KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ምሳ ምን ልቋጥር ብለሽ ተጨንቀሻል ??? ይሄን ቀላል ዘዴ ተጠቀሚ
9 ай бұрын
ምሳ ምን ልቋጥር ብለሽ ተጨንቀሻል ??? ይሄን ቀላል ዘዴ ተጠቀሚ
Рет қаралды
71,205
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 86
@melatTUBE
9 ай бұрын
ሲያዩት እራሱ ማማሩ
@tsegaberhe3349
9 ай бұрын
የማን ልጅ እንደሆንሽ አስመስክረሻል
@marthanegash9387
9 ай бұрын
Meche new yanchi yemijemerew nafekeshen eko🥰
@user-ot2tq9sb3w
9 ай бұрын
ሜልዬ ደናነሽ ኸረ ብቅ በይ ❤
@be8cab
9 ай бұрын
Momyee made us home made chipotle
@moonnoonmedia8202
8 ай бұрын
ሜሉ እባክሽ ወደ ቀድሞ you tube ተመለሽ የሰንበት ቁርስ ናፍቆኛል
@yesasye3947
9 ай бұрын
እናትና ልጅ በጣም ታምራላቹ ድምጻቹ አንድ አይነት ነው እጅሽ ይባርክ
@mlhmlh5603
9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በፖትራ የሚስራ ጥብስ ::የቂጣውን አስራር ብታሳይን አመስግናለሁ ::
@susuwarknh3321
9 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ እናቴ ሞክረዋለው። የቂጣው አሰራር ብትነግሪን😊
@lelabelete7905
9 ай бұрын
መጣፈጡ አፌ ምራቅ ሞላ ደግሞ እኮ እርጉዝ ነኝ😢😢 ሁሌ ምርጥ እጅጌ❤❤
@rahelsinshaw2704
9 ай бұрын
በጣም ያጓጓል እጅሽ ይባረክ
@mamaalem3891
7 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ዘመንሽ ይለምልም
@astertamiru3963
9 ай бұрын
የኔ ባለሙያ እናት በጣም ጎበዝ ጎበዝ
@zelekashlulseged9795
9 ай бұрын
በስመአብ በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ
@fikertebirhanetadesse8086
8 ай бұрын
አቤት ደሰ ሰትሉ ግን ወ/ሮ እጅጋየሁ ኤጅሸን ይባርከው ሲያምር እግዚአብሔር ይመሰገን።
@azebtilaye91
9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ምግብ እኔም ባሉካውም እንወዳለን ማሚዬ እጅሽ ይባረክ
@fioriselihom6506
9 ай бұрын
Nice job Enat geta abizeto yibarkachu 🙏🧡💜🧡
@amelworkadgeh5208
7 ай бұрын
Great job, thank you for sharing 🙏
@user-bw4gl5iv8v
9 ай бұрын
እጅሽን ይባረክ
@tadelubedaso6836
8 ай бұрын
Egishe yibarek was betam yamrale
@mareglatwo8841
9 ай бұрын
እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤
@meserettemesgen9760
9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው
@buzumeshbeqele6779
9 ай бұрын
በጣም እናመሰናለን እናታችን የቂጣውን አሰራር አሳይን"
@mesialayu8947
9 ай бұрын
ቆንጆ ነው ግን ብሮኮሊ ብዙ መብሰል የለበተም። የቫይታሚን ይዘቱን ያጣል። በተረፈ ቆንጆ ነው በርቺልን
@haymikebede9891
9 ай бұрын
እጆት ይባረክ ብያለሁ💗
@muluwerkbeyene6037
9 ай бұрын
እጀግ የኔ ባለሙያ ተባረኬ
@maramawitgecho7347
8 ай бұрын
Ejish yebark mamiye ❤
@yamrotharegewoin8547
9 ай бұрын
እናትና ልጅ ፍቅራችሁ ደስስስስስ ይላል❤❤❤
@be8cab
9 ай бұрын
ማማዬ በዳዴምጣ ትያለሽ ያልሽው አስቆኛል ምርጥ እኮ ነሽ። እጆችሽ ቁርጥማት አይንኳቸው
@user-pm9ws3yf4r
8 ай бұрын
በጣም ፡ጎበዝ፡ናችሁ፡፡
@user-uq4lu1ef3o
9 ай бұрын
እጃችሁ ይባረክ so yummy
@sarajosh7261
8 ай бұрын
It looks good and simple, thank you mom and daughter
@GgGg-zi5mg
9 ай бұрын
ምርጥ ነው በዶሮም ይሆናል ሁሌም ሰትዬዬ ትሰራለች በኩብዝ ይበላል ያው ቃጣ ማለት ነው እጅ ይባረክ❤❤❤
@bajebashawel1912
9 ай бұрын
ውይ እጅግዬ በላለዴ ይምጣ ስትይ ሰማሁሽ ደሞ ሲያምርብሽ እኔ ደሞ እዲጭ በዲላለ ይምጣ እልኩሽ እጅሽ ይባረክ
@gebrezemariam3846
9 ай бұрын
Thank you 👍 💕 😊
@ygarduy5393
9 ай бұрын
You are bless your daughter is very respectful 🙏 God bless you all thank.
@yemsirachnegash3460
8 ай бұрын
እጅሽ ይባርክ
@rasmealem9796
9 ай бұрын
its delicious health food thank you our beloved mother❤❤❤
@mebo7597
9 ай бұрын
It looks delicious! I would use the Qeta as a wrap and make a sandwich.
@ShembiSolomon
9 ай бұрын
Really it 's delicious may God bless your hands.
