነው ሌላላይ ገጥመው ወንጀል እንዳይሰሩበት ዘመኑ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ
@tigist6457
4 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ መኪና ነው እየተወሰደ ያለው ተርፋችሀል።
@user-qi4vl6nr8w
4 ай бұрын
በጣም ይገርማል ምን የማይሆን ነገር አለ ብላችሁ ነው ዘንድሮ እግዚአብሔር ያግዛችሁ ግን ጠፍታችዎል
@GgGg-zi5mg
4 ай бұрын
ወይ ሀገራችን ይገርማል ብቻ ለወደፌት መኪናውን ሲነኩ ምለክት እሚሰጥ አለና ምሪዬ እሱን አርጊ ከወንጀል ይሰውራቹ
@senaitmulalem5603
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራላችሁ በጣም የሚገርም ነው ምንም ጥያቄ የለውም ወንጀል ለመስራት እና እናንተን ተጠያቂ ለማድረግ ነውና ለትራፊክ ፖሊስ አመልክቱ
@ejigemoya
4 ай бұрын
Amelketenal
@fitsumdebebe5752
4 ай бұрын
አይዞችሁ እንኳን በዚህ አለፈ እግዚአብሔር ያስገኝላችሁ እናቴ
@melat21
4 ай бұрын
እጅግዬ ናፍቃቹን ነበር እንዴት ናቹ❤❤❤ዘመኑ ከፍቶል አይዞቹ እግዚያብሔር ይጠብቀን ከባድ ነገር ነው እያሳለፍን ያለነው
@happyhappy-con
4 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ከሀቃችሁ ያገናኛችሁ
@Tayetu19
4 ай бұрын
ወ/እጅጌ ምርዬ የምወዳችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል መጥፋትቱ አይደለም የተሰረቀ መኪና ላይ አርገው ሊሸጡት ይሆናል ያም ሆነ ይህ ቀላል አይደለም አዝናለሁ እኔ የማውቀው ፖሊስ ነው የሚፈታው ይገርማል እግዛብሔር ይርዳችሁ አጋልግሉ ያስጎምጃል ያሉሁት አሜሪካን ነው ስመጣ ይህን ኡጋልግል አሰራለሁሽርጡን አርገሽው በማየቴ ደስ ብሎኛል እውዳችኆለሁ በርቱ
@mekdialex5193
4 ай бұрын
ጉርሻ ፌስብክ ገፅ ላይ ፃፋላቸው ብዙ ሰው ስለሚከታተላቸው ሌቦችንም ያጋልጣሉ
@eteneshgeberemichael5630
4 ай бұрын
Don't worry, you will find it. I am happy. Are you guys safe. Have a good blessed everyone 🙏.
@user-ey1dx8gc3b
4 ай бұрын
እግዚያብሔር. ይርዳችሑ. ጊዜው ተበላሽቷል❤❤
@fadilalovem7322
4 ай бұрын
Wollah ena arba higara sarja yagazawta tasirqalaw😢😢😢😢 Allah yaferdabaju hiyata 49 akabab
@firezewdgebremedhin6045
4 ай бұрын
እንዲህ አይነቱ ሌብነት ሁሉም ቦታ ነው ሊያደርጉ የሚችሉት ሌላ የተሰረቀ መኪና ለማንቀሳቀስ ነው እኔም በምኖርበት ሀገር U.S.A. ሁለቱንም ታርጋ ወስደውብኛል የተኮረጀ ሌብነት ነው። እንኳንም መኪናውን አልወሰዱባችሁ።
@tsigeredagetachew6342
4 ай бұрын
ወይ ጉድ ምን አይነት ጉድ ነው ምን ያረግላቸዋል ግን? ብቻ በቅርብ ቀን ያስግኝላቹ መልካም ነገርን ያሰማን
@elsa488
4 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እጅግ እግዚአብሄር ንብረትሽን ያስገኝልሽ
@ejigemoya
4 ай бұрын
Amesegnalew
@hiwihiwet112
4 ай бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ስወዳቹ እግዛብሔር ኣይናቹ ያላያቹት ጀሮኣቹ ያልሰማቹት ይስጣቹ
@user-on4di9sk3c
4 ай бұрын
እግዚአብሔረ ይረዳሻል እናታችን
@meazamengesha2982
4 ай бұрын
Agelgil lemazez silk kutrachun?
@user-no7ju1mg4f
4 ай бұрын
E/g yiridashe wenjele eyebeza new min yidereg geta yasigegnlsh
@alemtadesse1697
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሀ
@user-tz1hf4dl4j
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራው ለፓሊስ እንዳመለከታችሁ ተስፋ አደርጋለሁ 100% አይደል? ምክንያቱም ታርጋ የሚሰርቁ ወንጀል ለመስራት ስለሆነ እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን ።እዚህ ሀገር በአለም ላይ ውድ ከውድም ውድ የሚባሉ መኪኖች መንገድ ዳር ቁመው ውለው ያድራሉ።እረ እስከ ወር ሁለት ወር ይቆማሉ።በተለይ የመኪና ባለቤቶች ወደ ሌላ ሀገር ከሄዱ መኪናው ቁሞ ካለመሳቀቅ ይቆያል። አንድ ቀን ሐገሬም ካለመሳቀቅ እኛም ንብረታችንም እንኖራለን 👏 አይዞአችሁ 👏👏👍💐💐
@elsabeautynt
4 ай бұрын
ወይ ጉድ ታግ # ምን ያረግላቸዋል ግን? መኪናውን ቢሆን እሺ እናንተ ጤና ሁኑ አይዞሽ❤
@asterzeleke9459
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@sudansudan2790
4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ,ዋጋ ማወቅ ይቻላል የአገልግል
@Hanna-M9851
4 ай бұрын
ለፖሊስ አመልክታችኋል? ወንጀል ከተሰራበት ተጠያቂ እንናተ ስለሆናችሁ በአስቸኳይ ለፖሊስ አመልክቱ
@tariktaye9513
4 ай бұрын
የኔ ጨዋ ማሚ
@yonatank2354
4 ай бұрын
ወይይይ ጌታ ሆይ ምንድነው እየሆነ ያለው አሁን የሰው መፍታትና መውሰድ ምን ይሉታ እግዚያቢሄር ያጋልጥላችሁ
@user-ze9of2fl3o
4 ай бұрын
enda ? Aemelketu betolo meriye
@fantayeedo3733
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር ሀቃችሁን ይፈልግላቹ
@ejigemoya
4 ай бұрын
Amen
@wt5506
4 ай бұрын
አዬ አይዟችው እኛ ያለንበትም north america እየተሰረቀን ነው።
@mlhmlh5603
4 ай бұрын
እግዚአብሔርያስገ ኝላችህ መፀለይ ነው የወስደውን አስጨንቆ ይመልስላችሁ:: ለማንኛውም ጥንቃቂ አድርጉ::
@genetbelda4376
4 ай бұрын
Wow
@sintayehuassefa7103
4 ай бұрын
እንኳንም በታርጋው ተላቀቋችሁ አሁን እኮ መኪናው ራሱ ነው የሚሰረቀው በዚህ ዘመን እግዚአብሄር አትርፏችኋል ለፖሊስ አመልክቱ።
@eyerusgirma9811
4 ай бұрын
Gebi west park meknawin ersu nedtew eywsdu nw
@peace3791
4 ай бұрын
ምንድነው ጥቅማቸው? ወንጀል ሊሰራበት ነው
@user-wr8fs2zs8k
4 ай бұрын
በስመአብ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@senaitmulalem5603
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር እንዴት ሰነበታችሁ❤
@hanaeshetu2714
4 ай бұрын
Tefatachuli baselamnwe
@selamwasihun5005
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስገኝላችሁ
@user-gw1bd8ku7q
4 ай бұрын
ሰሰላም እንዴትናችሁ ዋጋዉ የምግቡ ቢነገረኝ
@user-vj4zo8mt9s
4 ай бұрын
ለፕሊስ እሪፕርት ከግዲ መኪናችሁ ላይ ካሜራ አላር አርጉ የኔም ተሰርቆ እድሜ ለካሜራ ማን ነቱን አውቀን አስመልሰናል ካሜራና መኪናውን ሲነኩት አላር ይጮሀል አስገጥሙለት ግዜው ከፍቶል ካሜራውን ከስልካችሁ ጋር ኮኔክት አርጉት
@hanna9502
4 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ሀገራችን አሁን ላይ የማይሰማ ጉድ የለም