@Beteley315
9 ай бұрын
Thank you 🙏
@user-gr8jw5rd9d
9 ай бұрын
በጣም:የምወዳችሁ: ቤተሰባችን:ብዙ:ሙያ: ተምረንብታል::እድሜና: ጤና:ይስጥልን:: መዳህኔእለም:ከእመቤቴ:ጋር:ይጠብቃችሁ::
@eritrea576
9 ай бұрын
Good job, Love you guys, God bless you
@MekdiTube
8 ай бұрын
Wow siyayut erasu blugn blugn ylal ejish yebarek 👌👍❤️
@user-eo5ck1yl8e
9 ай бұрын
Mashallha bertu
@tsehayalemutsehay1070
8 ай бұрын
በነጭ ሽንኩርት ብቻ የሚስራውን ስጎ አስራሩን ብታሳዩን?
@eitedaniel4956
9 ай бұрын
Good Job
@memeaddis7928
9 ай бұрын
ቂጣ ውስጤ ነው ማዘር እስቲ የርሶን አስተጋገር አሳዩን please thank you🙏
@abayabay3382
9 ай бұрын
የኔውድ እናት እንኳን ደህና መጣችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@make7170
9 ай бұрын
I missed the outside kitchen 😮
@furtunaghirmy8829
8 ай бұрын
Woww❤❤❤❤
@lelabelete7905
9 ай бұрын
ቂጣው አሰራሩ ይነገረን
@mestawotbekele3690
9 ай бұрын
ጎበዝ ፋሚሊ ይመቻቹ አቦ🎉🎉🎉🎉🎉
@olanieana
9 ай бұрын
Nice. Similar to cottage pie. Next time add cheese.
@adanetaye6402
9 ай бұрын
እጅግዬ የቆሎዎ ሸክላ አለች
@kalkidanyaregal5295
9 ай бұрын
በርችልኝ
@saraeshetu-df5df
9 ай бұрын
አረበስነስርሀት ሰሀንላይ አርጋችው ቅመሱ ስነስረሀት አሰራሩን በደንብ ተናገሩ !!!!!!
@alialzabbi7662
9 ай бұрын
👌😍🥰
@asniethiopia9085
9 ай бұрын
❤❤❤❤
@seadaawolu6222
9 ай бұрын
Aref aserar new gen yekitawun aserar asayin
@fghebretinsai8913
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@senaithailemariam5731
8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@genetterefe7015
9 ай бұрын
🎉
@amanatube11
9 ай бұрын
Selam❤❤❤
@akberetfoto3360
9 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-qi4vl6nr8w
9 ай бұрын
እንዴት ቆንጆ እንደሚሆን ገመትኩ
@user-mz7os5kx1o
9 ай бұрын
ውዶችዬ ፈጣሪ ከስደት ያውጣን ደምሩኝ❤
@ethiopia6030
9 ай бұрын
Yehew berso moya tedar yezenal endetelemede enkorjalen engedi
@etuumulneh2568
9 ай бұрын
Enate anagrigni ebakshi yebaltna sra yawatal?
@demekechtadege9438
8 ай бұрын
Mamaye endet nwsh?
@user-gw3ym2yp7t
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ባለሙያ ሲያምር እኔም ሰራለሁ ግን ብሮክሊን ምንድነው የአበባ ጎመን ነው በደንብ አላወኩትም
@elizabethhailesellasie1946
9 ай бұрын
🧶Arenguwade/ Green, ye Abeba Gomen new. Gen taemu/taste ende Habesha Gomen new! Ferenjochu bezu yetekemutal. Egnam enbelawalen. Letena teru new, betam sayekekel malet new. 👍
@user-gw3ym2yp7t
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ አሁን አወኩት በደንብ ስላልታየኝ አላወኩትም ነበር ሰርቼው በላነው ቆንጆ ነው ቂጣውንም በራሴ ሰራሁት የኔ ማር ውድድድ ነው የማረጋችሁ ቤተሰቡን ሙሉ ስመጣ ጠይቃችሀለሁ
@girma9748
3 ай бұрын
እባክሽን ምግቤት ክፈቺ አልያም በድምፅዋ የምትገለውን ልጅሽን ዳርልኝ እባክሽን ?
@helenwoldesaba1242
9 ай бұрын
Look good 👍🏾 but don’t.boil the broccoli,
@sosiabraham420
9 ай бұрын
እንዴት ከረማችሁ እናትና ልጅ? ጥረ ፈጠራ ነው፣፣ ሆኖም ግን የተሟላ ኦቨን ከሌለስ አማራጩ በዳቦ መጋገሪያ ወጀይም በፒዛ ፓን የሚሆን አይመስላችሁም፣ እኔ በሌላ ውኀድ ሞክሬው ተሳክቶልኛል፡፡ የነጭ ፓስታ በነጨ ሽንኩርት አሠራርንም ብታሳዩኝ ሸጋ ነው፡፡ መልካም ቀን ለሁላችንም፡፡
@user-mb7ni7yn1h
9 ай бұрын
Brokle mendnaw
@muluwerkbeyene6037
9 ай бұрын
እጀግ ቄጣዉን ሳታሳይን
@user-hn8ud2wg6m
8 ай бұрын
Des setelu
@birukyohannes9922
9 ай бұрын
ጠፍተሸብኝ ነበር
@jeson-fz1ye
9 ай бұрын
ኦቨን ከሌለንስ በምን መጠቀም እንችላለን?
@tsiongezahegn3054
9 ай бұрын
በዳቦ መጋገሪያም ይሆናል
@hanakebede1351
9 ай бұрын
በጣም ጠፍታችሁል?
@adissbelete403
9 ай бұрын
ቃልዬ ቀናች😡
@afomiyakidane6869
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@abdallahrachidi1423
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
Пікірлер: 86