@abayabay3382
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ የኔእናት እረ ጠፋችው በሰላምነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይጉድ ምን አይነት ግዜ ደረስን ሰው እንዴት ከቤቱ በር እቃማስቀመጥ በቃ ቀረ ማለትነው😢😢 ፈጣሪ ይርዳችው ❤❤❤❤❤
@ejigemoya
4 ай бұрын
Betam yemigerm gize new
@user-fy5fy6cy4l
4 ай бұрын
ሰላም፡እግዚአብሔር፡ይርዳችሁ፡የሚይበሳጨው፡ሁለቴ፡ስትጎዱ፡ማሰብ፡ነው።እግዜር፡ይርዳችሁ።
@Seadayemam-dr7ln
4 ай бұрын
አይ እኔማ የስደት ትርፌ እሷው ነች ወንድሜ የሚያቃጥለኝ አንሶ እነሱም እንዳይደግሙኝ 😢
@ethiopialove2772
4 ай бұрын
መኪናውንም ይዘው አለመሄዳቸው ምቀኞችም ሊሆኑ ይችላሉ እግዚአብሔር ይገስፃቸው
@mareglatwo8841
4 ай бұрын
ኧረ ግዜው ከፍቷል እጅጌ እግዚአብሔር ይጠብቀን እጂ እናቴ የገዛ ጎረቤቷ አጥር ካልገፋሁ ብሎ እናቴን በሽጉጥ ነውየሳታት እና ከባድግዜላይነን ያለነው ምቀኛከሩቅ አይመጣም
@eyerusgirma9811
4 ай бұрын
😮😮😮 besmam enkwan egzarber atrfacew shtacew betrku true nw zendro nw heg yelm
@ejesera
4 ай бұрын
እንኩዋን ስላም መጣሽ እጅግዬ
@emitgete3977
4 ай бұрын
Menew tefachu
@zelekashlulseged9795
4 ай бұрын
እጅግዬ ኧረ ከባድ ነው ለፖሊስ ማሳወቅ ይኖርባችኋል በታርጋው ወንጀል ይሰሩበታል
@asnibelhu8843
4 ай бұрын
መኪናው መስሎኝ ነበር
@eritrea576
4 ай бұрын
Melsuu please please please, have fear of God pls melsu ok ye sew genzebe melsuu ok pls
@hanaeshetu2714
4 ай бұрын
Ehatai lazenwe ekoa ymesaerkhuti kegabmi easerkhunwe eko yhuni eko abenathui ershui adergaweli
@genetkassa9310
4 ай бұрын
Police endayehone yewesedew
@kingcell4953
4 ай бұрын
etiopya enja lba bza rid txie seaw eytgdl new mnvest tbk mrja bwsed
@rt2874
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይዳቹህ እናኳን በሂወት አል መጣ አይዧቹሁ
@user-yz6ip7ft5r
4 ай бұрын
ያለጥርጥር ነቅለው ለመውሰድ ቢያንስ 15 ደቂቃ ይፈጃልና ሰዎች አይተዋል ለመናገር ለነፍሳቸው ይፈራሉ ወይ ግዜ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ :: ከየውጭ አገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠራቅመዋል እና አገራቸው ያለውን ወንጀል በሙሉ እያለማመዱን ነውና በተቻለ መጠን ተጠንቀቁ :: እግዚአብሔር ይድረስላችሁ::
@ze.a285
4 ай бұрын
Omg Mene ayent gize new
@shutup239o
4 ай бұрын
እናቴ መቼም ድካሙ በስማአም
@user-ov6xv4kf9n
4 ай бұрын
Gata yrdachu
@kingcell4953
4 ай бұрын
Are ynente ershen tbki dkame edybza mnbetu kleku aylfem lnocheshen ybrklshe erf bye estko ygodale❤ slmwadot new ykerta
@kidsfoodworld-
4 ай бұрын
ፖሊስ ጣብያ አመልክቱ። ወንጀል ሊሰሩበት ይሆናል የሰረቁት
@msrak4498
4 ай бұрын
ታርጋም,,ይሠረቃል
@rahelmoges5460
4 ай бұрын
ዋናው ማመልከታችሁ ነው ታርጋ እየነቀሉ የሰረቁት መኪናላይ ይገጥሙታል የተለያየ ወንጀል ይሰሩበታል ለማንኛውም ማምልከቱ ትልቅ ነገር ነው
@shewayebelachew285
4 ай бұрын
Hi telefon
@fitsumget3346
4 ай бұрын
Price Please for 1 agelgil
@ejigemoya
4 ай бұрын
Call 0911207033
@kingcell4953
4 ай бұрын
Sera knshe wyzro ejge atdkmyie bzu ynent
@bajebashawel1912
4 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ እጅግዬ እንዲህ መጥፋት ደግም አይደል
@ejigemoya
4 ай бұрын
መተናል መተናል
@zimitawonde1487
4 ай бұрын
C -11648 a a
@eshetubeyene9557
4 ай бұрын
እሰይ እናንተ ሰላም ናችሁ ሀገሪቷ ላይ ብዙ ወንጀል አለ
@ejigemoya
4 ай бұрын
Dena nen egna
@Tgdire
4 ай бұрын
እረ እንኳን በታርጋ ተፉቷችሁ ዘንድሮ ጆሮ ጭውውው የሚያደርግ ነገር ነው የሚሰማው🤦🏾♀️
@tsigemengiste6108
4 ай бұрын
ታርጋውን ነው መኪናውን???😂😂😂😂😂
@360asbestosremoval2
4 ай бұрын
ለወደፊቱ ካሜራ ግቢውስጥ ማስገጠም ነው ጊዜው ተበላሽቷል የእግዚአብሄር ጥበቃ አይለያችው
@etagagnkolcha1593
4 ай бұрын
አይዟችሁ
@user-vn1vs8xz3s
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀቃችሁን አያስወስድባችሁ ቢቻል ውሻ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው
@empyrealcirus
4 ай бұрын
ሀዘናችንን ጨርሰናል ያልሽው ለታርጋው ነው ?😂 መኪናው ቢሰረቅ ምን ልትሆኚ ነበር ?!
@ejigemoya
4 ай бұрын
Ayyyy zem
@eskedarmulaw3114
4 ай бұрын
አያመጡም
@beautifuloromiya4288
4 ай бұрын
ተጠንቀቁ ወንጀል እንዳይሰሩበት
@selamawitkiros8241
4 ай бұрын
አንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦች❤❤❤
@ferih5651
4 ай бұрын
ከፖሊስ ከጨረሳቹ ድጋሚ ይወጣል ያንኑ ታርጋ ይሰጣል ችግር ቢኖሮውም
@user-qq3sn9uu9f
4 ай бұрын
እናንተ. አትጥፉ. ፈጣሪ. ያስገኝላችሁ ያሳዝናል. የሀገር መጨረሻ
@yourgamer8277
4 ай бұрын
በጠም የማዝነዉ ስብስክራይብ አድርጎ እባካችዉ
@dagemruth405
4 ай бұрын
You didn't report to police?
@rute6904
4 ай бұрын
They did report
@loveyourmindalittle
4 ай бұрын
የሰረቁትም ይህን ቪድዮ ያዩት ይሆናል.... ስለዚህ እባካችሁ መልሱላቸው ወይ ለፖሊስ ስጡላቸው
@eskedarmulaw3114
4 ай бұрын
ካመለከታችሁ ምንም
@meronalemayehu7747
4 ай бұрын
እናንተ ታርጋ ትላላችሁ እኔ መኪናዬ ከነነፍሱ ወስደውታል
@aynalemgeletu46
4 ай бұрын
ENDAZHE EYADAKAMACHU SERTACHU ENAS MAKENAWEN MASLONE ENATEM EYUN MALTE ABAZTACHU NABER. HAGERTU BAZHE HUNATA EYALACH BETAERFFU YASHALACHWALLE
@geriemelkama7059
4 ай бұрын
በየደቂቃው ህፃን አዋቂ እንደወጣ ይቀራል እንኮን ቆርቆሮ
@nigistbezabehi2053
4 ай бұрын
ወይ ጉድ እራሳችሁን በፀሎት ጠብቁ: ህግ የሌለበት አገር ነው ያላችሁ: ለፍቶ የሚናኖር ሰው ሳይሆን ሌባ የሚኖርበት አገር ነው መድሀኒትእለም እናንተ ላይ ክፉ ይሚያስበውን ለራሳችው ያድርግላቸው ሌባ ከሩቅ አይመጣም
@msrak4498
4 ай бұрын
የሜቃቹ,,ጥላት,,እንዳይሆን
@mahiethio
4 ай бұрын
በቲክቶክ ልቀቁት ፈጣሪ ይርዳቹ😢
Пікірлер: 105